ምርጫ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ

 በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ለቀረው የሰኔ 14 ብሔራዊ ምርጫ ድምጻቸውን ሰምቼ የማላቃቸው ብዙ ፓርቲዎች እንቦቃቅላ ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ብለዋል። ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ማለታቸው የፖለቲካ ምኅዳሩን ያሰፋዋል። ስጋቴ ግን ፓርቲዎቹ ምርጫ ሲመጣ የሚቋቋሙ ምርጫ... Read more »

ምርጫ 2013 የኢትዮጵያየከፍታ ዘመን

ምርጫ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የማዕዘን ድንጋይ ነው።ፍትሃዊ ምርጫ በተካሄደባቸው ሀገራት ሰላምና ዕድገት ያብባሉ፤ኢፍትሃዊና አደሏዊ የምርጫ ሂደትና ውጤት ባለባቸው ሀገራት ደግሞ ሰላምና ብጥብጥ ይነግሳሉ፤ልማትና ዕድገት ይቀጭጫሉ።ይህንኑ በመረዳትም አብዛኞቹ በልማትና በዕድገት የገፉ ሀገራት... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት እንደ ቬነስ !?

አሸባሪው ህወሓት ባለብዙ ማንነት ነው። እንደ ሁኔታው የሚቀያየር እስስት። መርህ የሚባል ነገር ያልፈጠረበት ነውረኛ። ፈሪኣ እግዚአብሔር የሌለው ጉግማንጉግ። ጓዶቹን ገሎ ሀዘን የሚቀመጥ። ሀውልት የሚያቆም፣ ክፍለ ጦር፣ ማሰልጠኛ የሚሰይም አይነ ደረቅ። የንጹሐንን ደም... Read more »

ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ባህላችን ይሁን!

እኛ ኢትዮጵያውያን የብዙ አኩሪ ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት ባለቤት ነን። ከዓለም ቀድመን በጥበብ የተራቀቅን ህዝብ ለመሆናችን የትናንት አባቶቻችን የእጅ አሻራዎች ዛሬም ከማይነጥፍ ውበታቸው ጋር እዚህም እዚያም ቁመው ይመሰክራሉ። አኩሪ ድላችንም በማይነጥፍ የታሪኮቻችንም መዛግብት... Read more »

በተጧጧፈው የምርጫ ቅስቀሳ ምክንያት የተዘነጋው “የዕለት ማዕዳችን”

የፖለቲካውን በትረ ሥልጣን ለመጨበጥ የሚደረገው የምረጡኝ ቅስቀሳ የሀገራችንን አየር አውዶታል። ገጠር ከተሞቻችንም በእጩዎቹ የቅስቀሳ ፖስተሮች ተጥለቅልቀው ፈክተዋል። ለፎቶግራፍ አንሺዎች፣ ለባነርና ለቲ-ሸርት አታሚዎች የገበያው አኬር የያዘላቸው ይመስላል። እንኳንም “የዲሞክራሲ ፈጣሪ የግሪክ አማልክት” እንጀራቸውን... Read more »

አረንጓዴ አሻራና አረንጓዴ ፍራፍሬዎች ያስፈልጉናል

ለግብርና ምርት ምቹና ለም ናት በምትባለው አገራችን የፍራፍሬዎች ዋጋ ጣሪያ የነካ ነው። በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ዛሬ አንድ ኪሎ ብርቱካን 80 ብር፣ አንድ ኪሎ አፕል 130 ብር፣ አንድ ኪሎ ማንጎ ደግሞ 40... Read more »

ዛሬም ያላባራው የአሸባሪው ህወሓት የተንኮል ሴራ

ከወራት በፊት ለሀገር ዳር ድንበር ዘብ የቆመውን የመከላከያ ሰራዊት ነክቶ አይቀጡ ቅጣት የተቀጣው የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዛሬም በመሸገበት ሆኖ እንደለመደው ሀገር ለማፍረስና ህዝብ ለማስጨነቅ በአልሞት ባይ ተጋዳይነት በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል:: ባለቀና በተሟጠጠ... Read more »

መራጭ፣ ተመራጭ እና አስመራጭ

ምርጫ የብዙሃንን ተሳትፎ የሚፈልግ የፖለቲካ ሂደት ነው:: ጥቂቶች ሮጠው ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የሩጫ ውድድር አይደለም:: ምርጫ የሀገርንና የህዝብን ህልውና የሚወስን ትልቅ የዴሞክራሲ መሳሪያ ነውና ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው ድረስ ልዩ ጥንቃቄን ያሻል:: ከላይ ምርጫ... Read more »

በሀገር ላይ የዘመቱ “ባንዳዎችና ባዕዳን”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካን መርቀው በይፋ ሥራ ባስጀመሩበት ዕለት ባደረጉት ንግግር ውስጥ በርካታ አገራዊ ስኬቶችንና ተግዳሮቶችን መጠቃቀሳቸው ይታወሳል:: በተለይም ዛሬ የተጋረጡብንን... Read more »

“እጅሽን ቆርጬ በእኔ እጅ ላጉርስሽ”

ከሰሞኑ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ እያደረገችው ያለው ጫና “እጅሽን ቆርጬ በእኔ እጅ ካላጎርስኩሽ” አይነት ነው:: ኢትዮጵያ በራሷ መጉረስ እየቻለች ስለምን አሜሪካ እኔ ካላጎርስኩሽ መብላት አትችይም ብሎ ለመከልከል መጋጋጥ ምን የሚሉት ሩህሩህነት ነው ?... Read more »