ኢትዮጵያን እናልብሳት “ በሚል መሪ ቃል 3ኛው የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት እጅን በአፍ በሚያስጭን ልምላሜና አበባ ያጌጠውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አዳራሽን ወደ ምድራዊ ገነትነት የቀየረውን ትንግርተ ውበት ስመለከት፤ ሁለት ነገሮች... Read more »
ምርጫ በአንድ ሀገር ላይ የዘመናዊነትና የስልጣኔ ምልክት ነው፡፡ በተለይ በሀሳብ ብልጫ ሲሆን በዛች ሀገር ላይ ያሉ ማህበረሰቦች ይበልጥ ተጠቃሚ የመሆን እድላቸው የሰፋ ይሆናል፡፡ ምርጫ የራስንም የሀገርንም መጻኢ እድል የምንወስንበት እድላችን ነው፡፡ አስተዋይና... Read more »
በአገራችን ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ቀላል የማይባል ድርሻና ዘላቂነት ያለውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ ካሉ የፋይናንስ ዘርፎች አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ግንባር ቀደም ተጠቃሾ ናቸው፡፡ እነዚህም ተቋማት አብዛኛዎቹ በሚያስብል ደረጃ የደርግን መንግሥት መገርሰስ ተከትለው የተቋቋሙና... Read more »
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ የኖረች አገር ብትሆንም ብዙ የእርስ በእርስና ከውጭ ወራሪዎች ጋር ጦርቶችን አካሂዳለች። ይህም ሆኖ ሉዓላዊነቷን አስከብራ እስካሁን ዘልቃለች። ቀደምት አባቶችና እናቶች በቻሉት አቅም የአገሪቱን ሀብትና ክብር አስጠብቀው ለትውልድ ሲያስተላልፉ ኖረዋል።... Read more »
(ክፍል ሁለት) በአርትስ ቲቪ እሁድ 8:00 “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” በሚያቀርበው ፓለቲካዊ አስቂኝ ምጸቱ ከሳምንት ሳምንት ተወዳጅና በጉጉት ተጠባቂ እየሆነ የመጣው ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) በዚያ ሰሞኑ እንደተለመደው በምጸት አርጩሜው ያለ ርህራሄ እንዲህ... Read more »
ነጻ አእምሮ ሀገር ከምትገነባባቸው መሰረታዊ እሴቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? ነጻ አእምሮ አቅምንና ኃይልን እውቀትን በበቂ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችል ጉልበት እንደሆነስ? ነጻ አእምሮ ከነጻ አስተሳሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው:: ነጻ አእምሮ... Read more »
“አስተዋይ ከሌላው ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ” ይላል አገርኛው ብሂላችን:: አዎ ትክክል ነው :: ምክንያቱም የህይወትንም ፤የሥራንም አልያም የትኛውንም መጥፎም ክስተት ይሁን ጥሩ አጋጣሚ ልንማር የሚገባን ከሌሎች ስኬትና ውድቀት ነው:: በተለይ ከመጥፎ ክስተቶች... Read more »
በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ መልዕክት ሲበዛ ጠንካራ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ከተቀመጠለት ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ከእያንዳንዱ አንደበት የሚተላለፈው መልዕክት በአብዛኛው የሚያጠነጥነው ‹‹ይቻላል፤ እንገነባዋለን፤ለግድቡ የተቻለንን... Read more »
ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሑፌ ከፍል ውኃ እስከ እንጦጦ በተዘረጋው ታሪካዊ ጎዳና ግራና ቀኝ የተከማቹትን በርካታ ተቋማት በመቃኘት ታሪካዊ ፋይዳቸውን ለማሳየት ተሞክሯል። ተቋማቱ የተሸከሙትን የታሪክ አሻራ በተመለከተ “በነበር” ማጉላቱና መዘከሩ ባይከፋም ይበልጥ... Read more »
ክፍል አንድ “ነበር ለካንስ እንዲህ ቅርብ ኖሯል?” “የእንጦጦ ከተማ ቤቱም ዕድሞውም ስላማረ ብርዱ እጅግ የበረታ ነው:: ነገር ግን ከእንጦጦ በታች ካለው ፍል ውሃ ለመታጠብ አጼ ምኒልክም ወይዘሮ ጣይቱም ወርደው ነበር::” (ታሪከ ነገሥት... Read more »