አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አዲስ የማድረጉ የልማት ጉዞ

ከ135 ዓመታት በላይ ያስቆጠረችው አዲስ አበባ እንደስሟ አዲስ እና ውብ ሳትሆን ዘመናትን ተሻግራለች። እንዴውም ከስሟ በተጻራሪ የቆሻሻ እና የብክለት ተምሳሌት ሆና ያለፉትን ዘመናት አስቆጥራለች። በውልደትና በስደት በየጊዜው የሚያሻቅበውን የሕዝብ ቁጥር የሚመጥን የመኖሪያ... Read more »

ኢትዮጵያዊ መልካችን ይሻለናል!

እንደሚታወቀው በመፅሐፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁራን ውስጥ በተደጋጋሚ ስማቸው ከተጠቀሱ የዓለም ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ ትሰለፋለች። ይህም የሚያሳየው ሀገሪቱ ጥንታዊ የእምነት፣ የታሪክ፣ የባህል፣ የፍልስፍና የሥነ-ጽሁፍ፣ የዜማ፣ የጥበብ … ወዘተ መፍለቂያ... Read more »

ወርቃማ ሕግ ገሸሽ አድርገን የየራሳችንን ወርቅ ቅብ አብለጭላጭ ሕግ ያወጣን መስሏል

ኢትዮጵያውያን ከ99 በመቶ በላይ አማኞች ናቸው የሚል የጨረታ /Clichy / እውነት አለ። የክርስትና ፣ የእስልምና ፣ የይሁዲ ወይም የሌላ ዕምነት ተከታዮች ናቸው። ጥያቄው እኔን ጨምሮ ይሄን እምነታቸውን በተግባር ይኖሩታል የሚለው ነው። አዎ... Read more »

ስለ ሀገር – እንመካከር

ምንጊዜም በግል ከወጠኑት ሃሳብ ይልቅ በጋራ የመከሩበት ጉዳይ ሚዛን ደፍቶ ይገኛል፡፡ ይህ እውነት ከግለሰቦች አልፎ ወደ ሀገርና ሕዝብ በተሻገረ ጊዜም ትርጉሙ ከበድ ያለ ነው፡፡ ‹‹አንድ ሰው አይፈርድም አንድ እንጨት አይነድም›› እንዲሉ ከግላዊነት... Read more »

 የሰሞኑ እንመካከርና አንድምታው

ከሰውም ሰው እንዳለው ሁሉ፣ ከቃልም ቃል፤ ከቃላትም ቃላት አሉ። ከእንጨት ተመርጦ ለታቦት እንደሚሆነው ሁሉ፤ ከሰውም ተመርጦ ለሹመት የመታጨቱ ጉዳይ የነበረ፣ ያለ እና የሚኖር ነው – ካስፈለገም “ሳይንሳዊ ሀቅ ነው” ማለትም ይቻላል። ቃላት... Read more »

በመነጋገር ራስን እና ሀገርን ማትረፍ

ውይይት የትኛውንም ችግር የሚፈታ ቁልፍ የተግባቦት አማራጭ ነው:: ከሀይልና ከሰጣ ገባ በበለጠ ለትውልዱ ሰላምን፣ ለሕዝቡ ደግሞ መረጋጋትን የሚሰጥ የበላጭና የአዋጪ ምክረ ሀሳብ መገኛ ነው:: በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በእርስ በርስ ግንኙነት በኩልም የነበረውን አጥርቶ... Read more »

ሀገራዊ ምክክር – የጨዋው መንገድ

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተለያዩ ምዕራፎችን አልፎ አጀንዳ ወደ ማሰባሰብ ምዕራፍ ገብቷል። ባለፈው ሳምንትም በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ሁሉም ባድርሻ አካላት የተሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ አካሂዷል፤ ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በይፋ... Read more »

የፍትሃዊነትና የተደራሽነት ማሳያ

ማንም ሰው አካል ጉዳተኛ ላለመሆን ምንም ዓይነት ዋስትና የለውም። አካል ጉዳተኛነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ጊዜና ስፍራ እንዲሁም በማንኛውም ሰው ላይ ከጽንሰት እስከ ህልፈት ሊደርስ የሚችል አንዱ የህይወት አጋጣሚ ነው። የአካል ጉዳትን ለመተርጎምና ለመረዳት... Read more »

 ንግዳችንን ከሴራ ወደ ስራ

ከጥንት እስከዛሬ የሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ አስመጪዎችና ሻጮች የነገሱበት፣ ከውድድር ይልቅ በድርድርና ከመጠን በላይ ትርፍ መዛቅ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የሸማቹን ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ እያደረገው ነው። ሶስትና አራት እጥፍ ማትረፍ፤ ማጭበርበር እንደ ሕገ-መንግስታዊ... Read more »

 አሳሳቢው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሙስና ችግር

በቅርቡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት“ ማንይጠየቅ?” በሚል ርዕስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአሠራር ጥሰቶችን የሚያስመለክት የምርመራ ዘገባ ሠርቷል። የዘጋቢ ፊልሙ ማጠንጠኛ በዩኒቨርሲቲው የተፈጸመን የሕግ ፣ የአሠራር ጥሰትን እና የሙስና ድርጊትን ይመለከታል። ዩኒቨርሲቲው የተማረ ዜጋ የሚፈራበት... Read more »