የሰሞኑ እንመካከርና አንድምታው

ከሰውም ሰው እንዳለው ሁሉ፣ ከቃልም ቃል፤ ከቃላትም ቃላት አሉ። ከእንጨት ተመርጦ ለታቦት እንደሚሆነው ሁሉ፤ ከሰውም ተመርጦ ለሹመት የመታጨቱ ጉዳይ የነበረ፣ ያለ እና የሚኖር ነው – ካስፈለገም “ሳይንሳዊ ሀቅ ነው” ማለትም ይቻላል። ቃላት... Read more »

በመነጋገር ራስን እና ሀገርን ማትረፍ

ውይይት የትኛውንም ችግር የሚፈታ ቁልፍ የተግባቦት አማራጭ ነው:: ከሀይልና ከሰጣ ገባ በበለጠ ለትውልዱ ሰላምን፣ ለሕዝቡ ደግሞ መረጋጋትን የሚሰጥ የበላጭና የአዋጪ ምክረ ሀሳብ መገኛ ነው:: በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በእርስ በርስ ግንኙነት በኩልም የነበረውን አጥርቶ... Read more »

ሀገራዊ ምክክር – የጨዋው መንገድ

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተለያዩ ምዕራፎችን አልፎ አጀንዳ ወደ ማሰባሰብ ምዕራፍ ገብቷል። ባለፈው ሳምንትም በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ሁሉም ባድርሻ አካላት የተሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ አካሂዷል፤ ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በይፋ... Read more »

የፍትሃዊነትና የተደራሽነት ማሳያ

ማንም ሰው አካል ጉዳተኛ ላለመሆን ምንም ዓይነት ዋስትና የለውም። አካል ጉዳተኛነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ጊዜና ስፍራ እንዲሁም በማንኛውም ሰው ላይ ከጽንሰት እስከ ህልፈት ሊደርስ የሚችል አንዱ የህይወት አጋጣሚ ነው። የአካል ጉዳትን ለመተርጎምና ለመረዳት... Read more »

 ንግዳችንን ከሴራ ወደ ስራ

ከጥንት እስከዛሬ የሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ አስመጪዎችና ሻጮች የነገሱበት፣ ከውድድር ይልቅ በድርድርና ከመጠን በላይ ትርፍ መዛቅ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የሸማቹን ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ እያደረገው ነው። ሶስትና አራት እጥፍ ማትረፍ፤ ማጭበርበር እንደ ሕገ-መንግስታዊ... Read more »

 አሳሳቢው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሙስና ችግር

በቅርቡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት“ ማንይጠየቅ?” በሚል ርዕስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአሠራር ጥሰቶችን የሚያስመለክት የምርመራ ዘገባ ሠርቷል። የዘጋቢ ፊልሙ ማጠንጠኛ በዩኒቨርሲቲው የተፈጸመን የሕግ ፣ የአሠራር ጥሰትን እና የሙስና ድርጊትን ይመለከታል። ዩኒቨርሲቲው የተማረ ዜጋ የሚፈራበት... Read more »

 ስለሰላም…

በሰላም ስለሰላም መነጋገርና መፍትሄ ማምጣት ምናልባትም ዘመናዊነትና ስልጣኔ ከተሸከፈባቸው ሽክፎች መሀል ዋነኛው ነው። ከዚህ ወግ በመነሳት ለሰው ልጅ መሰረታዊና እጅግ አስፈላጊ ሆነው ከተቀመጡ እውነታዎች መሀል ሰላም አንዱ ነው፤ ሰላም እሞግታለው። ፈጣሪ ሕይወትን... Read more »

‹‹የእኛን ምረነዋል፤ ግን የእግዚአብሔርን አንምርም››

አንድን ታሪክ የጽሑፌ መግቢያ አድርጌያለሁ። ታሪኩም እንዲህ ነው። ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ፤ ጓደኛሞቹ በጣም የሚዋደዱና አብረውም በበረሀ መሄድ ያዘወትራሉ። ከዕለታት አንድ ቀን ይጋጩና አንደኛው ሌላኛው ላይ መሳሪያ ደግኖ እንዲህ ይለዋል። ምን ታመጣለህ? እዚሁ... Read more »

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ግንኙነት ቀጣናዊ ፋይዳ

179ሺ 119 ስኴር ኪሎ ሜትር ስፋት አላት:: የሕዝብ ብዛቷም 4ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ነው። በመቶ ማይልስ ርዝምት ከገልፍ ኦ ኤደን ጋር ጠረፍ ትጋራለች:: በስተደቡብ ከኢትዮጵያ ጋር በስተምዕራብ ደግሞ ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች:: በስተምስራቅ... Read more »

ዜጎችን ከሀሰተኛ መረጃዎች ለመታደግ

ሰሞኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ በዩ ቲዩብ እና ቲክቶክ ከሕዝብ ባህል እና ሞራል ውጭ የሆነ ሀሰተኛ የፈጠራ ታሪኮችን እንደ እውነተኛ ታሪክ እያደረጉ ሲያቀርቡ አገኘኋቸው ያላቸውን ሰዎች በቁጥጥር ስር አውሏል:: እነዚህ ወጣቶች ቢሮ ተከራይተው፣... Read more »