እጀ ሰባራ ያደረጉን የተግባቦት(ኮሙኒኬሽን) ስራዎቻችን ልምሻዎች

በአለማችን በጦርነት ወቅት አንድ ፎቶግራፍ ወይም አሳዛኝ የህይወት ቅንጣት ፤ ታሪክን የመቀየር ወይም እንደ አዲስ የመበየን ኃይለኛ ጉልበት እያለው፤ እኛ ጋ ሲደርስ ምነው ጉልበቱ ራ’ደ !? ዛለ !? ቄጥማ ሆነ !? ለዛውም... Read more »

የተመድ ጥፋትን የማበረታታት ዝምታ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት/ተመድ/ ከተቋቋ መበት ዓላማ ዋና ዋናዎቹ የዓለም አገራት የትብብር መንፈስ እንዲኖራቸው ፤የሰላምና ጸጥታ ስጋቶች እንዲወገዱ፤ ሰብዓዊ መብት እንዲከበር፣ የጤና እና የትምህርት ተደራሽነት እንዲስፋፋ፤ የሴቶችና የህጻናት ጥቃት እንዲቆም፤ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ... Read more »

“ከሺህ ቃላት. . .” ነገር በዓይን ይገባል

የሥዕል ጠበብት (ፎቶግራፍንም ይጨምራል) እና የብዕር ባለተሰጥኦዎች “የእኔ ሙያ ይበልጥ የእኔ” የሚል የረጂም ዘመናት ሙግት ነበራቸው ይባላል። ክርክሩ በዘመን ርቀት፣ በቴክኖሎጂ ርቅቀትና በአስተሳሰብ ምጥቀት ተዳኝቶ ይቋጭ አይቋጭ ማረጋገጫ ማግኘት ያዳግታል። ለማንኛውም በየትኞቹም... Read more »

ትናንት ተጠናቋል ላሉት ጦርነት ዛሬ የድረሱልኝ ተማጽኖ

 አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያን አፈራርሳለሁ፤ በፍርስራሾቿም ታላቋን ትግራይ እገነባለሁ በሚል ቀቢጸ ተስፋ የማይሞከረውን ሞክሮ የማትደፈረዋን ኢትዮጵያ ደፍሯል። በድፍረቱም ሰዋዊ ያልሆነና የከረፋ ባሕሪውን ለድፍን ዓለም አሳይቷል። ይህንንም በዕብሪት ተወጥሮ በድፍረት የጭካኔውን ጥግ በሰው... Read more »

በፖሊሲና በፖለቲካዊ ውሳኔ ጭምር “በቃ” መባል የሚገባው የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት

የአፍሪካ የነጻነት ጉዞ ከ“ፓን አፍሪካ” እስከ “በቃ” የመላ አፍሪካ(ፓን አፍሪካኒዝም) ንቅናቄ ጥቁር የሰው ዘርን በተመለከተ በነጮች ዘንድ የነበረውን የተዛባ የበላይነት አስተሳሰብ ለመቀየር፣ ተፈጥሮ የነበረውን ኢፍትሐዊነት ለማስተካከልና በአጠቃላይ በመላው ዓለም በሚኖሩ ነጮችና ጥቁሮች... Read more »

በዴሞክራሲ ስም ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ቅኝ ግዛት ዘመቻ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከወር በፊት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ኖቬምበር 21፣2021 ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ አሜሪካ በአፍሪካ ስላላት ፖሊሲ የሚከተለውን ብሎ ነበር::”አፍሪካን በተመለከተ የምንከተለው ፖሊሲ አፍሪካን ብቻ የተመለከተ ነው::ስለ ቻይና... Read more »

በጥበብ ማስላት፤ ጠላትን ለመቅጣት

ዓለም በስሜት ሳይሆን በስሌት የሚጓዙባት መድረክ ናት። ኢትዮጵያም በስሌት መጓዝ ግድ የሚላት ወቅት ላይ ናት። በእርግጥም የጠቢባን አገር የሆነችው ይህቺ ታላቅ አገር የቀረቡዋትን መሰክሎች ሁሉ በጥበብ እያለፈች ዛሬ ላይ ተገኝታለች። በተለይ ዛሬ... Read more »

የኤሎሄ ማግሥት ሃሌ ሉያ

ቅድመ ነገር፤  የጽሑፌን ርዕስ ለማጎላመስ የመረጥኩት የረቀቁና የመጠቁ መንፈሳዊ ምሥጢራት በተሸከሙ ሁለት ቃላት አማካይነት ቢሆንም የትርጉማቸውን ይዘት ጠልቆ ለመተንተኑ ግን ዐውዱ አይፈቅድልኝም። ማንኛውም ቃል ከተለመደው የላይ ላይ ትርጉሙ ከፍ ያለ ፍቺም እንደሚኖረው... Read more »

በሕግ ስም ተሸፍኖ የሰነበተ አሸባሪ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኛነት የተፈረጀው ሕወሓት በግብርም የጭካኔና የሽብር ጥግ ድረስ ሔዶ ብዙ ሰብአዊና ቁሳዊ ጥፋት እያደረሰ እንደሆነ ጸሐይ የሞቀው ሀቅ ነው። በቅርቡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደተናገሩት... Read more »

ሂሳብ ከማወራረድ ወደ መዋረድ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ፊት አውራሪነት የሚመራው የኢትዮጵያ ሠራዊት ጠላትን ድባቅ እየመታ በወረራ የያዛቸውን በርካታ ስትራቴጂ ቦታዎች እያስለቀቀ ነው። በወታደራዊ ቋንቋ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያለው የጋሸናን ግንባር በምሳሌነት ማንሳት ይቻላል። ሌሎችም ግንባሮች... Read more »