ከማይካድራ እስከ ጋሊኮማ በንፁሃን ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ

ማይካድራ እንደ ወትሮዋ ሞቅ ደመቅ ብላለች።የእለት ጉርሳቸውን ሸቅለው የሚያድሩ የቀን ሰራተኞችም ከተንጣለሉት ሰፋፊ እርሻዎች ውስጥ የሚቆረጠውን ይቆርጣሉ፤ የሚታረመውን ያርማሉ፤ ለገበያ የደረሱትንም በመልክ በመልካቸው እያዘጋጁ መኪና ላይ ይጭናሉ። አብዛኞቹ የማይካድራ ነዋሪዎች የአማራ ተወላጆች... Read more »

በኢትዮጵያ ቀልድ የለም

በዓለም ፖሊሲነቷ ዘመናትን ተሻግራለች። በተለይ ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ የኢኮኖሚውን ማማ ተቆጣጥራለች። ጦርነቱን ወደ ኢኮኖሚያዊ እድገት መሸጋገሪያ ድልድይ በማድረግ የነበረችበትን የምጣኔ ሀብት ደረጃ መቀየሯም ሚሊዮኖችን ከበላው ጦርነት ጋር ተያይዞ ስሟ መሬት አርፎ... Read more »

አሸባሪው ህወሓትና የከሰረው የብሄር ገበያው

አሸባሪው የህወሓት ቡድን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት የሚለውን የፖለቲካ ፅንሰ ሃሳብ ከግራ ዘመሞች የፖለቲካ ፍልስፍና ትርጓሜ አንጻር መውሰዱን ጫካ በገባ ማግስት ጀምሮ ሲያስተጋባው የነበረው ነው።ነገር ግን ከግራ ዘመሞች የወሰደው የብሄር ብሄረሰቦች... Read more »

በእሳት የተፈተነ ወርቅ

ወርቅ በዕሳት እንደሚፈተነው ሁሉ የሰው ልጅ በመከራ ይፈተናል። አገርም ሊያፈርሷት በሚሞክሩ ሃይሎች ትፈተናለች። ሰው ሰው ነኝ ብሎ ካላመነ እና ፈተናውን ለማለፍ ካልታገለ ይወድቃል፤ ወርቅም ወርቅነቱን በእሳት ተፈትኖ ባለመቅለጥ ካላስመሰከረ ድንጋይ ነው ተብሎ... Read more »

ዘረ ብዙው አባይ ፤

( ክፍል አንድ ) ከዚህ በኋላ ትውልድ እስከ ምፅአት አይኑን” ከዘረ ብዙው “ አባይም ሆነ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አያነሳም። ስለ አባይና ስለ ህዳሴው ግድብ ለመስማት ጀሮውን አቁሞና አዘንብሎ በንቃት ይጠባበቃል። ታላቁ መፅሐፍ... Read more »

የዓለም አቀፍ ጉልበተኞች ጭፈራ

 “ክፈቱልን በሉት በሩን – ኮሪዶሩን!” ልክ በዛሬው ዕለት “ሀ” ብለን የምንጀምረው ወርሃ ነሐሴ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች የሚታወቀው “የልጆች ወር” በመባል ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ በነሐሴ ወር ውስጥ የሚውሉት አብዛኞቹ የብሔረሰቦቻችን... Read more »

ወቅቱ እንደ ብረት የምንጠነክርበት ነው!

በተለያዩ ጊዜያት አገርን ችግር ውስጥ በማስገባት እንድትፈራርስ የሚጥሩ ሀይሎች ይነሳሉ። በእነዚህ ወቅቶች ደግሞ ህዝብ በአንድነትና በትብብር መንፈስ መቆሙ እንደ ብረት መጠንከሩና እንደ አንድ ማሰቡ የመጣውን ሁሉ እንደ አመጣጡ ለመመከት መዘጋጃ መንገዱ ነው።... Read more »

“ከባዝማ እስከ ኢትዮጵያ!?”

 (ኢትዮጵያን የማፍረስ፣አሸባሪን የማንገስ የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ሴራ፤) ደጋግሜ በዚሁ ጋዜጣ እንደገለጽሁት ሀገራችን በ3ሺህ አመት ጥንታዊ ታሪኳ እንዲህ ያለ ከባድና ውስብስብ ፈተና ፣ ለዛውም ከውስጥና ከውጭ ጠላቶቿ ተናበውና ተልዕኮ ተቀባብለው ሊያጠቋት ተነስተው አያውቅም።... Read more »

አሸባሪው ህወሓት ቀባሪ አጥቶ እንጂ ከሞተ ቆይቷል

የዕለት ተዕለት ስራውን የሚያከናውነው በሰቀቀንና በጣር ነው:፡ ይህ ስሜቱ እንዳይታወቅና አለሁ ለማለት ያህል ግን ዛሬም ምላሱ አልታጠፈም። ይህ ባህሪው ደግሞ ለማስመሰሉ ከእርሱ ጋር ተስተካካይ አለመኖሩን ነው የሚያሳየው። እየቆረቆረውና እየጎረበጠውም ቢሆን ‹‹ሁሉ ደህና››... Read more »

ኦ! ማይካድራ

ጥቅምት 30 በህወሓት ጁንታ ቡድን ኢትዮጵያውያን ያለቀሱበት ጥቁር ቀን ነበር:: ማይካድራ የኢትዮጵያውያን የጋራ እንባ..የጋራ ሲቃ ሆኖ በትውልድ ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል::አሸባሪው ህወሓት የአማራነትን የታሪክ ጫፍ ለማጠልሸት ከፍ ሲልም ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የወሰደው... Read more »