ቴክኒክና ሙያ የጀርመን ትንሳኤ እስትንፋስ

የመላው ዓለም ዓይን ጀርመን ላይ ነው። ከዋክብቶች ባሉበት የዓለም ዓይን ይከተላል። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ የጣሊያን ሴሪያ፣ የስፔን ላሊጋ፣ የጀርመን ቡንደስሊጋ ከዋክብት በታደሙበት የዓለም ዓይን በዛ አለ። ከአበበ ግደይ እስከ መሰለ መንግሥቱ፤ ከቢቢሲ... Read more »

ሙስናን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመሻገር …

ጠንካራ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመፍጠር ከሚያስፈልጉት ቁልፍ ጉዳዮች መካከል ቀዳሚ ሊባል የሚችልው መልካም አስተዳደር እንደሆነ የማኅበረሰብ ሳይንስ ምሑራን ይስማማሉ። በእነዚህ ምሑራን ምልከታ፤ መልካም አስተዳደር በአንድ ሀገር አስተዳደር ውስጥ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች... Read more »

እግሮች ወደ ችግኝ ተከላ፤ እጆች ወደ አረንጓዴ ዐሻራ …

የኢትዮጵያ ደን ልማት ታሪክ እና የደን ባለአሻራዎች ቅኝት በሚል ንዑስ ርዕስ እንዳስቀመጡት፤ ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ምድራዊ ስፋቷ 60 በመቶ በደን ሀብት የተሸፈነ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል። በሂደት ግን በብዝኃ- ሕይወት መመናመን ምክንያት ጥቅል የደን... Read more »

እውቀትን በእውነት፣ ለእውነት

ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ በምሳሌ መልዕክቱ ምዕራፍ 9 ቁጥር 6 ላይ ‹አላዋቂነትን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፣ በማስተዋልም መንገድ ሂዱ› ይለናል:: ከዚህ ኃይለ ቃል በመነሳት አንዳንድ ነገሮችን እንመልከት:: አላዋቂነት ምንድነው? የማስተዋልስ መንገድ የትኛው ነው? ስል... Read more »

ሙያ ተኮር የክህሎት ማበልጸጊያ ተቋማት- ለሀገር እድገት

አንድ ሀገር እውቀትን ከሙያና ከሥነ-ምግባር ጋር አቻችላ ወደፊት ለመጓዝ ሙያ ተኮር የክህሎት ማበልጸጊያ ተቋማት በብዛትና በጥራት እንደሚያስፈልጓት እሙን ነው። የነዚህ ተቋማት ሚና የእውቀት ትስስርና ሽግግርን በመፍጠር ቴክኖሎጂንና ፈጠራን በማበረታታት ለውጥና እድገት ከማምጣት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ እንደምን ሠለጠነች?›› እንዲባል

ባለፈው ወር ‹‹ኢትዮጵያ እንደምን ሠለጠነች?›› በሚል ርዕስ የመሠልጠን ሂደቶችን ጅማሮ ማጠናከር እንዳለብን አይተናል። ዛሬ ደግሞ እስኪ የሰለጠኑ ሀገራትን ተሞክሮ እንመልከት። ወዲህ ደግሞ ባለፉት ሳምንታት ሲንጋፖር እንዴት እንደሠለጠነች የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በዓይናቸው ያስተዋሉትን፣... Read more »

ተስፋ ሰጪው በምግብ እህል ራስን የመቻል ጉዞ

በዓለም ላይ ግብርና ትልቁና ዋነኛው የሀገራት ኢኮኖሚ መሰረት ነው። ጠንካራ አቅም የገነቡ ሀገራት ለግብርና ምርትና ምርታማነት የሰጡት ትኩረት ውለታው ይከፍላቸዋል። የኢኮኖሚ ፖሊሲያቸው ማጠንጠኛ ግብርና እና ግብርና የሚል ነው። መርሀቸው ከፍጆታ ወደ ሸመታ... Read more »

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቹ ተስፋና ስጋት

ዓለም በነዳጅ ከሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ጥገኝነት በመውጣት በኤሌክትሪክ ወደሚሰሩ ተሽከርካሪዎች መጠቀም እያደረገ ያለውን ግስጋሴ ቀጥሏል። በዚህም ዋጋው በየጊዜው እየጨመረ ከመጣው እንዲሁም በአካባቢ ብክለት ተጠቃሽ ከሆኑት መካከል አንዱ ከሆነው ነዳጅ እየተላቀቀ ነው። በሀገራዊ ዕድገት... Read more »

ለፅኑ ሀገረ መንግስት ግንባታ ብሔራዊ ጥቅምን ማስቀደም ያስፈልጋል

ውሉን መለየት በሚያስቸግር፣ እርስ በርስ በተሳሰረ እና ውስብስብ በሆነ ዓለም ውስጥ የግለሰብ እና የቡድን መብቶችን ከብሔራዊ ጥቅም ጋር አስታርቆ ለመሄድ የሚደረገው እንቅስቃሴ የፖለቲከኞችን የመምራት ችሎታ ከመፈታተኑም በላይ የርዕዮተ ዓለም ልዩነት በመፍጠር የክርክር... Read more »

በጎ ፍቃደኝነትን ለሰላም!

በጎ ፍቃደኝነት ሰዎች ትርፍ ወይም ጥቅም ሳይፈልጉ በራሳቸው ተነሳሽነት ሌሎችን ለማገዝ የሚያከናውኑት ተግባር ነው:: ይህን በጎ ተግባር ሰዎች በራሳቸው ፍቃድ ሲያከናውኑ ታዲያ ዘርን፣ ፆታን፣ የቆዳ ቀለምን፣ ሃይማኖትን፣ ቋንቋንና ፖለቲካን መሠረት አድርገው አይደለም::... Read more »