የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገብቶ ከነበረበት አጣብቂኝ መውጣት እንዲችል የለውጡ መንግሥት ባለፉት ስድስት ዓመታት እንደ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ያሉ እርምጃዎችን ሲወሰድ ቆይቷል። በተለይ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲያንሰራራ በማድረግ አዲስ ተስፋ... Read more »
የኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ዘመናትን የተሻገረ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ያላት ሀገር መሆኗ ይታወቃል። አልፎ አልፎ ከሚከሰት አለመግባባትና ግጭት ባሻገር ስኬታማ የሚባል የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትስሰሮችን ፈጥራ እስካሁን መቆየት ችላለች። ቀጣናው የተረጋጋ እንዲሆን... Read more »
“ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው“ የሚባል እድሜ ጠገብ አገላለፅ አለ። ሁሉም እስከተቀበለው፤ እቁብ ጣዮችን ሁሉ እስከ ጠቀመና “ሰው እስካደረገ“ ድረስ ብያኔውን ከመቀበል፣ አፅድቆ ከማለፍና የተግባሩ ተሳታፊ ለመሆን ከመጣር ውጪ ምርጫ የለም። ልክ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። ጀግኖች አትሌቶች አበበ ቢቂላና ማሞ ወልዴ በሮም፣ በቶኪዮና ሜክሲኮ ኦሎምፒኮች በማራቶን በተከታታይ በማሸነፋቸው እስከ አሁን የኢትዮጵያ ስም በኦሎምፒክ መዝገብ በክብር በወርቅ ተጽፎ... Read more »
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር፤ የቀጣናው ወሣኝ ሀገር ናት። ወሣኝ መሆኗ ደግሞ ለራሷ ብቻ ሣይሆን በዓለም ፖለቲካ ቁልፍ ሚና ያላቸው ሀገራት የሚገነዘቡት ነው። ለምዕራባውያን ሆነ ለዓረቡ ዓለም በመልክዓ ምድር አቀማመጧ፣ ባላት የተፈጥሮ ሃብት ብሎም... Read more »
ሰዎች በተባበረና በአንድነት መንፈስ ከሠሩ የማይደረስበት የሚመስለውን ደርሰው፣ የማይጨበጠውን ጨብጠው፣ የማይቻለውን ችለውና አስችለው ለውጤት መብቃታቸው ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው፡፡ ሃሳቡ ከየትም ይምጣ ከየት፣ በሃሳቡ ሰዎች ተስማምተው ፣ አምነውበት ተቀብለውት የጋራ አድርገው ሲሳተፉበት... Read more »
ታሪክ ሰርቶ የሚያልፍባቸው በርካታ አሁናዊ አጋጣሚዎች አሉት፡፡ ከነዚህ አጋጣሚዎች ውስጥ አንዱ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ነው። እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ ለአንድ ዓላማ በአንድ ከቆምንባቸው ታሪኮቻችን አንዱን ሆኖ የሚቀጥል፣ ኢትዮጵያንም የሚያስጠራ የአዲስ አስተሳሰብ ውጤት... Read more »
ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለድርቅ፣ ለጎርፍ፣ ለመሬት መሸራተት፣ ለአውሎ ነፍስ፣ ለሰደድ እሳት፣ ለከፍተኛ ሙቀት እና መሰል የተፈጥሮ አደጋዎች ተጋላጭ እየሆነች ትገኛለች። ለአየር ንብረት ለውጡ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። ከእነዚህም መካከል የተፈጥሮ ሀብት... Read more »
በዛሬው እለት 30 ሚሊየን ሕዝብ በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኞችን በ325 ሺህ ሄክታር ላይ ለመትከል መዘጋጀቱን፤ ችግኞቹ በ5 ሺህ 456 ተፋሰሶች ላይ እንደሚተከሉ እና የካርታ ዝግጅት ሥራውም መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፈው... Read more »
ምድራችን በተፈጥሮ ከተቸሯት ድንቅ በረከቶች ጋር በክብር ትኖር ዘንድ ልዩ ትኩረትን ትሻለች።የሰው ልጆችን ጨምሮ ፍጥረታት በሙሉ ህይወታቸው በድንቅ ጸጋዋ ላይ ተመስርቷል። ይህች ምድር ለዘመናት ያላትን ተፈጥሯዊ ሀብት እስትንፋስ ላላቸው ሁሉ ያለስስት ስትለግስ፣... Read more »