ሳይቃጠል በቅጠል

የእንግሊዘኛው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በዚያ ሰሞን ዕትሙ አንድ አስደንጋጭ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮን ጠቅሶ ባስነበበን በዚህ አስደንጋጭ መርዶ አራት መኪና ከእነ ተሳቢው ተመሳስሎ የተሰራ የአፈር ማዳበሪያ መያዙን አርድቶናል። ለፕላስቲክና... Read more »

ሁሉም ስለ ሀገር ሰላም!

ዓለምን ወደ አንድ መንደር ለማምጣት ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ ሀገራት ዓላማቸውን እውን ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ የመመልከቱ ጉዳይ አዲስ አይደለም፡፡ እጅን በአፍ የሚያስጭኑ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በአንዱ ተገርመን ሳናበቃ እንዳሻቸው ይፈራረቃሉ፡፡ በአህጉራችን አፍሪካ... Read more »

 በብዙ ስኬት የታጀበው የግብርናው ዘርፍ

ኢትዮጵያ ግብርናን ከፈጠሩ ሀገሮች አንዷ ነች። ይህ ብቻም አይደል በወቅቱ ለግብርና ሥራ መዋል ይችላሉ የተባሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንም ትጠቀም እንደነበር በርካታ መዛግብት ይናገራሉ። ይህም ሆኖ ዘርፉ የዕድሜውን ያህል ባለማደጉና በተለመደው ባህላዊ አስተራረስ ዘዴ... Read more »

 ልምድ ሊወሰድበት የሚገባው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት

ለዛሬው ዓለም ሰው “የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት” አዲሱ አይደለም። ካልሰለቸው በስተቀር ሲሰማው ውሎ ሲሰማው አድሯል፤ ኖሯልም። ድምፃዊው “ታዲያ ምን ያደርጋል · · ·” እንዳለው ሁሉ፣ የዛሬው ዓለም ሰው የሰማውን ከመስማት በስተቀር ወደ መሬት፣... Read more »

የዛሬ ማንነታችን በብዙ ምስክርነት ቆሞ ከነበረው ከትናንት ታሪካችን ለምን ተለየ ?

ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ ጥሩ አድርገው ከተናገሩና ድንቅ አድርገው ከጻፉ ጸሀፍያንና ሀሳብያን መካከል የሆመር ‹ኢትዮጵያ የገነት ሀገር ሕዝቦች› የሚለው በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ይሄን ለመነሻነት ላንሳ እንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን፣ በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ኢትዮጵያን አጉልተው ያሳዩን... Read more »

ሰኔና አርሶ አደሩ …

ለኢትዮጵያውያን ብዙ ትርጉም ያለው የሰኔ ወር እነሆ ገባ። የግንቦቱ የጸሀይና የሙቀት ይህን ተከትሎ የሚከሰት አቧራማ ወቅት እያበቃ የክረምቱ ወቅት ለመግባት መንደርደር የሚጀምርበት ነው። እናም ዝናብ፣ ጭቃ፣ ብርድ፣ ጉም የመሳሰሉት ይህን ወር ይዘው... Read more »

 አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አዲስ የማድረጉ የልማት ጉዞ

ከ135 ዓመታት በላይ ያስቆጠረችው አዲስ አበባ እንደስሟ አዲስ እና ውብ ሳትሆን ዘመናትን ተሻግራለች። እንዴውም ከስሟ በተጻራሪ የቆሻሻ እና የብክለት ተምሳሌት ሆና ያለፉትን ዘመናት አስቆጥራለች። በውልደትና በስደት በየጊዜው የሚያሻቅበውን የሕዝብ ቁጥር የሚመጥን የመኖሪያ... Read more »

ኢትዮጵያዊ መልካችን ይሻለናል!

እንደሚታወቀው በመፅሐፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁራን ውስጥ በተደጋጋሚ ስማቸው ከተጠቀሱ የዓለም ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ ትሰለፋለች። ይህም የሚያሳየው ሀገሪቱ ጥንታዊ የእምነት፣ የታሪክ፣ የባህል፣ የፍልስፍና የሥነ-ጽሁፍ፣ የዜማ፣ የጥበብ … ወዘተ መፍለቂያ... Read more »

ወርቃማ ሕግ ገሸሽ አድርገን የየራሳችንን ወርቅ ቅብ አብለጭላጭ ሕግ ያወጣን መስሏል

ኢትዮጵያውያን ከ99 በመቶ በላይ አማኞች ናቸው የሚል የጨረታ /Clichy / እውነት አለ። የክርስትና ፣ የእስልምና ፣ የይሁዲ ወይም የሌላ ዕምነት ተከታዮች ናቸው። ጥያቄው እኔን ጨምሮ ይሄን እምነታቸውን በተግባር ይኖሩታል የሚለው ነው። አዎ... Read more »

ስለ ሀገር – እንመካከር

ምንጊዜም በግል ከወጠኑት ሃሳብ ይልቅ በጋራ የመከሩበት ጉዳይ ሚዛን ደፍቶ ይገኛል፡፡ ይህ እውነት ከግለሰቦች አልፎ ወደ ሀገርና ሕዝብ በተሻገረ ጊዜም ትርጉሙ ከበድ ያለ ነው፡፡ ‹‹አንድ ሰው አይፈርድም አንድ እንጨት አይነድም›› እንዲሉ ከግላዊነት... Read more »