የችግሮቻችን መሻገሪያ ብቸኛው አማራጭ

ኢትዮጵያ የነጻነትና የአይበገሬነት ተምሳሌት የመሆኗን ያህል፤ የጦርነት፣ የርሃብ፣ እርዛት፣ የመፈናቀልና የጥላቻ ትርክትን የያዙ ታሪኮችም ባለቤት ሆናም ትገለጻለች:: አብዛኛውን የኢትዮጵያን የውስጥ ታሪክ መለስ ብሎ ላየውም የውስጥ አለመግባባት፤ ግጭትና ጦርነት የበዛበት ነው:: በጋራ ታሪኮቻችን... Read more »

 ‹‹ኢትዮጵያ እንደምን ሠለጠነች?››

የታሪክ መታጠፊያዎች በግለሰቦች የሚጀመሩ ናቸው:: ዘመን ተሻጋሪ ቅርሶች ሺህ ዘመናትን የሚመሰክሩት በግለሰቦች ታስበው፣ በብዙዎች ተፈጽመው ነው:: እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎች የአንዲት ሀገር የሥልጣኔ መለያ ይሆናሉ ማለት ነው:: ለምሳሌ፤ የአክሱም ዘመነ መንግሥት እያልን... Read more »

ውይይት- በእጃችን ላይ ያለ የችግሮቻችን መሻገሪያ መፍትሔ

ኢትዮጵያውያን ምዕራቡን ከምስራቅ፣ ሰሜኑን ደግሞ ከደቡብ የሚያገናኙ እንደሀገር ዘመናትን የተሻገርንባቸው፤ ጠንካራ ሀገር የተገነባባቸው፤ በዓለም አደባባይም በበጎ የምንነሳባቸው ትርክቶች አሉን። እነዚህ ትርክቶችም በሕብር የደመቀ አብሮነታችንን መጠበቂያ እና የበለጠ መተሳሰሪያ ገመድ በመሆንም ዛሬ ላይ... Read more »

ከመጠላለፍ ፖለቲካችን ወደ መነጋገሪያ መድረካችን እንመለስ

የዛሬ ጹሑፌን ፈር ማስያዣ ይሆነኝ ዘንድ በአንድ ገጠመኜ ለመንደርደር ወደድኩ። ከዓመታት በፊት ተማሪ በነበርንበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(6 ኪሎ ዋናው ግቢ) በተለያዩ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች የሚናጥበት ቀውጢ ወቅት ነበር። ታዲያ የዛን ቀውጢ ሰሞን የሥነ-ተግባቦት... Read more »

መጪው ክረምት እና የጎርፍ ስጋት!

ዝናብ ከዘነበ ጎርፍ የማይቀር ተፈጥሯዊ ክስተት በመሆኑ የሰው ልጅ ጎርፍን ሊቆጣጠረው እንጂ ሙሉ በሙሉ ሊያስቆመው አይችልም። ጎርፍ ተፈጥሯዊ ክስተት ቢሆንም በጎርፍ አደጋ ምክንያት የሰዎች ሕይወት እንዳያልፍ፤ አርሶ አደሮች የዘሩት አዝመራ በጎርፍ እንዳይወሰድ... Read more »

ከዘመኑ የተፋቱ አገልግሎቶች

ዓለም አንድ መንደር በሆነችበት በዚህ ዘመን፤ በቴክኖሎጂ ሥርዓት ውስጥ ማለፍ ግድ ይላል። ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቀድመው የሄዱና ብልጽግናን ያረጋገጡ ሀገራት ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። ኢትዮጵያም አልረፈደም ብላ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጋ መሥራት ከጀመረች ጥቂት... Read more »

“የ66ቱም ሆነ የ83ቱ ክስተት – ለውጥ ወይስ አብዮት…!?”

መርገም እንበለው አለመታደል የሚያግባባን የጋራ ሰንደቅ አላማ፣ ታሪክ፣ ትርክት፣ ጀግና፣ ሀገራዊ ምልክት፣ ትውፊት፣ ባህል፣ ወዘተረፈ የለንም። ሀገሪቱ በምትመራበት ፍኖተ ካርታም ሆነ ራዕይ ላይ አንስማማም። ጥንታዊ የሀገረ መንግሥት ታሪክ ቢኖረንም፤ ሉዓላዊነታችንና ነፃነታችን የታፈረና... Read more »

‹‹ዘላቂው የሰላም መንገድ… ምክክር!››

ጦርነት የሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ሲሆን፤ ውድመትን፣ መከራን እና ኪሳራን እየተወ የሚኖር አሳዛኝ እውነታ ነው። በአንድ ሀገር የሚኖሩ ብሔር እና ብሄረሰቦች እርስ በርስ ሲጋጩ ደግሞ መዘዙ አስከፊ ነው። በጦርነቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ የሆኑ... Read more »

 የሀገር ሠላም ማሳያዎቹ

ጦርነትና ግጭት የተመላለሰበት ሕዝብና ሀገር የሠላምን ዋጋ በሚገባ ያውቃል:: በጦርነትና ግጭት አያሌ ዜጎቹን ያጣ፣ አያሌዎቹም የተፈናቀሉበት፤ ጥሪትና ሀብቱ የወደመበት ወደ ድህነት የተመለሰ፣ እድገቱ የቆመ ሕዝብና ሀገር የሠላምን ዋጋ በሚገባ ይገነዘባሉ:: እንኳንስ እነሱ... Read more »

የፅዱ ኢትዮጵያ መሠረት

አዲስ አበባ ከተማን ለነዋሪዎቿ፣ ለእንግዶቿ፣ ለጎብኚዎቿ ምቹ በማድረግ ሂደት በእጅጉ የሚያስፈልጓት ምንም ቀራቸው የማይባሉ ግዙፍና ውብ ሕንጻዎች፣ ሰፋፊ መንገዶች፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች ብቻ አይደሉም፤ ከተማዋ ያረጁ ያፈጁ መንደሮቿ መታደሳቸውን፣ በአዲስ መልክ መገንባታቸውን፣ የውሃ... Read more »