ኑ! ቀሳ እንውጣ

እኛንም ሆነ ሀገራችንን ሊያፈርሰን ላሰበው ሀሳባችን ቀሳ እንውጣ እያልኩ ነው። ምን አስባ ይሆን ላላችሁኝ መልስ አለኝ ። ቀሳ የሚለውን ቃል ለመበየን ከአማርኛ መዝገበ ቃላት ትርጓሜ ልነሳ። ቀሳ ማለት ከቤት ወደ ዱር ኼደ... Read more »

ያገፋፋንና ያከፋፋን ብሔራዊ አጀንዳ ሀገራዊ መግባባት (National Consensus)

የፖለቲካ ታሪካችን ያወረሰን “ከእንቆቆ” የከፋና የመረረ “ቅርስ” ነው። “ፖለቲካ” የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ የተረዳነውና እየኖርንበት ያለው አንድም በፍርሃት፣ አንድም በጥርጣሬ፣ አንድም በስቅቅ፣ አንድም ባለመተማመን፣ አንድም በራስ ጥቅም ዕይታ፣ አንድም… አንድም… ብዙ አንዶችን መዘርዘር... Read more »

“ የክፉዎች ጉባዔም ተማምሎብናል” ነገር ግን…

ከሰሞኑ የሀገራችን ዋና የመወያያ አጀንዳዎች መካከል በአሜሪካ የተጣለብን ማዕቀብ ጉዳይ ተቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኑን ልብ ይሏል። ውይይት ከማለት ይልቅ ቁጭት ያዘለ የጥቃት ምላሽ አስተያየቶች ማለቱ ይቀላል። ዜጎች በተገናኙ ጊዜ ሁሉ ዋና የውይይት ርዕሰ... Read more »

የአሜሪካ መንግስት ቅሌት፣ ጭንቀት እና ስጋት

ክፍል 1 አሜሪካ መንግስት አፍሪካን ብሎም ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ብርቱ ትስስር ኖራት የአብሮ መሥራትና ከፍተኛ የመግባባት ሁኔታ ስለሚታይ አሜሪካንን እጅግ ሥጋት ውስጥ አስገብቷታል። ኢትዮጵያ ለወደፊት በዓለም ላይ ታዋቂ ሆና የተፅዕኖ ማሳደር አዝማሚያ... Read more »

ኢትዮጵያ የዓባይ ውሃ ዋጋ ሊያስገኝላት ይገባል

ኢትዮጵያ ለውሃዋ እና ለም አፈሯ ዋጋ የምትጠይቅበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የዓባይ ወንዝ ውሃ ከጥንተ ዓለም እስከ አሁን ግብፅንና ሱዳንን ሲመግብ ኖሯል። ወደ ፊትም ዓባይ አገራቱን ተጠቃሚ ማድረጉን ይቀጥላል። መረሳት የሌለበት ግን ዓባይ... Read more »

በምርጫ ማግስት ትንሳኤዋ የሚበሰርላት ኢትዮጵያ

እንዲህ እንደዛሬው ስልጣኔ ባልተስፋፋበት የኔ ያንተ የሚባል ክፍፍልና መገፋፋት ባልሰፈነበት፤ በዚያ ዘመን ሕዝብ የራሱን መሪ በራሱ ይሁንታ ሲሾም አልታየም። ባለፉት በርካታ ዓመታት አገር የመምራት ስልጣን መለኮታዊ ስጦታ እንደሆነ ታሳቢ ተደርጎ አልፏል። ሻል... Read more »

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የቁልቁለት ጉዞ

(ክፍል አንድ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘመኑን የማይዋጅ ከመሆኑ ባሻገር መንታ መንገድ ላይ ተቅበዝባዥ ሆኗል። የ”ልዕለ ኃያሏ”ዲፕሎማሲም ሆነ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ የቁልቁለት መንገዱን ከተያያዘውም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖታል ። በእኛ የተጀመረ... Read more »

የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ይቅደም…!?

በጎሳ፣ በማንነትና በጎጥ የተጠናገረው ዕይታችን ፤ ከአመክንዮ ፣ ከተጠየቅና ከተዋስኦው ከፍታ አውርዶ እንደ እምቧይ ስላፈረጠን ሀገራችን የምትገኝበትን ተጨባጭና ነባራዊ ሁኔታ ሆን ብለን እየዘነጋን ጊዜያዊ ፖለቲካዊ ጥቅማችንን እያሳደድን አንድነታችን ንፋስ እየገባው መተኪያና ልዋጭ... Read more »

”ለአህያ ማር አይጥማትም‘ – ሀገራዊ ብሂል

የሰው ልጆችን በታማኝነት የምታገለግለውን የቤት እንስሳ በመጠቀም የተዋቀረው ይህ ሕዝባዊ ብሂል እንስሳዋ የምታበረክተውን ግዙፍ አስተዋጽኦ ለማንኳሰስ ታስቦ የተፈጠረ ሳይሆን ለሞራል ትምህርታችን እንዲጠቅምና ምናባዊ አቅሙም ከፍ ማለቱ ከግምት ውስጥ ገብቶ ይሁንታ በማግኘቱ ይመስለኛል።... Read more »

በጽናት ሁሉም ያልፋል

የሰብዓዊ መብት ጠበቃ ነን ይላሉ። ለዓለም የሰብዓዊ መብት መከበር አበክረው እንሰራለን ብለው ይመጻደቃሉ። በእነሱ እሳቤና ጥቅማዊ አተያይ እምብዛም አይጠቅሙንም፤ አያስፈልጉንምና የጥቅማችን ተጻራሪ ናቸው ብለው የሚያስቧቸውን አገራት ሰብዓዊ መብት አላከበሩም እያሉ ውሃ ቀጠነ... Read more »