ወጣቱን ከልማት እና ከሥራ ፈጣሪነት ጋር ያጣመረ አዲሱ የስታርት አፕ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ድጋፍ ተሰጥቶት በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጀምሯል፡፡ ይሄ አዲስ ወጣት ተኮር እንቅስቃሴ ማህበረሰቡን ከሃሳብና ከሥራ ፈጣሪነት ጋር አዋህዶ የኢኮኖሚ... Read more »
ሆሣዕና በየዓመቱ የትንሳዔ በዓል ሊደርስ አንድ ሣምንት ሲቀረው ባለው እሁድ የሚከበር በዓል ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያሉ አብያ ክርስቲያናት የሆሣዕናን ዋዜማ ሌሊቱን በፀሎትና በማኅሌት (በምስጋና) ያሳልፉታል፡፡ ሲነጋ ደግሞ የኪዳን ፀሎትና ቅዳሴ ይደረጋል፡፡ ከቅዳሴ... Read more »
ሀገራት ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ብልፅግናን ለመቋደስ የአንድነትን ኃይል፣ የሕብረትንም የድል ምስጢር ጠንቅቀው በመረዳት በተለይ በንግድና ኢንቨስትመንት እርስ በእርስ መተሳሰርን አማራጭ ማድረግ ከጀመሩ ዓመታትን አስቆጥረዋል። ዓለም አቀፉ ምስል ከመገፋፋት ይልቅ መደጋገፍ ወሳኝ መሆኑን በመገንዘብ... Read more »
እያንዳንዱ ሰው ወደዚች ምድር በሚመጣበት የእንግድነት ዘመኑ ከለቅሶ ያለፈ እራሱን የሚገልጽበት ድምጽ/ቋንቋ የለውም፤ በተለይም ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት እድሜው እሳትና ውሃን እንኳን ለይቶ አያውቃቸውም። ሰው ሙሉሰው በሚባል ደረጃ ላይ የሚደርሰው ከሕፃንነቱ ጀምሮ... Read more »
በዓለማችን በርካታ አህጉርና ዓለም አቀፍ ተቋማት አሉ። የተወሰኑት ታሪካዊ ሲሆኑ አብዛኞቹ የዘመናዊው ዓለም አስተሳሰብና አኗኗር ውጤቶች ናቸው። ከእነዚህ ዘመናዊ አስተሳሰብ፣ ርእዮትና አዝማሚያው ፀንሶ ከወለዳቸው ተቋማት መካከልም በእአአ 2009 በአራት ሀገራት (ብራዚል፣ ሩሲያ፣... Read more »
ጦርነት ከግጭት የፖለቲካ ትርፍ ለማጋበስ ለሚሞክሩ ለግጭት ነጋዴዎች አዋጭ፤ አትራፊ ሥራ ነው። ስውር የፖለቲካ አጀንዳ ላላቸው ኃይሎች እንደ መልካም አጋጣሚ ተደርጎ የሚወሰድ ነው። ለጽንፈኞች እና ለፀረ ሕዝብ ኃይሎች ደግሞ የድግስ ያህል የሚቆጠር... Read more »
በአሁኑ ጊዜ የትራንስፖርት ታሪፉን የሚወሰነው የመንግሥት አካላት ናቸው? ወይስ ተራ አስከባሪዎች? የሚለው ጥያቄ ሁሌ በጭንቅላቴ ይመላለሳል። ይህን የምልበት ምክንያት ጨለምተኛ ሆኜ ወይም ሰዎችን የመኮነን አባዜ ኖሮኝ ሳይሆን በየታክሲ ተራውና በየመኪና መናኸሪያው ለተጓዦች... Read more »
አዲስን አበባን እንደ ስሟ አዲስና ውብ ማድረግን፣ የአፍሪካ መዲናን ከአፍሪካ ትላልቅ ከተሞች ተርታ ማሰለፍን ባቀደው፣ ከተማዋ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የገነባቻቸውንና እየገነባች የምትገኛቸውን ትላልቅ መሠረተ ልማቶች ማገናኘትን ባለመው የኮሪደር ልማት በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ... Read more »
አዲሱ ሚዲያ ለማህበረሰብ ትስስር መጠናከር ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ምንም አይነት ጥርጥሬ ውስጥ አያስገባም። በየትኛውም ርዕሰ ጉዳይ ሰፊ መረጃን በቀላሉ ለማግኘት፣ የማህበረሰቡንም የእርስ በእርስ ግንኙነት በማሳለጥ የሃሳብ ልውውጥ እንዲሰፋ አስችሏል፤ የተራራቁ ሰዎችን አቀራርቧል፣... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቃለል አስተዳደሩ ባቀረባቸው የተለያዩ አማራጮች በመጠቀም የመኖሪያ ቤቶችን መገንባት እንደሚቻልና ኅብረተሰቡም በዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ ከንቲባዋ ይህንን የገለጹት... Read more »