“የዓድዋን ዕሴቶች በሚገባ በመጠቀም እንደ ዓድዋ ተራሮች የጸናች ኢትዮጵያን መገንባት ይቀረናል”  – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! እናቶቻችንና አባቶቻችን ታላቁን የዓድዋ ድል ከሰጡን 128 ዓመታት አስቆጥረናል። የዓድዋ ድል የሰጠንን ዕሴቶች ግን በሚገባ የተጠቀምንባቸው አይመስለኝም። ቢያንስ አራቱን ታላላቅ የዓድዋ ድል ዕሴቶች ለሀገር ግንባታ ልንጠቀምባቸው... Read more »

 ዋ ! ዓድዋ …

የዓድዋ ድል ጀግኖች ሀገራቸው በቅኝ ገዥ እንዳትያዝ ለማድረግ ከጣልያን ጋር አንገት ለአንገት ተናንቀው የተዋደቁበትና የነጭን ወራሪ ድል ያደረጉበት ነው፡፡ በዚህም ጦርነት እናቶቻችን እና አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው፣ አጥንታቸውን ከስክሰው በደማቅ ቀለም የኢትዮጵያን ታሪክ... Read more »

 ዓድዋና ኒኮላይ እስቴፓኖቪች ሌዎንቴቭ

አሜሪካዊው ፀሐፊ ማርክ ትዌይን፤ «ታሪክ ራሱን አይደግምም፤ የእገሌ ዘመን፣ የምንትሴ ዘመን ከሚለው መመሳሰል ውጪ ነው» ይላል። እርግጥ ነው ፀረ ቅኝ አገዛዝ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎችና ሀገራት ተደርጓል። በእስያ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአፍሪካ ለነፃነታቸው ለረጅም... Read more »

በዓሉን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን በሚመጥን ደረጃ  ማክበር ይጠበቅብናል

ከቀናት በኋላ ታላቁ የአፍሪካውያን ብሎም የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ በዓል በአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ይከበራል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ጥቂት የማንባል አያቶቻችን የሰሩትን ታላቅ ገድል በአግባቡ ማወደስ አቅቶን፤ በበዓሉ አከባበር ዙሪያ... Read more »

 አሳሳቢው የአበረታች መድኃኒቶች  ተጠቃሚነት ጉዳይ

የስፖርቱን ዓለም ከሚያደፈርሱና ንጹህ የውድድር መድረኮችን ከሚያራክሱ ጉዳዮች መካከል አንዱ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት ጉዳይ ነው። የማይገባ ዝና ለማግኘት በሚደረግ አቋራጭ መንገድ በጥረታቸው ጠንካራ ተፎካካሪ የሆኑ ስፖርተኞችን ዕድል ከመዝጋት ባለፈ የስፖርት ተአማኒነትንም... Read more »

አድዋ – የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ችቦ

እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ..የአባቶቼ መልክና ቀለም የቀለመኝ። በኢትዮጵያዊነቴ ውስጥ እውነት ናቸው ብዬ ከተቀበልኳቸውና ባስታወስኳቸው ቁጥር ከሚያስደንቁኝ እውነቶች ውስጥ አንዱ የአድዋ ታሪክ ነው። አድዋ የጋራ መደነቂያችን እንደሆነ ባምንም እንደእኔ የሚደነቅበት ስለመኖሩ ግን እጠራጠራለው። ከእውነቴ... Read more »

 አፋጣኝ መፍትሔ የሚሻው የዕገታ ወንጀል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በውሳኔ ቁጥር 61/177 እ.ኤ.አ. ታኅሣሥ 20 ቀን 2006 በመወያየት አንድ ዓለም አቀፍ ድንጋጌ አጽድቋል። ድንጋጌው ‘Disappearance Convention’ በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ የሰው ልጅ በአስገዳጅ ሁኔታ ከመሰወር ለመጠበቅ የወጣ... Read more »

 የነገሥታት ልዩ ምናባዊ የመልዕክታት መድብል ለዛሬው ተመካካሪ ትውልድ

ሀ- ግዕዝ ስመ መንግሥቴ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጓለ አንበሳ፦ የምትወደኝና የምወድህ የሀገሬ ሕዝብ ሆይ ዛሬ የምነግርህ ታላቅ ነገር አለኝና ልብ ብለህ ስማ። ለብዙ ዘመን ለማንና መች እንደምነግረው ቸግሮኝ ስኖር... Read more »

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተሳትፎ ከእነ ግለቱ እንዲቀጥል

ኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብቷን መሠረት ከግብርና ዘርፍ ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር ራዕይ ሰንቃ ለተግባራዊነቱ መሥራት ከጀመረች በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእድገትና ትራንስፎርሜሽኑ ዘመናት የተጀመረውን ይህን እቅድ ተፈጻሚ ለማድረግ በሚያስችሉ ተግባሮች ላይ በስፋት ሠርታለች፤ እየሠራችም ትገኛለች፡፡... Read more »

ያልገባን የዓድዋ ትምህርት

በዓድዋ ድል ላይ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ምሁራን የተደረጉ ጥናቶች ፣ ምርምሮች፣ ድርሳናት፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎች፣ ተረኮች እና አካዳሚያዊ ሙግቶች፤ ዓድዋ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ከፍ ሲልም የጥቁር ሕዝቦች ድል መሆኑን የሚተርኩ ናቸው።... Read more »