“ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን” (የአበው ምርቃት

ከማህበረ-ባህላዊ እሴቶች አንዱ ምርቃት ነው። ከስነልቦና ሕክምናዎች አንዱ ምርቃት ነው። “ወልዳችሁ ሳሙ፤ ዘርታችሁ ቃሙ” እንዲል ስነቃሉ፣ ከበጎ በጎውን መመኛ መንገዶች አንዱ ምርቃት ነው። ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ከሚያስቀጥሉት ማህበራዊ ተግባራት አንዱ ምርቃት (መመረቅ፤... Read more »

ከመልሶ ልማቱም የላቀው የኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ እንደ ስሟ አለመሆኗ ሁሌም ይገለጻል። በርግጥም እንደ ስሟ አይደለችም፤ አንዱ ጋ ጥሩ ሲታይ ሌላው ጋ ሲደርስ ጥሩ አይታይባትም። ጥሩ ያልሆነው ደግሞ ይበዛል። የአዲስ አበባን እንደ ስሟ አለመሆኗን በከተማዋ ተወልደው ያደጉትም፣... Read more »

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በአንድ ቻይና መርህ እይታ

ሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና በዓለም ደረጃ ተፅኖ መፍጠር በሚያስችል አቅም እየመጣች ያለች ሀገር ናት። ከአርባ ዓመታት በፊት ከድህነት ለመውጣት ስትፍጨረጨር የነበረች ይህች ሀገር ፣ አሁን ላይ በስኬት የምትጠቀስና ብዙ ነገር ሞልቶ የተትረፈረፈባት ሀገር... Read more »

ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት

ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ለማህበራዊ መሠረቱ ወይም ለደጋፊው አልያም ለተከታዩ የሚቀርጸው መልዕክትና ለሀገርና ለሁሉም ዜጋ የሚያስተላልፈው መልዕክት መለያየት ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው። ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መልዕክት የሚቀርጽበት አግባብ እና በምርጫ... Read more »

ትጋትን ከኮሪደር ልማቱ

የከተማችን የኮሪደር ልማት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ልማቱ ለከተማችን ውበትና ጽዳት አዎንታዊ ሚና ይኖረዋል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፤ የከተማውን ነዋሪ ያገለለ ነው በሚል ቅሬታ የሚያነሱ ሰዎችም አልጠፉም። እርግጥ ነው! አዲስ አበባ እንደ ስሟ አበባ... Read more »

ለሀገር የእድገት እና የሰላም ጽናት የወጣቶች ኃላፊነት መተኪያ የለውም

ሀገራት የዜጎቻቸው ነፀብራቅ ናቸው፤ ዜጎችም የየሀገራቸው ተምሳሌት ናቸው፡፡ የእያንዳንዱ ሀገር የኢኮኖሚ አቅም፣ የአኗኗርና የአስተዳደር ሥርዓት፣ ወግና ባህል፣ ሥልጣኔና እድገት ሌላውም ነገር ሁሉ በአንድም ይሁን በሌላ በዜጎች ይገለጻል፡፡ በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የተለያየ የአሠራርና... Read more »

 ብዙሃነት፣ ህብረ- ብሄራዊነት፣ ኢትዮጵያዊነት

ሸማ እንደሚጥፍ መርፌ በጉራማይሌ ቀለሞች የተዋብን እኛ፣ ማንም በሌለው ብኩርናና ልእልና ሰውና ሀገር የሆንን እኛ፣ ከቀለማችን እያጠቀስን ሌሎችን የቀለምን እኛ፣ ከዚህ እስከዛ በሌለው ዳር አልባ ትቅፍቅፍ በአብሮነታችን ዓለምን ከባርነት ነጻ ያወጣን እኛ... Read more »

የከተማዋ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ነገር “የላጭን ልጅ …” እንዲሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ወደ ጎን መስፋፋትና ሽቅብ መወርወር ታሳቢ በማድረግ የንጹህ የመጠጥ ውሃ ፍላጎቷ ለመመለስ ይሰራል:: ለእዚህም የግድቦቹን አቅም በማሳደግ፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈር መውተርተሩን ተያይዞታል:: በእነዚህ... Read more »

የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአመራሩ ብቻ ሊፈቱ አይችሉም

ምንም ይሁን ምን የመልካም አስተዳደር ንቅዘት ባለበት ሁሉ የሕዝብ ጫንቃ መቁሰሉ፤ ሕሊናም መድማቱ የማይቀር ነው:: ባላደጉ ሀገራት ውስጥ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማምጣት ሲታሰብ ፊት ለፊት እንደ ተራራ ተደንቅሮ የማይገፋና የማይናድ የሚሆነው ይሄው የመልካም... Read more »

በሰላም ሰባኪ አጀንዳ እኩይ ትርክቶችን እናክም

ሀገራችን ሰላም ጠል በሆኑና ለማንም በማይበጁ ነጣጣይ ትርክቶች ስር ከወደቀች ሰንበትበት ብላለች:: በለው በሚሉና ወደሌላው ጣት በሚቀስሩ ተረት ተረት ታሪኮች ሰላሟንና አንድነቷን አጥታ በብሔር ቡዳኔ ተተብትባለች:: የትርክቶቹ ምንጭ ሳይታወቅ ሀገርና ሕዝብን ችግር... Read more »