መልካሙ ተክሌ የሰሞኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አርአያነት አጠያያቂ ነው ለኔ።በቴሌቪዥን የተመለከትኳቸው አብዛኞቹ ተማሪዎች የአፍ እና የአፍንጫ መከለያ ጭንብል አላደረጉም።ካደረጉትም አንዳንዶቹ ጺም መያዣ ይመስል አገጫቸው ላይ እንጂ አፍ እና አፍንጫቸው ላይ... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) ሁልጊዜም በጥፍራቸው ቆመው ዋጋ ለመጨመር የእጥፍ እጥፍ አንዳንዴም ከስንጥቅ በላይ በማትረፍ ለመግፈፍ (በዚህ መጠን የሚጋበስ ትርፍ ሳይሆን ሸማቹን በቁሙ መግፈፍ ነው ብይ ስለማምን ነው፤ መግፈፍ ያልሁት )ሰበብ... Read more »
አሸብር ኃይሉ በአንድ ሃገር ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎም አይጣፍም። ጥሩ ነገር ታሪክ ሆኖ እንደምንኮፈስበት ሁሉ በመጥፎ ነገር ደግሞ ታሪክ ሆኖ ሲያልፍ አንገት የሚያስደፋ ይሆናል። በመካከለኛው እና በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ የታየው ታሪክ ሆነው... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ትዝብት አንድ- ፓርላማችን ሆይ! በአራት ኪሎ የምትኖር፤ ሕዝብን እያስተዳደረ ያለው መንግሥታችን ከጎምቱ ሹማምንቱ እስከ ጭፍራ ካድሬዎቹ ድረስ ደጋግሞ እየነገረን ያለው “ሥልጣኑን የተረከብኩት ከምርጫ ኮሮጆ ውስጥ አብላጫ... Read more »
በለዉ አንለይ batlast@gmail.com ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሃርመኒ ሆቴል ፀረ ሙስና ላይ ያተኮረ አንድ ወርክሾፕ ተካሂዶ ነበር።“መልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነትን በማስፈን ሙስናን በግልጽነትና በተጠያቂነት የሚታገሉ ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማጎልበት” በሚል ርዕስ... Read more »
ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ሙት ወቃሽ ለመሆን አይደለም – ነገር ግን ያለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ውጥንቅጥ በአምሳለ-ትህነግ የተቀረጸ ስለመሆኑ ጥርጥር የለም፡፡ ቀድሞ ነገር ከምን ዓይነት ጭቆና እንደሆነ ባይታወቅም... Read more »
ወንድወሰን ሽመልስ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ማለዳ 12፡00 ላይ ነበር አስደንጋጩን ዜና የሰማሁት። ጉዳዩም የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል ባለው የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙን የሚገልጽ ነበር። ይሄን በተመለከተም መግለጫ... Read more »
ፋንታነሽ ክንዴ አባት ልጁን በጠዋት ከእንቅልፉ ይቀሰቅስና ራቅ ወዳለ ቦታ ይልከዋል።መልዕክቱን አድርሶ ሲመለስ ጓደኞቹ ሜዳ ላይ ጨዋታውን አድርተውት ሲመለከት ያለምንም ማቅማማት ይቀላቀላቸዋል።በጨዋታ መሀል አቀበቱን ሲወጣ ቁልቁለቱን ሲወርድ ድካም ይሰማውና ወደቤቱ ጉዞ ይጀምራል፡፡... Read more »
ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ሙት ወቃሽ ለመሆን አይደለም – ነገር ግን ያለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ውጥንቅጥ በአምሳለ-የትህነግ ቡድን የተቀረጸ ስለመሆኑ ጥርጥር የለም። ቀድሞ ነገር ከምን ዓይነት ጭቆና እንደሆነ... Read more »
አዶኒስ ( ከሲኤምሲ) ‹‹የጆሮ ደግነቱ አለመስማቱ›› የምትል አባባል ስሰማ ደግሜ ደጋግሜ አባባሉን ወደ ቀልቤ ወሰድኩት። እውነት እኮ ነው ይሄ ጆሮ የሚባል አካል ሞላሁ፣ ጠገብኩ ቢለን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር፤ የቱን ሰምተን የቱን... Read more »