ቃል እና ተግባር የተደጋገፉበት ዘርፈ ብዙ ስኬት

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ በሕዝብ ብዛት፣ በቀደምት ሥልጣኔ፣ በሀገረ መንግሥት ምሥረታ እና በሌሎች ታሪካዊ ዳራዎችም ሲታይ ቀዳሚ ናት። በአጠቃላይ ኢትዮጵያ መልከ ብዙ ሀገር ናት። በዚያው መጠን በርካታ የፖለቲካ ሥርዓቶችና ባሕሪያትን አስተናግዳ ዛሬ እንደመድረሷም፤... Read more »

 ከፍታችን ከሀገር ለመቀበል ሳይሆን ለሀገር በመስጠት ውስጥ የሚመጣ ነው

ሀገር የግለሰቦች የሀሳብ፣ የአብሮነት፣ የምክክርና የአብሮ መቆም ውህድ ናት፡፡ ሀሳብና አብሮነትን በቀየጠ በዚህ የሰው ለሰው መስተጋብር ውስጥ የምንፈልጋትን ሀገር መፍጠር እንችላለን። አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ሀገራችን ከእኛ፣ እኛም ከሀገራችን የምንፈልገው ነገር አለ፡፡... Read more »

 ሕዝባዊ ውይይቶች ለዘላቂ ሀገራዊ ሠላም

በአንድ ሀገር የተረጋጋ ፖለቲካና ኢኮኖሚ መገንባት የሚቻለው የተረጋጋ ሠላምና ፀጥታን ማስፈን ሲቻል መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። የተረጋጋ ሠላምና ፀጥታን ለማስፈን ደግሞ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው መንግሥት ቢሆንም፤ ሕዝብም እንደ ሕዝብ በሀገሪቱ ሠላምና ፀጥታ... Read more »

ለብሔራዊ ጥቅም በአንድነት እንቁም

ኢትዮጵያውያንን፣ በማስተባበር የሀገሪቱን ዳር ድንበርና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት በማስከበር እንዲሁም የአውሮፓ የወቅቱ ልዕለ ኃያል ሀገር / የፋሽስት ጣሊያን የቅኝ ግዛት ቅዠት የወለደውን ወረራ በመጣበት አግባብ ተፋልሞ ከመቀልበስ ረገድ የበኩላቸውን ኃላፊነት በልኩ መወጣት የቻሉ... Read more »

ለጥያቄዎቻችን መልስ መስጠት የተገባን እኛው ነን!

የዛሬው ጽሑፉ ዋና ዓላማ፤ ጥቂት ጥያቄዎች አንስቼ አንባቢ የመፍትሔ መልስ ጥቁምታውን እንዲሰነዝር፤ የሚመለከተው አካልም ጥያቄዎቹ ተገቢ ናቸው ብሎ ካመነባቸው ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥባቸው ነው፡፡ ልዩነት * የፖለቲካ እሳቤ በአመለካከትና በፍላጎት ልዩነት መዋገን እንጂ፤... Read more »

የሁቲዎች ጥቃት በሀገራችን የኤክስፖርት ንግድ ላይ ይዞት የመጣው ስጋት

በቀይ ባሕር በተቀሰቀሰው ጅኦፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ እንደ ቡና ያሉ የውጭ ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ አዳጋች በመሆኑ ላኪዎችና በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቡና አምራቾች ላይ አደጋ ደቅኗል። የአዲስ ፎርቹን ጸሐፊ አክሳህ ኢታሎ በዚያ ሰሞኑ... Read more »

ከረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ታሪካችን ልንማር ይገባል

ነጭና ጥቁር በሚል የቀለም ልዩነት የተጫነ የፖለቲካ ርዕዮተ- ዓለም መስሎ የተቀመጠ አመለካከት በጊዜ ሂደት በዓለም ላይ ተቀባይነት እያጣ እንዲሄድ የሆነው፤ ኢትዮጵያውያን ተግዳሮቶችን ተሻግረው በዓድዋ ሠንሠለታማ ተራሮች ላይ በፈጸሙት ድልና የጥቁር ሕዝቦች የአሸናፊነት... Read more »

ዓባይ ከቁጭት እስከ ድል

ዓባይ ረጅም ነው ከቁጭት እስከ ድል ድረስ።የዛሬ 13 ዓመት በወርሀ መጋቢት በ24ኛው ቀን በኢትዮጵያውያን ጽኑ ተጋድሎ ዓባይ መሰረቱን ጣለ።የዘመናት ቁጭት መልስ ያገኘበት የኢትዮጵያውያን የህብረትና የጽናት ሀውልት ሆኖ እንሆ ዛሬ ላይ ደረሰ።አባቶቻችን ዓባይን... Read more »

የመናኸሪያዎቻችን መፀዳጃ ቤቶች

መናኸሪያ ሥራው ያው እንደ ስሙ ነው። ዘር፣ ቀለም፣ ፆታ፣ እድሜ ወዘተ ሳይለይ፤ ሁሉንም እኩል የሚያስተናግድ፤ እጅግ ሥራ የሚበዛበት ተቋም ቢኖር መናኸሪያ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። በመሆኑም፣ ሁሉንም እኩል እንዲያስተናግድ በርካታ ጉዳዮች ይሟሉለት... Read more »

ከቃላት ትርጓሜ በስተጀርባ የሚፈጠሩ ጥፋቶች

በዓለም ታሪክ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የሚለው የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ የተጀመረው ከኢንዱስትሪ አብዮት መጀመር ጋር ተያይዞ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚያ በፊት ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የሚባል ቋንቋ በየትኛውም ዓለም ማንም አያውቀውም፤ አይጠቀመውም... Read more »