አገርን ለመደገፍ የተለያየ መንገድን መከተል ግድ ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ አንዱ ሠላማዊ ሰልፍ ነው፤ ይህም ሁለት መስመሮችን ይይዛል። የመጀመሪያው ጠላትን በተቃውሞ ማውገዝ ሲሆን፤ ሁለተኛው በመኖርና በመተግበር ለአገር መቆምን ማሳየት ነው። ዛሬ ደግሞ... Read more »
መስታወት ፊትን ያሳያል፤ ቃል በተግባር ይፈተናል ማለዳ ወደ ሰርክ ውሏችን ከመሰማራታችን አስቀድሞ ራስን በመስታወት ማስፈተሸ የተለመደ የብዙዎች ልማድ ነው። ውበታችንን ለማድነቅም ሆነ ጉድፋችንን ለማስወገድ የመስታወትን አገልግሎት የምንፈልገው ያለ ይሉኝታና ያለ አድልዎ ማንነታችንን... Read more »
አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ፉኩያማ ታዋቂ ከሆኑ የፖለቲካ ምሁራን መካከል ይጠቀሳሉ። የአሜሪካ መንግሥትንም በተለያየ ደረጃ ለበርካታ ዓመታት በአማካሪነት አገልግለዋል። በተለይም በውጭ ጉዳይ እና ብሄራዊ ደህንነት ዙሪያ ለበርካታ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ብዙ የማማከር... Read more »
የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት ምግብ፤ መጠለያ እና ልብስ ባልተናነሰ መልኩ ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩለት ይሻል። ለዚህ እንደማሳያ እንዲሆነን የሩቁን ትተን ትውስታው ያልደበዘዘውን የአረቡን ዓለም አብዮት (Arab Spring) መለስ ብሎ መመልከት ይበጅ ይመስለኛል።... Read more »
አሸባሪው ሕወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው … እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ራሳቸውን እያሻሹ የሚበሉት፣... Read more »
ታሪካዊ ዳራ ዓለማችን ሩብ ክፍለ ዘመን በማይሞላ ጊዜያት ውስጥ ብቻ አውሮፓ ውስጥ ተቀስቅሰው መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍለው እርስ በእርስ ያጫረሱ ሁለት እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ ይህም ማህበራዊ ቀውሱንና ኢኮኖሚያዊ ውድመቱን ሳይጨምር... Read more »
መረጃን እንደ ጦር መሳሪያ የመጠቀም ጉዳይ ዛሬ ከበይነ መረብና ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትና መጎልበት ጋር ተያይዞ ወደፊተኛው እረድፍ ቢመጣም ከሰው ልጅ ጋር አብሮ ያደገና የጎለበተ ቤተኛ ነው። በአገራችን ወሬ ወይም መረጃ ከጦር በላይ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ወዳጆች ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠላቶችም ያሉንና ጥርስ የገባን ሕዝቦች ነን። እነዚህ በሩቅም በቅርብ ያሉ ጠላቶቻችን በቀጥታ የሚያገናኘን ነገር እንኳን ባይኖር «እቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም» አይነት ዘመቻዎች ሲያደርጉብን ኖረዋል ፤እያደረጉብንም... Read more »
ወቅታዊው የሀገራችን የጦርነት ተጋድሎ ለየት ባሉ ቀለማት እየተጻፈ ያለ ይመስላል፡፡ እንዴታውን ላብራራ፡፡ ቀደምት የታሪኮቻችን ውርሶች ሲተረኩልን የኖሩትና ተመዝገበው የተላለፉልን በአብዛኛው በተመሳሳይ ባህርያትና አካሄድ እየተገለጹልን ነው። በጥቂቱ ጨልፈን እናስታውስ። የትኛውም ወራሪ ጠላት ድንበራችንን... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ብዙ አነጋጋሪም አደናጋሪም ጉዳዮችን የተሸከመ ነው፡፡ የቀጣናው አገራት በሃብታቸው ከሚጠቀሙበት በበለጠ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ እጀ ረጃጅሞች የበለጠውን ተጠቃሚ የሆኑበት መሆኑ ዓለም ያወቀው እውነታ ሆኗል፡፡ አብነት ማንሳት... Read more »