ብዕርና ብሩሽ የተጣመሩበት ተሰጥኦ

ትዝታ አያረጅም፤ ጊዜው ነጉዷል። ለአራት ዐሠርት ዕድሜ ሁለት ፈሪ ብቻ ቢቀረው ነው። 1974 ዓ.ም የሰኔ ወር ግድም። ቦታው አዲስ አበባ፣ ስድስት ኪሎ ግቢ፣ አምስተኛው በር አካባቢ በሚገኘው የተማሪዎች ካፊቴሪያ ውስጥ ነው። ጸሐፊው... Read more »

731 ቀናት በታላቁ የምኒልክ ቤተመንግሥት

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ሆነው በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተሾሙ።ቃለመሀለ ፈጸሙ።በብዙዎች ዘንድ “ታሪካዊ” የተባለ እና ኢህአዴግን አምርረው የሚጠሉት ወገኖች ጭምር በአድናቆት ለጭብጨባ እጃቸውን ከፍ ያስደረገ ንግግርም አደረጉ።... Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መልዕክት ያልፋል አትጠራጠሩ!

ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን ውድ የሀገሬ ሕዝቦች የለውጡን ጉዞ ሁለተኛውን ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋገን ከፊታችን እየታየን ነው። ሀገራችን ባለፉት ሁለት ዓመታት በለውጥ ሂደት ያገኘቻቸውን ተስፋዎች ለማፍካት፣ ያጋጠሟትን... Read more »

የዘመኔ ክፉ ቀን

ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ከረማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች? እንዲህ በከፋ ዘመን የእግዜር ሠላምታን እንኳ በቅጡ ለመለዋወጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወገኖቼ። አምላክ ካልታረቀን ምንም ማምለጫ እንደሌለን መቸም አሁን አሁን ያልተገለጠልን ሰዎች አለን ብዬ... Read more »

ክህደትን ከተንበርካኪነት ሲያዛንቅ የኖረ ስብዕና… ! ? ግልጽ ምላሽ ለአይተ ስዩም መስፍን

ከነጋድራስ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል እስከ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የዘመናዊ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የዲፕሎማሲ የደለበ ታሪክ እንደ አቶ ስዩም መስፍን የሀገርን ጥቅም አሳልፎ የሰጠና በሕዝብ እና በሀገር... Read more »

“ነበር ለካንስ እንዲህ ቅርብ ኖሯል!?”

በኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥት ውስጥ የባላቸውን ያህል ሥልጣን በመጎናጸፍ ተጽእኖ ይፈጥሩ ከነበሩ የነገሥታት ሚስቶች መካከል እቴጌ ጣይቱ ብጡልን ያህል አቅም የነበራቸው ሌሎች እንስቶች በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ እንዳልተስተዋሉ ብዙ የታሪክ ጸሐፍት በማስረጃ እያጣቀሱ ጽፈዋል።... Read more »

አሁኑኑ ተኩስ ይቁም … ! ? “

የቀድሞው የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የዛሬው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሰሞኑን የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት የሆነውን የኖቭል ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) በተባበረ፣ በፈረጠመ ክንድ መከላከል ይቻል ዘንድ ዓለምአቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለመላው ዓለም... Read more »

ያለጥፋቷ የምትቀጣው አፍሪካ

አፍሪካን እስከነ አካቴው ለመቀራመት የተወሰነበት የጀርመኑ ጉባኤ (1884-1885) ሲሆን እሱን ተከትሎም እንዴት አህጉሪቱን መቀራመትና “ማሰልጠን” እንዳለባቸው 13 የአውሮፓ ሃያላን የተፈራረሙት የመተግበሪያ ሰነድ (The Berlin Act of 1885) ለዚህ ሁሉ ደባና የጥቁር ህዝብ... Read more »

የሰው ዋጋ በኢትዮጵያ

የሰው ልጅ በዓለም ላይ ካሉ ፍጡራን በማሰብና በመመራመር የተለየ ፍጡር ነው። የሰው ልጅ በዓለም ላይ ያሉ ፍጡራንን በላይነት ያስተዳድራል። ከስድስት ሺ በሚበልጡ ቋንቋዎች በመነጋገር የሚግባባው የሰው ልጅ ዓለም ዛሬ ለደረሰችበት ዕድገትና ዘመናዊነት... Read more »

የመረጃ ወረርሽኝ … !?(ኢንፎዴሚክ )

” ለመከላከል እየተረባረብን ያለነው ኖቨል ኮሮና ቫይረስን ብቻ አይደለም። የመረጃ ወረርሽኙን Infodemic ጭምር እንጂ። ” የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም ይህን የተናገሩት በማህበራዊም ሆነ በመደበኛ ሚዲያው ሀሰተኛው ፣ የተዛባው... Read more »