ወርሃ ነሐሴ ከነነጎድጓዱ እልቀ፣ ወርሃ ጳጉሜ ከተስፋው ጋር ደግሞ ከተፍ አለ። በአስራ ሶስት የወራት ጸጋ ዘመኗን ያሰላችው ሀገራችን ኢትዮጵያ የልዩ የመሆንን ስም ካተረፈችባቸው አጋጣሚዎች መሀል አንዱ ይሄ አጋጣሚ ነው። አሮጌውን ከነግሳንግሱ ሸኝተን... Read more »
‹አረንጓዴ አስተሳሰብ ለአረንጓዴ ምድር› ከኢትዮጵያ አበይት የልማት አቅጣጫዎች አንዱ ሆኖ እየተሰራበት ይገኛል። ትግበራውም ላለፉት አምስት ዓመታት በላቀ ውጤት ያለ ማቋረጥ እንደቀጠለ ነው ፤ ዘንድሮም አዲስ ገድል ሰርተናል። ትውልድ በአስተሳሰብ ነው የሚፈጠረው። አስተሳሰቡ... Read more »
አንድ ወዳጄ ከሀገር ውጪ ሄዶ ለአንድ ሁለት ዓመታት ቆይቶ መጣና ተገናኘን። እንዴት ነበር ቆይታ? ሀገሩን እንዴት አገኘኸው? እያሉክ ጥያቄ ደረደርኩ። “ቆይታ ጥሩ ነበር” እያለ ወጉን ቀጠለ፤ እኔም ማድመጤን። “የሀገሩን ነገር አታንሺው” ሲል... Read more »
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ከተፈራረመች ወዲህ የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት ኢትዮጵያን በሚጎዳ ተግባር ላይ ተጠምደው ይገኛሉ፡፡ ይህን ተግባር ወደ ጠላትነት ከፍ አድርገውም በቅርቡ የግብፅን ጦር በራቸውን ከፍተው ተቀብለዋል፡፡ ከኢትዮጵያ... Read more »
በነዳጅ ላይ ጥገኛ የሆነው የዓለም ኢኮኖሚ ለበርካታ ጊዜያት መንገጫገጭ ታይቶበት ነበር። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1930 ከታላቁ ድብታ (greatest depression) ጀምሮ ዓለማችን ታላላቅ የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግዳለች። ከእነዚህ መካከል ‹‹Great Recession›› እየተባለ የሚጠራው የ2007ቱን... Read more »
“ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ” እንዲሉ አበው፤ ቀጥታ ወደ ማጠንጠኛ ርዕሰ ጉዳዬ ከመግባቴ በፊት ሀሳቤን በምሳሌ ለማስረዳት ወደድሁኝ። እንደሚታወቀው ያለንበት የክረምት ወራት ነው። በዚህ በክረምት ወራት አንድ ጠንካራ ገበሬ በወቅቱ ዘርቶ፣ አርሞ፣ ኮትኩቶ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማት የሚካሄድባቸውን ስፍራዎች ከሞላ ጎደል ተዟዙሬ ተመልክቼያቸዋለሁ። የተቀሩትን ደግሞ በመገናኛ ብዙሃንና በእግር መንገድ ተመልክቼያቸዋለሁ። በዚህ ልማት ብዙ ሳቢ የሆኑ ሥራዎች እንዳሉም ተረድቼያለሁ። በልማቱ ኮሪደር እንዲሆን የታሰበውን አካባቢ የማይመጥኑ... Read more »
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከተማዋ ሰፋፊ የተሽከርካሪና የእግረኛ መንገዶችን፣ ውብ አረንጓዴ ሥፍራዎችን፣ ያልነበረ ግን እንዲኖር የተደረገ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎች / ብስክሌት/ ማሽከርከሪያ መንገድ እንዲኖሯት አድርጓል። ለአካል ጉዳተኞች ምቹ መንገድ የማዘጋጀቱ ሥራም በእዚሁ... Read more »
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሰሞኑን ሥራ መጀመራቸውን ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሠረት በመከናወን ላይ ይገኛሉ። እንዲሁም የግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜ.ኪ. ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማሕበር (ሊግ ካምፓኒ) በክለቦች ዝውውርና ከተጫዋቾች ደመወዝ ክፍያ አስተዳደር ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን የተጋነነ ወጪ ፈር የሚያስይዝ መመሪያን አውጥቶ ወደ ተግባር እንደገባ ይታወቃል። መመሪያው ከክለቦች አስተዳደር፣ አወቃቀርና ከፋይናንስ ሥርዓታቸው... Read more »