በለውጥ ሒደት ላይ እንዳለን፤ ከወራት በኋላ ብሔራዊ ምርጫ እንደምናካሂድ፤፤ የማንነት ፍላጎቶች እና ጥያቄዎች አሁንም በየቦታው እንደሚነሱ፣ የሕግ የበላይነት ክፍተት እንደሚስተዋል ብዙዎቻችን የምንስማማበት ነው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም ሀገርና ሕዝብ ፖለቲካዊ ትክክለኝነት Political Correctness... Read more »
የዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ4 ኪሎ የሳይንስ ፋክልቲ ግቢ ውስጥ ታህሳስ 1 ቀን 1943 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በይፋ ተመርቆ በሰባ ያህል ተማሪዎች ሥራ የጀመረበትን ዓመት እንደ መነሻ ወስደን የዘመናዊ የዩኒቨርሲቲ... Read more »
ይኸ ዘገባ ሰሞኑን ቢቢሲ አማርኛ የሰራው ነው። “ባለፉት ሰባት ወራት ለሥራ ወደ ሊባኖስ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን መካከል ሰላሳ አራቱ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን እንዳጡ በሊባኖስ ያሉ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የበጎ አድራጎት ማህበራት ይፋ አደረጉ” ይላል።... Read more »
ዘመን ተሻጋሪው የፊዚክስ ሊቅ አልበርት አነስታይን ከታላላቅ ግኝቶቹ ከአንጻራዊ እይታ፣ ለአቶሚክ ቦንብ መገኘት ፈር ቀዳጅ ከሆነው ቀመርና ከሌሎች ፈጠራዎቹ እኩል የሚታወሱለት ድንቃ ድንቅ አባባሎች አሉት። ከእነዚህ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚጠቀስለት” ችግሩን በፈጠረው አስተሳሰብ... Read more »
ዓለም አቀፉ የእርቅ፣ የሰላም፣ የግልግልና የሽምግልና ረቡኒ (መምህር ) ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ «የሰላምና ዕርቅ ትርጉምና መንገዶች» በሚለው ማለፊያ መፅሐፋቸው የሰላም የእርቅ አድማሶች በማለት በመጀመሪያ ሰው ከራሱ ጋር ከዚያ ከጎረቤቱ፣ ከማህበረሰቡ ጋር በመጨረሻም... Read more »
ስለ ሀገር ከተሰጡ ፍቺዎችና ትንታኔዎች መካከል የደራሲ ከበደ ሚካዔልን ያህል በውሱን ቃላት፤ ነገር ግን በሰፊ ዕውቀት የታጨቀ ድንጋጌ የሚሰጥ ጽሑፍ ወይንም ጸሐፊ እስከ ዛሬ አላጋጠመኝም። ከደራሲው መጻሕፍት ጋር የንባብ አንደቤቴን ማፍታታት የጀመሩኩት... Read more »
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር የመንግሥትን የ2012 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅዶች ይፋ የተደረጉበት ነው። በተለይ ኢኮኖሚውን በተመለከተ በርከት ያሉ ቁምነገሮች የተቀመጡ ቢሆንም ያልተዳሰሱ... Read more »