እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ….!!

ወንድወሰን መኮንን ሁሉም ነገር እንዳልሆነ ሆኖ ተገለባብጦ በነበር ቀርቶ የተደመደመው በአጭር ጊዜ ነው፡፡ የእብሪትና የማን አለብኝነት የመጨረሻው ጥግ አሳዛኝና አሳፋሪ ውድቀት ነው፡፡ የሆነው ሁሉ መሆን ስላለበት ሆነ፡፡ የሀገር ውስጥ ችግሮችን መፍታትና ማከም... Read more »

ሀገር ማለት…

ብስለት ሀገር ማለት ሰው ነው። ሰው ነው ሀገር ማለት። የሚል አበባል በጆሮዬ እየሰማሁ መኖር ከጀመርኩ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሀገር ሰው ከሆነ ያለሰው ሀገር ካልኖረ ኢትዮጵያ የማን ሀገር ናት? የማናት እማማ ኢትዮጵያ? ሰው ማለት... Read more »

ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ በአገራችን ማስታወቂያዎች!

አክበረት ታደለ (ሄዋን) በዚህ ጉዳይ ላይ ለመፃፍ ያነሳሳኝን አጋጣሚ ላስቀድም አንድ በዲኤስቲቪ የሚተላለፍ የሴቶች የንጸሕና መጠበቂያ ሞዴስ ማስታወቂያ ነው። ማስታወቂያው የተሠራው አውሮፕላን ውስጥ ሲሆን አንዲት ሴት ወደ መታጠቢያ ቤት ስትሄድ ያሳያል። እንደ... Read more »

ከሀገር በላይ ምንም የለም !!

 ወንድወሰን መኮንን ዘመናትና ወቅቶች ይፈራረቃሉ። መንግሥታዊ ስርዓትም እንዲሁ። አሮጌው ሲያልፍ አዲሱ ሲመጣ አንድ በቋሚነት ጸንቶ በየትውልዱ ተራ የሚሸጋገር የሚኖር የሚዘልቅ ሕያውነቱ የማያቋርጥ ትልቅ ጉዳይ አለ። ሀገር። የሁሉም መሰብሰቢያ መጠጊያ በደስታ ቀንም መፈንጠዣ... Read more »

የዕለት ዜናዎቻችንና የውሏችን ተቃርኖ

(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ቁጥሮች እንዴት ቀለሉብን!? ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መደበኛዎቹ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎቻችን እያቀበሉን ያሉት በቁጥር የታጀቡ አስፈሪና አስደንጋጭ ዜናዎችንና መረጃዎችን ስለመሆኑ ይጠፋናል ብዬ አልገምትም፡፡ ማህበራዊ ሚዲያዎችም ቁጥሮቹን በመቶ፣ በሺህ፣... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ እርምጃ ዘላቂ መሠረት ይጣል !

ለምለም መንግሥቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን ከመሬት ወረራ፣ ህገወጥ ግንባታና ከጋራ የመኖሪያ ቤት ጋር ተያይዞ ፍትሐዊ የዜጎች አጠቃቀም ላይ የታዩ ክፍተቶችንና ግኝቶችን ለህዝቡ ይፋ ማድረጉ ብዙዎችን እንዳስደሰተና በተለይም በመኖሪያ ቤት ዕጦትና... Read more »

የሄዋኗ እምባ!

አክበረት ታደለ (ሄዋን) ዘወትር እሁድ ከሰዓት እዚህ ቦታ መምጣት ያስደስተኛል። እሁድ ከሰዓትን ራሴን በማዳመጥ ነው የማሳልፈው ይህን ለማድረግ የምመርጠው ደግሞ ከመኖሪያ አካባቢዬ ብዙም የማይርቀውን የብሔረ ጽጌን መናፈሻ ነው። ዛሬም እንደወትሮው የተለመደችው ቦታዬ... Read more »

ጦር ከፈታው – ወሬ የፈታው !!

ወንድወሰን መኮንን የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም ነው፡፡ሕዝብ ሰላም የሚሆነው ሀገር ሰላም ውላ ሰላም ስታድር ነው ። የሕዝብና የሀገርን ሰላም ለማናጋት ሆን ብለው ሽብር የሚነዙ፤ ፈጥረው የሚያወሩ በዚህም የነቀዘ የፖለቲካ ፍላጎታቸውን የሚያሳኩ የሚመስላቸው... Read more »

መንግሥታችን ሆይ! የሀገርህን ሪል እስቴቶች ታውቃቸው ይሆን!?

(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ጥበቃው የላላው የሕዝብ አንጡራ ሃብት፤ ባለሃብቶቹ ባስተዋወቁን ስያሜ ሪል እስቴት እያልን መግባባት ከጀመርን ዓመታት ነጉደዋል:: በግሌ ግን ከባዕድ ስያሜው ይልቅ “አንጡራ ሃብት” የሚለውን አቻ ትርጉም ብንለማመድ ይበልጥ... Read more »

“መሰላል” እና ብልሀቱ፤ መውጣትና መውረድ

ግርማ መንግሥቴ መቸም በተዋጣለት የፈጠራ ስራ ውስጥ “ተምሳሌት”ም እንበለው “ትእምርት”ን ስራ ላይ ማዋል የሚጠበቅ ነው። የሚጠበቅ ብቻም ሳይሆን የተለመደም ነው። በስነቃልም በተመሳሳይ መንገድ ተግባራዊ ሲሆን ነው የኖረው። እንደውም ጥናቶች እንደሚያሳዩትም ሆነ እኛም... Read more »