የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነትና መልካም ፈቃድ ለኅብረተሰቡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ ነፃ አገልግሎት የሚያበረክቱበት ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና... Read more »
ጽሑፋችንን በተጠቃሽ ብቻ ሳይሆን ዘመን ተሻጋሪ፤ ዓለም አቀፍ ብቻ ሳይሆን ዩኒቨርሳል (ሁለንታዊ) በሆነ፤ አብዝቶም ታዋቂና እልፍ አእላፍ ጊዜ ተጠቃሽ በሆነ ጥቅስ (ኮቴብል ኮት) ስንጀምር ያለ አንዳች ምክንያት ሳይሆን፣ “ምናልባት” እንዲሉ፣ ምናልባት አንዳች... Read more »
አለመግባባትና ግጭቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት ምክክር /ውይይት/ አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችና ጥናቶችም ይህንኑ ነው የሚጠቁሙት:: ይሁን እንጂ በሳይንሳዊ መንገድ የሚተገበረው የምክክር መድረክ የየአገራቱ ባህል እና የማህበረሰብ ስነ ልቦና ውቅር... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሰላምና አንድነት ግድ የሚላት ጊዜ ላይ ነን:: በተለያዩ ጊዜ የተነሱ ፖለቲካዊና ብሄር ተኮር እሳቤዎች የመከራ ገጽ አላብሰዋት ሰንብታለች:: ከጦርነት ወደጦርነት በሆነ የፉክክርና የይዋጣልን እልህ ለማንም በማይበጅ የብኩርና... Read more »
የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ብሔራዊ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ ሦስት እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲሁም በትግራይ ክልል ደግሞ ከሐምሌ ሁለት እስከ ሐምሌ 12... Read more »
ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ ናት። በየዘመናቱ ‹‹የሀገሬን ሉአላዊነትና ዳር ድንበር አላስደፍርም›› ያሉ ጀግኖች ልጆቿ እምቢ ለሀገሬ በማለት አጥንታቸውን ከስክሰው፤ ደማቸውን አፍስሰውና ሕይወታቸውን መስዋዕት አድርገው የሀገራቸውን ሉአላዊነት አስጠብቀዋል፤ ለተተኪው ትውልድም ነፃ ሀገር አስረክበዋል። ኢትዮጵያ... Read more »
በስፖርቱ መስክ የቀረቡ የተለያዩ መዛግብት እንደሚያስረዱት ከሆነ ማኅበረሰብ አቀፍ የስፖርት እንቅስቃሴ “ማስ ስፖርት” ጤናማና አምራች ዜጎችን ከማፍራት ጎን ለጎን፣ ለሀገራዊ ሠላምና አንድነት የሚያበረክተው ፋይዳ ትልቅ ነው። በ1990 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ... Read more »
መዲናችንን አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ሌሎች ከተሞቻችንን ጽዱና ማራኪ ሆነው ማየትን ማንኛውም ሰው የሚጠላ አይመስለኝም:: ሁሉም ከተሞች ጽዱና ማራኪ እንዲሆኑ ደግሞ ከመንግስት ባሻገር የሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ድጋፍና ትብብር ያስፈልጋል። ስለ ሌሎች ከተሞች... Read more »
መንግሥትና ሕዝብ የሚያከናውኗቸው ሥራዎች ተከትሎ እንደ ሀገር በምጣኔ ሀብትም ሆነ በማኅበራዊ ልማት በኩል ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች ይታያል። በምጣኔ ሀብቱ በኩል ብዙ ለውጦች እየታዩ ናቸው። እነዚህ በግብርናው፣ በአንዱስትሪው፣ በቱሪዝም ዘርፉ፣ ወዘተ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »
የሰው ልጅ አሁን ከደረሰበት የእድገት ደረጃ ለመድረስ በበርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ኩነቶች ተፈትኗል፡፡ ከሰው ሰራሽ ፈተናዎች መካከል ጦርነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ጦርነት ከሰው ልጅ ማህበረሰባዊ እድገት ጋር የተቆራኘ እና አብሮ... Read more »