የአምራች ዘርፉ መሻገሪያ መላ

ዛሬ በከተሞቻቸው እድገት፣ በሕዝቦቻቸው ስልጣኔ፣ በቴክኖሎጂያቸው መዘመን፣ በሀብት መጠናቸውና በሌሎች በማሳያነት የሚቀርቡ ሀገራት ከትላንታቸው ረሀብ፣ ጦርነት፣ ወረርሽኝ፣ ያልዘመነ ቴክኖሎጂ፣ያልሰለጠነ የሰው ኃይል፣ ድህነትና መሰል ችግሮች ይመዘዛሉ። በበረታ ህብረት፣ በስኬታማ የፖሊሲ ጉዞ፣ በጠንካራ የሥራ... Read more »

የኮሪደር ልማቱ ከመንገድም ባሻገር

የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ ምቹ ያልሆኑ ጎዳናዎች፤ ለተሽከርካሪ እንዲሁም ለእግረኞች አመቺና ከተማዋን በሚመጥኑ መንገዶች እየተተኩ ይገኛሉ። በዚህም ምክንያት ከቤቱ በእርምጃ ወደ ሥራ የሚያቀና አሊያም የሚመለስ፣ ለታክሲ እና አውቶቡስ ጥበቃ... Read more »

 መሬትም እንደ ልብስ ያልቃል፤

መሬት የማይተካ ሀብት ነው። በአግባቡ ካልተጠቀሙት ይባክናል። እንደ ልብስ ያልቃል። ካለቀ ደግሞ አይተካም። እንደ ወረቀት ልናባዛው አንችልም። ከሞላ ጎደል የአዲስ አበባን መሬት ጨርሰን ወደ አጎራባች ወረዳዎችና ከተሞች መቀላወጥ ከጀመርን ሰነባበትን። መሬት እንደ... Read more »

 የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄና ቀጣናዊ ፋይዳው

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የምትገኝ ግዙፍ ሀገር ነች። ግዙፍነቷ ከሕዝብ ብዛት እስከ ኢኮኖሚ ጥንካሬ ድረስ ይገለጻል። ከዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ፈጣሪነት እስከ ጠንካራ መከላከያ እና የጸጥታ ተቋማት ግንባታ ድረስ ይዘልቃል። የነጻነት ተጋድሎዋና እና የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

የፕሪቶርያው ስምምነትና የማዕከላዊ መንግሥቱ ጥረት

ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶርያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን መሠረት አድርጎ ሉዓላዊነትን፣ የግዛት አንድነትን እና ብሔራዊ ጥቅምን ባከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል፡፡... Read more »

ጽዱ ኢትዮጵያ – ለአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ

በዓለማችን ንፁህና ፅዱ ከሆኑ ሀገራት መካከል ጃፓን በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ይህቺ የሩቅ ምሥራቅ ፈርጥ ከተሞቿን፣ የተፈጥሮና የመስህብ ስፍራዎቿን ማፅዳት እንደ ሥራ ሳይሆን ልክ እንደ ባህል አድርጋ ይዛዋለች፤ ጽዱነት በእጅጉ ተዋህዷታል፡፡ ጃፓናዊያን አንድ በፍፁም... Read more »

 ደሞ ሶስተኛ ሳተላይት !

ሀገራችን ሶስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ ማድረጉ ለዛሬው መጣጥፌ መነሻ ሆኖኛል። በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሕይወት፣ ኑሮ፣ ትምህርት ፣ ምርምር ፣ ልማት ፣... Read more »

 የወለጋ ሕዝብ ፍላጎት- “መድማት ሳይሆን መልማት”

የሰላም እና የልማት ጥያቄዎች በኢትዮጵያ በየትኛውም ጫፍ ባሉ ማኅበረሰቦች ዛሬ ሳይሆን ለዘመናት ሲቀርቡ የነበሩ አንገብጋቢ ጉዳዮች ናቸው። በሀገራችን እነዚህን ጥያቄዎች ታሳቢ ያደረጉ የለውጥ ንቅናቄዎችም በተለያዩ ወቅቶች ተከናውነዋል። ከአምስት ዓመት በፊት በኦሮሚያ፣ በአማራ፣... Read more »

ልዩ ትኩረት የሚሻው የማዳበሪያ ሥርጭት

የኢትዮጵያ ግብርና ወይም እርሻ ለበርካታ ክፍለ ዘመናት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለውለታ፣ ለሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ዋልታና መከታ፣ ለገጽታ ግንባታ መታያና መመልከቻ ነው። ለዘርፉ ምርትና ምርታማነት መጎልበትም እንደ አፈር ማዳበሪያ ያሉ ዘመናዊ ግብአቶች እጅጉን ወሳኝ... Read more »

በመመሪያ ክፍተት የሚሰቃዩት የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች

በዓለም ታሪክ የባቢሎኑ ሀሞራቢ የመጀመሪያውን “ኮድ ኦፍ ሎው” እንዳዘጋጀ የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ። ይህ ሕግ ለዘመናዊ ሕጎች መነሻ ከሆኑት መካከል አንደኛ ሆኖ ይጠቀሳል። ለሀገረ መንግሥት ካስማ እና ምሰሶ ከሚባሉት መካከል የተደራጀ ሕግ መኖር... Read more »