ከወረርሽኙ ታሪካዊ ዳራ ባሻገር ! ?

ከ12 አመታት በፊት የተሰናበትነው የሚሊኒየሙ የመጨረሻ ወረርሽኝ ማለትም የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ስፓኒሽ ፍሉ/ የሕዳር በሽታ/በሰው ልጅ ላይ የመውጫ በትሩን ያሳረፈበት 100ኛ አመት በሚያስደንቅ አጋጣሚ ከኖቨል ኮሮናቫይረስ ሰሞናት ጋር ተገጣጥሞ ሕመሙን ሕማማት አድርጎታል።... Read more »

የእሱ የእጅ ስራ አይደለም ፡፡ … ! ?

በምድራችን የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሰራሽ አደጋዎችና ወረርሽኞች ሲከሰቱ ከጥንት ጀምሮ በአብዛኛው የመሪዎች ተቀባይነት ከቀደመው ጊዜ እንደሚጨምር በዘረፉ የተጻፉ ድርሳናት ያመለክታሉ። እንደ ፒው/ Pew/ እና ጋሉፕ /Gallup/ ያሉ የሕዝብ አስተያየት ሰብሳቢ፣ አጥኝና ተንታኝ... Read more »

”የቤት ውሎው ተግባር‘ እየሠመረ ይሆን?

ከቤት የሚያውሉ ነባር ”የተፈጥሮ ጀግኖች‘ “ቤታችሁ ውስጥ ተሰብሰቡ!” የሚለው መንግሥታዊ ትዕዛዝ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን በይፋ ከደረሰን ሳምንታት ተቆጥረዋል። ስሙን ቄስ ይጥራውና (ለነገሩ ከቄስ ይልቅ የጤና ባለሙያዎች እርግማኑን ቢያጸኑልን የሚሻል ይመስለኛል) ይሄ ምንትስ የሚባለው... Read more »

የምርጫው አጣብቂኝ መውጫ መንገዶች

አዎ! ተደጋግሞ እንደሚነገረው የምርጫ ዓላማ ሠላማዊ ሽግግርን ማምጣት ነው። ሥልጣን ላይ መወጣጫ ድልድይ ነው። በዴሞክራሲ ሥርዓት የሥልጣን ምንጭ ሕዝብ ነው። እኛ ጋ ሲደርስ ግን የተገላቢጦሽ የሚሆንበት ጊዜ ብዙ ነው። ባለፉት ዓመታት የምርጫ... Read more »

መዘናጋቱ ያብቃ

አለምን እየናጣት ያለው ኮቪድ 19 (ኮሮና ቫይረስ) ዛሬም የጥፋት አድማሱን በማስፋት ላይ ይገኛል። የማይታየው የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ገዳይ ቫይረስ የአለም ሀገራትን አዳርሶ በስልጣኔና በቴክኖሎጂ መጥቀናል ያሉትን ሁሉ አንበርክኳል። ምእራባውያን ሀገራትን ባላሰቡትና... Read more »

የቆረጣ ፖለቲካ ለማን በጄና ነው …! ?

በግሌ አይደለም በማህበረሰብ፣ በሕዝብ እና በሀገር ስስ ብልት፣ ድክመት፣ ውድቀት፣ ቀውስ፣ ፈተና፣ ክፉ ቀን ፣ አሳር ይቅርና በግለሰብ ችግር፣ ፈተና ፣ መከራ፣ ውድቀት፣ ድክመት ወዘተ ግዳይ ለመጣል፣ ለመጠቀም፣ ለማትረፍ ፣ ነጥብ ለማስቆጠር... Read more »

«አንድ አይፈርድ፤ አንድ አይነድ» የተሻረው ብሂላችን

አንድ ይፈርዳል፤ አንድም ይነዳል፤ ውሎዬና አዳሬ ከቤቴ ውስጥ ከሆነ የመጻሕፍት መደርደሪያዬን ሳልጎበኝ የዋልኩበትን ዕለት አላስታውስም። ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ፈጥኜ ዓይኔን የምወረውረው፣ መጻሕፍትን ለመግዛትም ምርጫዬ የማደርገው በአመራር ጥበብና በግለ ታሪክ... Read more »

የፒኮክ ምስለ ቅርጽ በታላቁ ቤተመንግሥት ደጃፍ

ታላቁ ቤተመንግሥት ሰሞኑን በውቧ ፒኮክ ግርማ ደምቋል፡፡ “ፒኮክ” ተብላ የምትታወቀው የአዕዋፍ ዝርያ መስለ ቅርጽ ታትሞላት በታላቁ ቤተመንግሥት (የጠ/ ሚኒስትር ቢሮ) ደጃፍ ላይ ገዝፋ ተሰይማለች፡፡ ይኸ ምስለ ቅርጽ ለአደባባይ እይታ ከበቃ በኋላ በድጋፍም... Read more »

ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል …! ? “

መጋቢ ኤልደር ዊርዝሊንስ ሰሞነኛውን ስቅለትና ትንሳኤን ታሳቢ በማድረግ ” ዛሬ አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል ። ” የሚል ዘመን ተሻጋሪና ወርቅ ይትበሀል ትተውልን አልፈዋል። ጨለማ ፣ የምድር መናወጥ፣ ክረምት ፣ ሰደድ እሳት ፣... Read more »

የአመራር ብቃትን የፈተነው ኮቪድ-19

 ቢያንስ በፍልስፍናው ደረጃ ስንሰማው እንደኖርነው አመራር ሳይንስም ጥበብም ነው። በንድፈ ሀሳቡ ቀማሪዎች ዘንድ አንድም ጊዜ የጉልበተኞችና የመጨቆኛ መሣሪያ ሆኖ አያውቅም፤ እንዲሆንም አይፈለግም። እንደዛ ከሆነ ደግሞ ስያሜውም የሆነ ትርጓሜው፤ ምዳቤውም ሆነ ብያኔው ከሌላ... Read more »