ተባብረን ቅጥሮቻችንን እንጠግን

 “እንነሳና የፈራረሰውን ቅጥራችንን እንጠግን። እጃችንንም ለመልካም ነገር እናበርታ።” (ነህምያ) የታሪክ አረዳድ እውነታ፤ በርካታ ጸሐፍትም ሆኑ ተናጋሪዎች መቶም ሆነ ሺህ ዓመታትን ወደ ኋላ አፈግፍገው ያልኖሩበትን ዘመን በማስታወስ ከታሪክ መጻሕፍትና ባለታሪኮች የወደዱትን ወይንም ይጠቅማል... Read more »

ለሁላችንም የማይሆን ለአንዳችን አይሆንም!

 ዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ድርጅት፣ በአንድ ወቅት ባወጣው መግለጫ በዋናዋ ሶማሊያ ግዛት በእርስ በርስ ውጊያው ላይ በአንዳንድ ስፍራዎች ጦርነቱ ከፈጠረው መፈናቀልና ስደት ሌላ ድርቅና ረሐብ ገብቶ ስለነበረ “የማርያም መንገድ“ አግኝተን እርዳታውን ለማድረስ በገባንባቸው... Read more »

እንደ ነብር ጅራት ከያዙ የማይለቁት …! ?

 ፈረንጆች ብረትን መቀጥቀጥና ማጣጠፍ እንደ ጋለ ነው የሚል ወርቃማ ይትበሀል አላቸው። ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ አሳዛኝ ግድያ በኋላ በመልካው፤ በአየሩ ጮኽው ከሚሰሙ፣ ጎልተው ከሚታዩ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የሕግ የበላይነት ነው። የዛሬ መጣጥፌ እዚህ... Read more »

ሰብአዊ ተሐድሶ ያስፈልገናል

የጽንሰ ሃሳብ ማስታወሻ፤ ሰብአዊነት ፍቺው ጥልቅ፤ ትርጉሙም ከ እስከ ተብሎ ተተንትኖ የሚያበቃ አይደለም። ጥንታዊያን ፈላስፎችም ሆኑ ዘመናዊዎቹ ብጤዎቻቸው ሰብአዊነትን “የሰው ልጆች አስተሳሰብ፣ ስሜትና ተግባር መገለጫ ተፈጥሯዊ ምንነት ነው” የሚለውን ጥቅል ጽንሰ ሃሳብ... Read more »

የግብጽን ኩራት መጋራት አይደለም ሃጢያት !!

ዓባይ ላለፉት አራት ሺህ ዓመታት መነሻውን አድርጎ ለታችኛዎቹ ተፋሰስ ሀገራት ለግብጽና ሱዳን ሲሳይ ሲሆን ለምንጭቱ ሐገረ ኢትዮጵያ ደግሞ ከአካፋይነት ያልዘለለ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። አሁን ግን ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያውያን ስናልመው ቆይተን ባለፉት... Read more »

የላይና የታች ሰፈር ፍረጃ

በፍራጃ የተካነ ማህበረሰብ እየተፈጠረ ነው እንዲህ ያለ ልኬት በራሱ አተያይ የሚፈርጅ እታች ሰፈር እንዲ ተባለ፤ እላይ ሰፈር ደግሞ እንዲህ ሆነ ማለት የተለመደ ሆኗል እራስን ከሰፈርተኞች በማውጣት ሌሎችን አቅጣጫ ሰጥቶ ማቧደንን ተያይዘነዋል መዳቢነት... Read more »

«ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው…»

ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሲመደቡ ጀምሮ የዕለት ውሏቸው በሩጫ የተሞላ ነው:: ከተማዋን የሸፈናትን ድህነት ለመግፈፍ እንደባተሉ ነው:: ይኸን ጥረታቸውን የሚያደንቁና የሚያግዙ እጅግ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የመኖራቸውን ያህል፤... Read more »

አዲሱ አውደ ውጊያ…! ?

በሀገራችን ጥንታዊ ታሪክ እንደ ግብፅ ተደጋጋሚ ወረራ፣ ጥቃትና ዘመቻ የከፈተብን ሀገር የለም::ከዚያ ሩቅ ዘመን አንስቶ ግብፅ ተኝታልን አታውቅም::አንድ ጊዜ በሰሜን፣ ሌላ ጊዜ በሰሜን ምዕራብና በምሥራቅ 11 ጊዜ ጦርነት ከፍታብናለች::ይሁንና በሁሉም ወረራዎች በጀግኖች... Read more »

በምግብ ራስን የመቻል ጅማሮ

የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች እንደሚያስፈልጉት ይነገራል፤ ምግብ፣ መጠለያና ልብስ፡፡ ከነዚህ ሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ ምግብ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ምክንያቱም የሰው ልጅም ሆነ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ያለምግብ... Read more »

ተግባራዊ እውነትነት ይቅደም !

ሀገራችን የምትገኝበት መስቀለኛ መንገድ ከምንጊዜውም በላይ ከመርህ፣ ከንድፍና ጽንሰ ሀሳብ ይልቅ አመክኖዊና ተጠያቂያዊ የሆነ ተግባራዊ እውነትነት / ፕራግማቲዝም / ላይ የተመሰረተ ምልከታንና መላን ይፈልጋል። በነገራችን ላይ ሀገራችን ዛሬ ለምትገኝበት ውጥንቅጥ የዳረጋት አንዱ... Read more »