ለከተማዋ ፅዳት የነዋሪነት ግዴታችንን እንወጣ

መዲናችን ሀገር የሚያውቀው ፀሐይ የሞቀው የመጸዳጃ ቤት ችግር አለባት፡፡ ከዚህ የተነሳም በየቦታው ሰው አየን አላየን እያለ የሚሸና ፣ ሸሸግ ያለ ቦታ እየፈለገ ወገቡን የሚሞክር ጥቂት አይደለም። አሁን አሁን ደግሞ በሃይላንድ የውሃ መያዣ... Read more »

ቴሌ/ቨርችዋል-ሜዲስን የዘመናዊ ሕክምና የተስፋ ጎህ

ሕክምናን ተደራሽ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ማድረግ አይደለም እንደኛ ላሉ ሀገራት ለበለጸጉ ሀገራትም ምን ያህል ፈተና እንደሆነ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ታዝበናል። ለነገሩ በድህረም ሆነ በቅድመ ወረርሽኝ ሕክምናን ተደራሽ የማድረግ ችግር የነበረ ዛሬም የቀጠለ ነው።... Read more »

በኮሪደር ልማቱ የተመለከትነውን ትጋት ለማስቀጠል …

አዲስ አባባ ስሟን የሚዋጅ ደረጃ ላይ እንድትደርስ በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል። ከጥረቶቹም መካከል ‹‹እውነት ይህ ሰፈር እንዲህ ያምር ነበር እንዴ ?›› በሚያሰብል ደረጃ የከተማዋ ታዋቂ ሰፈሮች ፒያሳና አራት ኪሎ በሚያሰደንቅ ሁኔታ ተቀይረው መመልከት... Read more »

ከተረጂነት አመለካከት የመውጫው መንገድ

ኢትዮጵያውያን እንደ ድርቅ ያሉ የተፈጥሮ ክስተቶች በአንድ በኩል፣ እንደ ግጭትና ጦርነት ያሉት ቀውሶች ደግሞ በሌላ በኩል በተደጋጋሚ ተመላልሰውባቸዋል። እነዚህ አደጋዎች በየዘመኑ እየተከሰቱ የአያሌ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈዋል፤ አያሌዎችንም ለመፈናቀል ዳርገዋል፤ ችግሮቹ ጥለውባቸው ባለፉት... Read more »

 ለኦዲት ግኝቱ አስተማሪ የእርምት ርምጃ

ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች ሰኔ ወር ገብቶ ሳይጠናቀቅ የተለያዩ ግዥዎችን ለመግዛት ፣ የተለያዩ ክፍያዎችን ለመክፈል፣ የዱቤ አገልግሎቶችን ለመሰብሰብ መሯሯጥ የነበረ አሁንም ያልተቀረፈ ተግባር መሆኑ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይስተዋላል። ይህ የሚያመላክተው ከሥር ከሥሩ በየጊዜው ነገሮችን... Read more »

 አረንጓዴ ዐሻራ – ለሁለንተናዊ ልማት

የበለፀጉ ሀገራት አሳሳቢ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመግታት የአረንጓዴ ኢኮኖሚና መሰል ስምምነቶች እንዲሁም ፖሊሲዎችን ነድፈን እየሠራን ነው ይላሉ፤ ይሁንና በተግባር ሲታይ መሬት ላይ ጠብ ያለ ነገር አይስተዋልም። እነዚህ የበለፀጉ ሀገራት የሚለቅቁት በካይ... Read more »

 የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት

መንግሥት የዋጋ ግሽበቱንና እሱን ተከትሎ የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የገንዘብና የፊስካል ፖሊሲውን በማስተካከል፤ ነዳጅንና ማዳበሪያን በመደጎም፣ የምግብ ዘይትና መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ በማመቻቸት፣ አምራቹንና ሸማቹን በቀጥታ ለማገናኘት የገበያ ማዕከልና የሽያጭ... Read more »

በአማራ ክልል በሠላም ጉዳይ የተካሄደው ኮንፈረንስ ያወጣው ባለ 10 ነጥብ የአቋም መግለጫ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር፣ የበርካታ ባሕል እና ቋንቋ ባለቤት፣ የነፃነትና የአንድነት ተምሳሌት፣ በገፀ ምድርና በከርሰ ምድር ሀብት የበለፀገች፣ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መገኛና ድንቅ የባሕል እሴቶች ባለቤት መሆኗ እንደተጠበቀ ሆኖ በሌላ... Read more »

የክረምት ስኬታማ የቤት ሥራዎቻችን

ክረምት’ ስርወ ቃሉ ከርም፤ ከረመ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ወርሐ ዝናም፣ ወርሐ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ 26 ቀን... Read more »

 በዘመናት የተገነባ የኦሊምፒክ ወርቃማ ታሪክ እንዳይጎድፍ

ተጠባቂው የፓሪስ ኦሊምፒክ ሊካሄድ የአንድ ወር የጊዜ ርዝማኔ ብቻ ይቀረዋል። በመሆኑም በመድረኩ ሀገራትን የሚወክሉ ብሔራዊ ቡድኖች ዝግጅታቸውን ከምን ጊዜውም በላይ አጠናክረው መቀጠላቸውን መታዘብ ይቻላል። በአትሌቲክስ ስፖርት ይበልጥ ተስፋ የተጣለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም... Read more »