መሰናክልን በፅናት

 እየሩስ አበራ የታፈነ ምሬት፣ ሊፈነዳ የደረስ መተንፈሻ ያጣ የህዝብ ብሶት … ያሳስባል:: ለኢትዮጵያ ህዝብ የጭንቅና የውጥረት ጊዜ ነበር:: ከትናንት ዛሬ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ በማሰብ ለውጥን እየናፈቀ ቆይቷል:: 27 ዓመታት የወለዱት ምሬትና ብሶት... Read more »

በአገር ድርድር ለምን?

 ጽጌረዳ ጫንያለው አንዳንዶች ካለመረዳት በመነጨ ስሜት ስለሚጓዙ በአገራቸው እንዲደራደሩ ሆነዋል ይባላል። ሌሎች ደግሞ ርሃባቸው ይታገስላቸው ዘንድ አገራቸውን ችላ ብለው ለቀናዊ የፍላጎት እርካታቸው ሲታገሉ ድርድር ውስጥ እንደገቡ ይወራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ፖለቲካው በራሱ... Read more »

የሞት መልዓክ… ! ? /Angle of Death/ ( 1940ዎቹ_ … !? )

 በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com በዚች ምድር ላይ እንደ ከሀዲውና እፉኝቱ ትህነግና ገዢው ቡድን እጅግ ሚስጥራዊ የሆነ ድርጅትና ስብስብ የለም ። አቅጣጫውን የሳተ “ጥንካሬው”ና “ስኬቱ” የተመዘገበው በርዕዮት አለም ጥራትና መርህ ሳይሆን በሚስጥር... Read more »

ብርሃነ ህዳሴ

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ብርሃን ይሁን፤ የብርሃን ተቀዳሚ ሥራ ጨለማን መግፈፍና የኃይል ምንጭ መሆን ነው። ሌሎች በርካታ አገልግሎቶቹ ምናልባትም ለቅንጦት የሚፈለጉ ብቻ ሊሆኑ ይችላሉ። ሀገሬ ታላቁን የህዳሴ ግድቧን በልጆቿ ብርቱ... Read more »

የሞት መልዓክ… ! ? /Angle of Death/ ( 1940ዎቹ_ … !? )

በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ክፍል አንድ ጌታቸው አሰፋን ባሰብሁ ቁጥር፤ የስድስት ሚሊዮን አይሁዶችን ጭፍጨፋ በፊት አውራሪነት የመራው፣ ያቀነባበረው በጭካኔው፣ በአውሬነቱ ወደር ያልተገኘለትን “የሞት መልዓክ Angel of Death” የሚል ቅፅል የተሰጠውን ዶ/ር... Read more »

በራዕይ የመኖር ዋጋ…

ዘለዓለም የሣጥን ወርቅ (የእፀ ሣቤቅ አባት) በሕይወት ስንኖር የመኖርን ትርጉም ከምንረዳባቸው አጋጣሚዎች ውስጥ አንዱ ራዕይ ነው። ፋኖስ ያለ ላንባ፣ ሻማ ያለክር ብርሀን እንደማይሰጡ ሁሉ ሕይወትም ያለ ራዕይ ምንም ናት። ለማሸነፍም ሆነ ለመሸነፍ... Read more »

ምርጫ እውቅናና ሀብት ለማፍራት የሚደረግ አይደለም

ዲሞክራሲ መሬት ወረደ፤ የህዝቦች የመምረጥና መመረጥ መብቶች ተከበሩ፤ የብሄር ብሄረሰቦች መብቶች እውቅና አገኙ ከተባለበት ድህረ 1983ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ 6ኛችን ነው። በቁጥር 6ኛችን ይሁን እንጂ በአንዱም የህዝብም ሆነ የራሳቸውን የፖርቲዎቹን... Read more »

እኛ ምርጫችንን ነን…

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) ህይወት ምርጫ እንደሆነች ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? አሁን ያላችሁበት ሁኔታ ሀብታችሁ፣ ዝናችሁ ድህነትና ማጣታችሁ፣ ሰላምና መከራችሁ ሁሉ በምርጫችሁ ያገኛችሁት እንደሆነስ ስንቶቻችሁ ገብቷችኋል? አንዳንዶቻችን በጸጸት አንዳንዶቻችን በኩራት እንኖራለን።ሁሉ ያለን እንዳለን... Read more »

ምክንያታዊ ያልሆነ ትችት…

 በእምነት “አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ” ይላል የአገሬ ሰው።አዎ! ሰው አውቆ ከተኛም ብቻ ሳይሆን ልቦናው እውነቱን እየተገነዘበ በራሱ ላለመቀበል ጥረት ካደረገ ማንም ምንም ቢለው መስማት አይፈልግም።ግን አንዳንድ ጊዜ አይንን ገለጥ አድርጎ በማየት... Read more »

«አፈር ነንና ወደ አፈር እንመለሳለን!»

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com በቅርቡ በአብሮ አደግ እህቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝቼ ነበር። ይህቺን በእጅጉ የምወዳትና የማከብራትን ጓደኛዬን የሞት መልአክ የላከባት ይህ ኮቪድ 19 ይሉት ክፉ ወረርሽኝ ነው። የሳቂታዋና... Read more »