አገር መውደድ ማለት ጥልቅ ትርጉም አለው። አገር ማለት ህዝብ፤ ህዝብም ማለት አገር ነው። አገርና ህዝብ የማይነጣጠሉ አንዱ ካላአንዱ ትርጉም የማይሰጡ እጅግ የተቆራኙ ነገሮች ናቸው። አገር መውደድ ማለት ህዝብን መውደድ፣ ህዝብን ማገልገል፣ ለህዝብ... Read more »
ማዝገሚያ፡- ዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ቱማታ፤ ታላላቅ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ ሲጠቀሙባቸው ከኖሩት አባባሎች መካከል አንዱ፤ “ዓለማችን በቀዳሚ ዘመናት በዋነኛነት ስትመራ፣ ስትታመስና ስትተረማመስ የኖረችው በአንደበትና በጣት ፊትአውራሪነት ይመስላል” የሚለው ሀቲት (Theory) በእጅጉ... Read more »
በአንዳንዶቻችን ዘንድ ምስጋና ለሚገባው ምስጋናን መቸር ልምዳችን ሆኖ አያውቅም፡፡ ነገር ግን እነሆ! ዛሬ አንድ ባለውለታን ልናመሰግን ነው፡፡ ይህ ባለውለታችን በበጎ ሰው ሽልማት ላይ ታጭቶ አያውቅም፡፡ ሌሎች መሰል አካላት በጎ አድራጊውን ለሰናይ ድርጊትህ... Read more »
ሰሞኑን የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳና የቢቢሲው ሀርድቶክ አዘጋጅ ስቴፈን በከፍተኛ ደረጃ የመወያያ ርእስ ሆነው ሰንብተዋል። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያው ሞቅ ደመቅ ብሎ እየተስተናገደ ያለ ሲሆን በተለይ አንዳንዶች ጉዳዩን ሰፋ አድርጎ ከማየትም ባለፈ... Read more »
እንደ “አድዋ ድል” ሁሉ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦችን በአንድ ጥላ ስር ማሰባሰብ የቻለ፣ የመላ ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛና የሁሉም ዜጎች አሻራ ያረፈበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከኃይል ማመንጫነቱ ባሻገር ለኢትዮጵያዊያን የአንድነታቸውና የትብብራቸው ማሳያ... Read more »
የፈረደብህ መንግሥታችን ሆይ እባክህ ስማን!? ጦርነት የታሪክ ውርስ ብቻም ሳይሆን የዕለት ክስተት ከሆነባቸው ሀገራት መካከል የእኛዋ ያልታደለችው ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ጦርነት ለአያቶቻችን እንግዳ፣ ለአባቶቻችንም የሩቅ ዜና አልነበረም። የገድላቸው ታሪክ ድል በድል ነው።... Read more »
ኢትዮጵያ ብዙ ፈታኝ የሚባሉ ጊዜያትን አልፋለች። ዛሬ ላይ ግን ከአብራኳ ከወጡ ከሃዲ ልጆቿ እና የእርሷን ማደግ ከማይፈልጉ አገራት ጎን በመሰልፍ ሊያንበረክኳት ቢጥሩም በድል እንደምትወጣው አያጠራጥርም። ከሃዲዎቿን የሚያንበረክኩም ብዙ ልጆች አሏት። እንደሚታወቀው አገሪቱን... Read more »
እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ሴፕቴምበር 17 ቀን፣ 1787 ዓ.ም በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ አለው ይለናል ትንታጉ ጉምቱውና ደማሙ ጋዜጠኛ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ ነፍሱን ይማርና ። መቼም በዚች ምድር እንደሱ ልቅም ጥንቅቅ ያለ... Read more »
አፍሪካን ማለቱ፤ ለአህጉራዊ ችግር አህጉራዊ መፍትሄ ማስቀመጡና የአገሬን ችግር ለመፍታት የማንም ተላላኪ መሆን አያስፈልገኝም የሚል ጠንካራ አቋም መያዙ በአፍሪካ ጠላቶች ጥርስ ውስጥ አስገባው እንጂ ሌላ ምንም ወንጀል አልሰራም! ሞተር ብስክሌት ጋላቢነቱ፣ ጊታር... Read more »
የሰሞኑን የህወሓትን እብሪት ተከትሎ በርካታ የህዝብ ድምጾች ከዛም ከዚህም እየተሰሙ ነው። አሸባሪውን የህወሓትን ቡድን በመቃወም ከመከላከያ ጎን እንቆማለን የሚሉ የሀገር ተቆርቋሪ ድምጾች በመላው የሀገሪቱ ክፍል እያስተጋቡ ይገኛል። ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደሙ፣ እኛነትን የተላበሱ ፍትህ... Read more »