ከገብረ ክርስቶስ መቼም ይህቺ አዲስ አበባ በየጊዜው ለመታመን የሚከብዱ ጉዳዮችን ማስተናገድ ልማዷ ሆኗል:: የከተማዋ መስተዳድር ከሰሞኑ ከመሬት ወረራ፣ ከባለቤት አልባ ሕንጻዎች፣ ከቀበሌ ቤቶች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየም ቤቶች ጋር በተያያዘ የተፈጸሙትን ሕገ-ወጥ ተግባራት በተጨባጭ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ይህ የያዝነው የካቲት ወር ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የሚታወሱበት፣እንደሀገርም ገድል የተሰራበት፣ሁሌም ሲታወስ የሚኖር የታሪክ ወቅት እንደሆነ ይታወቃል:: በተለይም ከኢትዮጵያውያንም አልፎ የጥቁር ህዝቦች መኩሪያ የሆነው ይህው ድል ኢትዮጵያውያን በሉዓላዊነታቸው ከመጡ አይበገሬ መሆናቸውን ያሳየ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) ያው እንደምታውቁት በማደግ ላይ ያለን ሀገር ነን፣ ብዙ ነገሯ ልክ ባልመጣ ሀገር ላይ ነን፣ የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚያስገርም የሚያስቆጣ ምድር ላይ ነን። በማደግ ላይ ያለች ሀገር… ሁሉ... Read more »
ዕድገት ከአካባቢ ይጀምራል። በአካባቢ የሚገኝ ሀብት ደግሞ የዕድገት ሁሉ መሰረት ነው። ያላቸውን የተፈጥሮ ጸጋ የተረዱ፤ ተረድተውም ለመጠቀም የቆረጡ ሀገራት ዛሬ የዕድገት ማማን መቆናጠጥ ችለዋል። ይህንኑ በመረዳትም የዶክተር አብይ አህመድ አስተዳደር ኢትዮጵያ ያላትን... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ከሀዲው ትህነግ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ትውልድም ሀገርም የማይረሳውና ይቅር የማይለው ዘግናኝ ጥቃት በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ሲፈጸም ሀገር ተገዳ የሕግ የበላይነትን የማረጋገጫና ሕልውናን... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ‹እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ፣ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተባልታችሁ ካላለቃችሁ በስተቀር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለሌላ ባዕድ አትሰጧትም፣ ክፉ ነገርም ሀገራችንን አያገኛትም› ።ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ከተናገሩት የተወሰደ ነው፡፡ ‹ስንደመርና... Read more »
ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ፣ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት በመልካም ሥነምግባር የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ትውልዱን ከልጅነቱ ጀምሮ በተገቢው መንገድ ማሳደግ እንደሚገባ በርካታ ጸሐፍት መክረዋል ፣ዘክረዋል ። አብዛኛውን ጊዜ በወጣትነታቸውም ሆነ ጎልምሰው አልርቃቸው ያለውን የጥፋተኝነት... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ እየተዋወቀ ያለ አንድ ልማድ ወደ ሀገራዊ “የባህል” ደረጃ ከፍ ብሎ ሊያድግ ድክ ድክ ሲል እያስተዋልን ነው፡፡ ከነብሂሉስ “ልማድ ውሎ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com “የታሪክን ስህተት የሚደግሙ (በነፍስም በሥጋም) የተኮነኑ ናቸው” የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም “ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት በጨለሙበት” በዚህ የቀን ክፉና በተከታታይ ቀናት የፋሽስት ኢጣሊያ ወራሪዎች የፈጸሙት የንፁሃን ዜጎች... Read more »
ፍቅሬ አለምነው ኢትዮጵያውያንን ኢትዮጵያንም በባእድ ወራሪ ለመግዛት የተሞከሩ ሙከራዎች በብዙ ውርደትና ሽንፈት ተደምድመዋል:: የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገሩ ነጻነትና በክብሩ ከመጡበት ለማንም ለምንም እንደማይንበረከክ በተደጋጋሚ በየጦር ሜዳው አስመስክሮአል:: ለሀገሩ ! ለነጻነቱ ! ለክብሩ !ያለውን... Read more »