የኤሌክትሪክ ኃይል ልማትና ተጠቃሚነት ውጤታማነቱን ከነግለቱ

ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት በተለይ ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል በማልማትና በመጠቀም መጠነ ሰፊ ተግባሮችን ስታከናውን ቆይታለች፤ እያከናወነችም ትገኛለች። በዚህም ውጤታማ መሆን ችላለች የሚያስኙ ስራዎችን ሰርታለች ብሎ መናገርም ይቻላል፡፡ ውጤታማነቷም አካባቢን የማይጎዱ... Read more »

እንደ ልማቱ በሙስና ላይ ተመሳሳይ አቋም ይዞ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል

ሰሞኑን አንድ ሰነድ ሳገላብጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ለመመልከት ሞክሬ ነበር፡፡ የኮሚሽኑ ርዕይ በ2025 ዓ.ም ሙስና ለከተማ አስተዳደሩ ልማት እና መልካም አስተዳደር... Read more »

 የኢድ አል አድሃ በዓልና ኢትዮጵያዊ እሴቶች

የአረፋ በዓል ታላቅ በዓል ነው። የእስልምና እምነት እንደሚያስተምረው አረፋ የሚለው ቃል በአረብኛ “አወቀ” እንደማለት ነው። ይህም ታሪክ አለው። አዳምና ሔዋን ወይንም አደምና ሃዋ ከጀንነት ወደ ምድር ከወረዱ በኋላ ለብዙ ዘመናት ተጠፋፍተው ነበር።... Read more »

ለኮሚሽኑ ዓላማ ስኬታማነት …

ኢትዮጵያ ሺህ ዓመታትን የተሻገረ ሀገረ መንግሥት የገነባች ሀገር ነች። ይሁን እንጂ የሀገረ መንግሥት ግንባታው የተጠናቀቀና ምሉእ አይደለም። በየዘመናቱ በትውልድ አለመግባባት፣ በተሳሳተ ትርክትና በመሳሰሉት እንቅፋቶች ጠንካራ መሠረት የመጣል ሂደቱን የሚያስተጓጉሉ ችግሮችንም እየተጋፈጠች እና... Read more »

 ባላየ ባልሰማ እያለፍነው ያለ ነጩ ዝሆን

በዚህ ዕለተ ሰንበት መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ በebs ቡና ሰዓት ላይ ቀርበው፤ ከማር ከወለላ በሚጣፍጠው ወጋቸው ስለ እርቅ አስፈላጊነት ሲሰብኩ አደመጥኩ። እሳቸው በአውደ ምህረቱ ብቻ ሳይሆን በሄዱበትና በደረሱበት ቢያወጉ፣ ንግግር ቢያደርጉ፤ የዕምነት አጥርን... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የኢድ አል አድሃ በዓል የፈተናና የመሥዋዕትነት በዓል ነው። ነቢዩ ኢብራሂም በአላህ ትእዛዝ ልጃቸውን ለመሥዋዕትነት ያዘጋጁበት፤ ጽናታቸው ተፈትኖ ያሸነፉበት በዓል ነው። ለዚህ ጽናታቸውም ከአላህ ዘንድ... Read more »

 የኢትዮጵያውያን መገለጫ እየሆነ የመጣው አረንጓዴ ዐሻራ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡ በዘመቻ እየወጣ የአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራዎችን ማከናወን ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፤ ነገር ግን የሥራውን ያህል በመላ ሀገሪቱ አመርቂ ውጤት መጥቷል ለማለት አያስደፍርም። በተለይም ክረምትን ጠብቆ በቁጥ ቁጥ የሚካሄደው የችግኝ... Read more »

 የአብሮነት ምኩራብ ያስፈልገናል

ኦሪታዊው ታራ በካራን የሚኖር ጣኦት አምላኪ ነበር። በቤቱም ለእውነትና ለክብር የሚሆን ስፍራ አልነበረም። ከሁሉም ትልቁን እውነት አጥቶ በማይረባ ሀሳብ የማይረባ ሆኖ የሚኖር ሰው ነበር። የእኛን ከሰላምና ከአብሮነት የራቀ አካሄድ ከዚህ ሰው ታሪክ... Read more »

ጥብቅ አጥር ለፋይናንስ ደህንነት

ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው:: የፋይናንስ ስርዓቱም በቴክኖሎጂ መመራት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል:: በአሁኑ ሰዓት በርካታ ነገሮች ወደ ዲጂታል እየተቀየሩ ነው:: የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች መበራከትን ተከትሎ አብዛኛው ግብይት በዲጂታል እየተሳሰረ መጥቷል:: የዲጂታል ስርዓት መስፋፋት ደግሞ አገልግሎት... Read more »

 የማንበብ ባህል እንዲዳብር …

ሥነ ጽሑፍና ንባብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ብቻም ሳይሆኑ አብሮ የሚያድድጉና የሚሞቱ የሰው ልጅ የፈጠራ ተግባራት እንደሆኑ ይታመናል:: የንባብ ባህል ሲዳብር የሀገራት ሥነ-ጽሑፍም አብሮ እና ተደጋግፎ ያድጋል:: የንባብ ባህልና ሥነ-ጽሑፉ የሚያድግ ከሆነ... Read more »