ተገኝ ብሩ ሁለቱም በብዙ መልኩ ይመሳሰሉብኛል። ሁለቱም ይህችን ታላቅ አገር ያልተረዱ ይህንን ጀግና አይደፈሬ ሕዝብ ጠንቅቀው ያልተረዱ እብሪተኞች መሆናቸው አንድ ይሆኑብኛል።የሱዳኑ ፕሬዚዳንት አብደላ ሀምዶክ እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆኖ ያለፈው ዚያድ ባሬ። ወደስልጣን... Read more »
(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ቅድመ ወግ፤ ከሳምንታት በፊት ከአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች ለተውጣጣ የባህል፣ የኪነ ጥበባትና የቱሪዝም ባለሙያዎች ዘለግ ላሉ ሰዓታት የቆየና ከሙያቸው ጋር የተያያዘ ሥልጠና ለመስጠት ዕድል አግኝቼ ነበር። በከተማው... Read more »
በአዝማቹ ክፍሌ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት የህ.ወ.ሓ.ት አጥፊ ቡድን በመቀሌ በሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት ሀይል ላይ ቅፅበታዊ እርምጃ ወሰደ።ይህንንም ተከትሎ መንግስት በተደራጀ መንገድ በወሰደው እርምጃ የህ.ወ.ሓ.ት የጥፋት ቡድን ላያዳግም እንዳይነሳ... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል የተከሰተው ጆሮን ጭው የሚያደርግ፣ የሚያስደነግጥና የሚያሳዝን ድርጊት ነው። በወቅቱ በክልሉ የተከሰተው የፀጥታ ችግር ሳይፈታ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች... Read more »
አብርሃም ተወልደ ትዳር ለቤተሰብ መሰረት ነው። ይህ የማህበረሰብ የትውልድ መቀጠያው ድልድይ ትዳር የሚመሰረተው ሕግ በሚፈቅደው ጋብቻ ነው። ጠንካራ እና ውጤታማ ልጆች የመልካም ትዳር ወይም ቤተሰብ ውጤቶች ናቸው ተብሎ ይታመናል። ለዚህም ነው ጋብቻ... Read more »
ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከሰሞኑ መቼስ የማህበራዊ ሚዲያ አርበኛው ሁሉ ባጭር ታጥቆ፤ የወሬ ጦሩን ሰብቆ፤ የውሸት ዘገሩን ነቅንቆ የሀሰትና የጥላቻ ዘመቻውን ሲያጧጡፈው ሰነባብቷል፡፡ ሳቢ ለጓሚውም የወሬ ፈብራኪውን ፈለግ ተከትሎ በስማ... Read more »
ወንድወሰን መኮንን ሁሉም ነገር እንዳልሆነ ሆኖ ተገለባብጦ በነበር ቀርቶ የተደመደመው በአጭር ጊዜ ነው፡፡ የእብሪትና የማን አለብኝነት የመጨረሻው ጥግ አሳዛኝና አሳፋሪ ውድቀት ነው፡፡ የሆነው ሁሉ መሆን ስላለበት ሆነ፡፡ የሀገር ውስጥ ችግሮችን መፍታትና ማከም... Read more »
ብስለት ሀገር ማለት ሰው ነው። ሰው ነው ሀገር ማለት። የሚል አበባል በጆሮዬ እየሰማሁ መኖር ከጀመርኩ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሀገር ሰው ከሆነ ያለሰው ሀገር ካልኖረ ኢትዮጵያ የማን ሀገር ናት? የማናት እማማ ኢትዮጵያ? ሰው ማለት... Read more »
አክበረት ታደለ (ሄዋን) በዚህ ጉዳይ ላይ ለመፃፍ ያነሳሳኝን አጋጣሚ ላስቀድም አንድ በዲኤስቲቪ የሚተላለፍ የሴቶች የንጸሕና መጠበቂያ ሞዴስ ማስታወቂያ ነው። ማስታወቂያው የተሠራው አውሮፕላን ውስጥ ሲሆን አንዲት ሴት ወደ መታጠቢያ ቤት ስትሄድ ያሳያል። እንደ... Read more »
ወንድወሰን መኮንን ዘመናትና ወቅቶች ይፈራረቃሉ። መንግሥታዊ ስርዓትም እንዲሁ። አሮጌው ሲያልፍ አዲሱ ሲመጣ አንድ በቋሚነት ጸንቶ በየትውልዱ ተራ የሚሸጋገር የሚኖር የሚዘልቅ ሕያውነቱ የማያቋርጥ ትልቅ ጉዳይ አለ። ሀገር። የሁሉም መሰብሰቢያ መጠጊያ በደስታ ቀንም መፈንጠዣ... Read more »