የኮሪደር ልማትና ሰው ተኮር ተግባራት

ስምና ግብር ለየቅል እንደሚባለው አዲስ አበባ ስሟን በማይመጥን ሁኔታ ለዘመናት ኖራለች። እንደ ስሟ አዲስ ሳትሆን ከእርጅናም በታች ወርዳ ተጎሳቁላ እና ነትባ ዘመናትን ተሻግራለች። 130 ዓመታትን ባስቆጠረው ቆይታዋ ወደ ፊት ከመጓዝ ይልቅ የኋሊት... Read more »

ለደንበኞች ከበሬታ ላለው አገልግሎት እንትጋ

ድሮ ድሮ በፌስታሎች ላይ ሳይቀር “ደንበኛ ንጉስ ነው” የሚል ጽሁፍ መመልከት የተለመደ ነበር:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የደንበኛ ንጉስነት ተቀይሮ ይሆን ወይም በሌላ፣ ቢያንስ ጽሑፎቹን ማየት እየቀረ ነው:: በሀገራችን ደንበኛን ያማከለ አገልግሎት ከመስጠት... Read more »

አብሮነት ያጸናው የታሪክ ሰነዳችን

የሀገር መሀል አንጓ ሆነው ከትውልድ ትውልድ ከተሻገሩ እውነቶች ውስጥ አብሮነት ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል:: ከዚህ ስም ጋር ዳብረንና ተዋህደን ፊተኛ ሀገርና ሕዝብ ስንሆን መነሻችን ወንድማማችነት ነው:: ርቀን በክብርና በሰብዓዊነት ማማ ላይ ስንሰቀል፣ የነፃነትና... Read more »

ነገረ ቲክቶክ

(የመጨረሻ ክፍል) በክፍል አንድ መጣጥፌ ቲክቶክ በምዕራባውያን የማኅበራዊ ሚዲያና ፖለቲካ ላይ ስላስነሳው አቧራ እና ስለተደቀነበት የሕልውና አደጋ አነሳሳሁ። አሁን ደግሞ እግረ መንገድ ቲክቶክ በልጆች ስነ ልቦና እና አስተዳደግ ላይ ስለደቀነው አሳሳቢ አደጋ... Read more »

ነገረ ቲክቶክ

የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቺው፤ ቲክቶክን የሚያግደው ረቂቅ ሕግ ለሌሎች የማኅበራዊ ሚዲያዎች ጉልበት የሚሰጥ ከመሆኑ ባሻገር፤ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ አሜሪካውያንን ከሥራ ውጪ ያደርጋል ሲሉ ያስጠንቅቃሉ። በነገራችን ላይ የቻይና መንግስት የማንንም የግል... Read more »

ዜጎች ለብሔራዊ ምክክሩ መሳካት በህብረት ሊቆሙ ይገባል

ኢትዮጵያ ችግሮችን በራስ የመፍታት የቆየ እሴት ያላቸው ሕዝቦች የሚኖሩባት ሀገር ነች። ይህ ሀገር በቀል ባህል ለዘመናት ከማህበረሰቡ ጋር የኖረ ነው። ሀገሪቱን ይሄ ብቻ አይደለም ልዩ የሚያደርጋቸው። በአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የሚገኙ ሕዝቦቿ እንደባህላቸው... Read more »

መተባበርንና መቻቻልን የሚያጎለብቱ ተግባሮች ይጠናከሩ!

ዘመናትን የተሻገረ ሀገረ መንግሥት አላት። አያሌ የብርሃንና የጨለማ ጊዜያት ተፈራርቀውባታል። ዛሬ ለመቆሟ ትናንት የተተከሉት ምሰሶዎች ምክንያት ናቸው። ለእዚህም ነው ወጀብ በመጣ ቁጥር መሠረቷ የማይነቃነቀው፤ ይልቁንም የጠበቀው። ህብርና ኅብረት መገለጫዎቿ ናቸው። ሃይማኖት፣ ባህል፣... Read more »

 የኢትዮጵያዊነት የትውልድ አደራ

የትውልድ አደራ በኢትዮጵያዊነት በትላንት በዛሬና በነገ የሚመነዘር የታሪክ ውርርስ ነው። ውርርሱ ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ሳይሆን ከእርስ በርስ መሰጣጣት፣ ከእርስ በርስ መተሳሰብ፣ ከእርስ በርስ መከባበር፣ ከእርስ በርስ መደማመጥ እና ከብዙሀነት ውስጥ የሚመዘዝ... Read more »

እንደ ንብ አብረን እንደ አንበሳ ተከባብረን!

ጣሊያናዊውሴቺ (Cecchi) የተባለው ተጓዥ ኢትዮጵያን አይቶ “የሰዎችን ሕብረ ቀለም ከኢትዮጵያ ውጪ አይቼ አላውቅም ሲል ጽፏል፤ ኢትዮጵያን ለመግለፅ “መካነ ሕዝብ “ የሚለውን ሀረግ ተጠቅሟል። የ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንግሊዛዊ አሳሽ ሔነሪ ብላንክ በበኩሉ... Read more »

ረመዳን እና መንፈሳዊ ትሩፋቶቹ

መቼም የረመዳን ወር ጨረቃዋ ስትወጣ፣ የረመዳን ወር ውብ ድባብ አየሩን ሲሞላ ሕዝቡ እዝነትን ይላበሳል። የደረቀው ልብ ወደ መርጠቡ ያዘነብላል፣ አስቸጋሪው ፀባይ ይለሰልሳል፤ ይህ እውነታ አንዳች መለኮታዊ ምስጢር ስላለው አፈንግጦ የከረመው ሁላ ተጣጥቦ... Read more »