ከወረርሽኙ ታሪካዊ ዳራ ባሻገር ! ?

ከ12 ዓመታት በፊት የተሰናበትነው የሚሌኒየሙ የመጨረሻ ወረርሽኝ ማለትም የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ስፓኒሽ ፍሉ (የኅዳር በሽታ) በሰው ልጅ ላይ የመውጫ በትሩን ያሳረፈበት 100ኛ ዓመት በሚያስደንቅ አጋጣሚ ከኖቭል ኮሮና ቫይረስ ሰሞናት ጋር ተገጣጥሞ ሕመሙን... Read more »

ለጋራ ስንቅ መግባባትና ዕርቅ

ምድራችን ለነዋሪዎቿ ከምታቀርበው ውስን አቅርቦት የተነሳ ለሀብት ሽሚያ፣ ለበላይነትና ለዘላቂነት የሚደረጉ ግጭቶችና ቅራኔዎችን ስታስተናግድ መኖሯ እሙን ነው። ባለጸጋው ክምችቱን ለማሳደግ፤ ምስኪኑም ያለችውን ላለማስነጠቅና ከባለጸጋው ተርታ ለመመደብ የሚያደርገው ጥረት በዓለማችን የተከሰቱ ግጭቶች ሥር... Read more »

በሽግግር መንግሥት ሰበብ ብሔራዊ ጥቅማችንንና ህልውናችንን አደጋ ላይ መጣል አይገባንም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደ አዲስ ከተደራጀ በኋላ ሲሰራቸው የቆዩ ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሲያደርግ የቆየው ውይይት በጣም አታካችና ረዥም ጊዜ የወሰደ እንደነበር የሚታወቅ ነው። በዚህ ሂደት ለተሻለ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት... Read more »

አደራዳሪው ተደራዳሪ

አሻም አዲስ ዘመኖች አሻም የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች? ባላችሁበት ሰላምና ጤና አይለያችሁ። ዛሬ የሁላችን ጉዳይ ስለሆነው ስለ ዓባይ ላወራችሁ ነው አመጣጤ። መልካም ንባብ! የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ የሆነው ዓባያችን ለዘመናት በታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት በሆኑት... Read more »

ኮሮናን የማይደፍሩት የፖለቲካ አርበኞች

አገራችን የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ ከገባች ሁለት ዓመታት ተቆጥረዋል። በነዚህ ዓመታትም በርካታ አዎንታዊና አሉታዊ ክስተቶች ተስተውለዋል። በአዎንታዊ መልኩ ከሚነሱ በርካታ ጉዳዮችም ውስጥ አንዱ ቀደም ሲል በሽብርተኝነት ተፈርጀው የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ጨምሮ በርካታ የፖለቲካ... Read more »

ከወረርሽኙ ታሪካዊ ዳራ ባሻገር ! ?

ከ12 አመታት በፊት የተሰናበትነው የሚሊኒየሙ የመጨረሻ ወረርሽኝ ማለትም የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ስፓኒሽ ፍሉ/ የሕዳር በሽታ/በሰው ልጅ ላይ የመውጫ በትሩን ያሳረፈበት 100ኛ አመት በሚያስደንቅ አጋጣሚ ከኖቨል ኮሮናቫይረስ ሰሞናት ጋር ተገጣጥሞ ሕመሙን ሕማማት አድርጎታል።... Read more »

የእሱ የእጅ ስራ አይደለም ፡፡ … ! ?

በምድራችን የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሰራሽ አደጋዎችና ወረርሽኞች ሲከሰቱ ከጥንት ጀምሮ በአብዛኛው የመሪዎች ተቀባይነት ከቀደመው ጊዜ እንደሚጨምር በዘረፉ የተጻፉ ድርሳናት ያመለክታሉ። እንደ ፒው/ Pew/ እና ጋሉፕ /Gallup/ ያሉ የሕዝብ አስተያየት ሰብሳቢ፣ አጥኝና ተንታኝ... Read more »

”የቤት ውሎው ተግባር‘ እየሠመረ ይሆን?

ከቤት የሚያውሉ ነባር ”የተፈጥሮ ጀግኖች‘ “ቤታችሁ ውስጥ ተሰብሰቡ!” የሚለው መንግሥታዊ ትዕዛዝ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን በይፋ ከደረሰን ሳምንታት ተቆጥረዋል። ስሙን ቄስ ይጥራውና (ለነገሩ ከቄስ ይልቅ የጤና ባለሙያዎች እርግማኑን ቢያጸኑልን የሚሻል ይመስለኛል) ይሄ ምንትስ የሚባለው... Read more »

የምርጫው አጣብቂኝ መውጫ መንገዶች

አዎ! ተደጋግሞ እንደሚነገረው የምርጫ ዓላማ ሠላማዊ ሽግግርን ማምጣት ነው። ሥልጣን ላይ መወጣጫ ድልድይ ነው። በዴሞክራሲ ሥርዓት የሥልጣን ምንጭ ሕዝብ ነው። እኛ ጋ ሲደርስ ግን የተገላቢጦሽ የሚሆንበት ጊዜ ብዙ ነው። ባለፉት ዓመታት የምርጫ... Read more »

መዘናጋቱ ያብቃ

አለምን እየናጣት ያለው ኮቪድ 19 (ኮሮና ቫይረስ) ዛሬም የጥፋት አድማሱን በማስፋት ላይ ይገኛል። የማይታየው የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ገዳይ ቫይረስ የአለም ሀገራትን አዳርሶ በስልጣኔና በቴክኖሎጂ መጥቀናል ያሉትን ሁሉ አንበርክኳል። ምእራባውያን ሀገራትን ባላሰቡትና... Read more »