«አገሩን ለባለ አገሩ»

«…ለምን! ለምን! ሞተ!? ርዕሶቹን የተዋስኩት ከስልሳዎቹ ትውልድ ገናና ዝማሬዎች መካከል ከአንድ ሁለቶቹ ጥቂት ቃላትን በመዋስ ነው። ያ ቀስተኛና አብዮተኛ ትውልድ በስሜት ማዕበል እየተላጋ አቅጣጫው የጠፋበት የበጋ መብረቅ ብጤ ቢሆንም፤ ምኞቱና ትግሉ ግን... Read more »

አሳሳቢው ጉዳያችን!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ላለፉት በርካታ ዓመታት ጥሩ ከሚባሉት ኢኮኖሚዎች መካከል እንደነበር በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ምስክርነት ሲሰጡ ቆይተዋል። ይህ የኢኮኖሚ እድገት የሚጠበቀውን ያህል ዜጎች ከድህነት ማላቀቅ ያልቻለ፣ እና የሚፈለገውን ያህል የሥራ እድል... Read more »

ፈተና ያፀናው ፕሮጀክት!!

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር አንድ የታሪክ ምዕራፍ ተከፈተ።በእለቱ፤ የአገሪቱ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ጣቢያዎች በሙሉ መደበኛ ስርጭታቸውን ለጊዜው ገታ አድርገዋል። ይልቁንም በይዘቱ ለየት ያለ ትልቅ፣ ትንሹን፣ የወንድ፣ ሴቱን፣ የተማረውን፣... Read more »

ስግብግብ ሹመኛ ከሌለ ስግብግብ ነጋዴ አይኖርም!

የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም፡፡ ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ የዋጋ ንረቱ እንኳን ቅናሽ ማሳየት ይቅርና ባለበት መቀጠልም አልቻለም፡፡ አሁን ያለው... Read more »

ፖለቲካና ኪነ ጥበብ – መንትያ ምስስል

ዝክረ ግጥም፤ አንባቢያን ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ሲመለከቱ በርከት ያሉ ጥያቄዎች በአእምሯቸው ውስጥ ሊመላለሱ እንደሚችሉ እንገምታለን፡፡ ፖለቲካና ኪነ ጥበብ ምስስላቸው በአፈጣጠር ዕድሜ ነው? በይዘት ነው? በባህርይ ነው? በከዋኞቹ ወይንስ በሌላ በምን? በግልጽነት የቀረቡትም... Read more »

አገራችን ከብልጽግና ጉባኤ የምትጠብቀው…!?

አገራችን፣ ሕዝባችንና መንግስት በታሪክ እንዳለፉት ጥቂት አመታት ተፈትነው አያውቁም። ይሄ ፈተና የመጨረሻ እንዲሆንና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለመሸጋገር ደግሞ ከብልጽግና ጉባኤ የሚከተሉትን ዋና ዋና ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን ይጠብቃሉ ። 1ኛ. በአገሪቱ ህልውና፣ ሰላም ፣... Read more »

‹‹ማሽላ እያረረ ይስቃል›› ሰሞነኛው ቀልድ

ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር በማድረግ እውቅናን ለማትረፍ ወይንም ቀልድ ለመፍጠር የሚሞክሩ አንዳንድ ሰዎች በማይቀለድ ነገር ላይ በመቀለድ ፌዝና ቧልት ሲፈጥሩ ይስተዋላል።የሚገርመው ደግሞ ቧልትና ፌዙን ተቀብለው የሚያሰራጩት ናቸው።ወጥ ያለ ጨው እንደማይጣፍጥ ሁሉ ሰዎች... Read more »

ከሃሳብ እሹሩሩ ባሻገር

የትናንቱ ትውልድ በአድናቆት፣ የዛሬ ልጆች በትዝታ ስሟን እያነሳሱ የሚያደናንቋት ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ይህንን የእኛን ወቅት በሚገባ የሚገልጽ አንድ ዘመን አይሽሬ ዜማ ማንጎራጎሯ ይታወሳል፤ “ሃሳብ እሹሩሩ ውረድ ከጀርባዬ፣ መሸከም... Read more »

ዘይቱ – የጉሎ ወይስ . . .?

መቸም ከ”ነገር በምሳሌ ጠጅ …” ጀምሮና ጨምሮ ሀሳብን በፈሊጥ (ዛሬ በፍልጥም አልሆነ የሚሉ አሉ) መግለጽ እንደ አበሻ የተሳካለትና የተካነበት ያለ አይመስልም። ለዚህ ደግሞ መረጃና ማስረጃው የትየለሌ ሲሆን አንዱም “የጉሎ ዘይት …” ነው።... Read more »

ልዩው የዓድዋ 126ኛ የድል በዓል!

(ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል) በዓድዋ የተሳተፉ የኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች ስብጥር ስንመለከት ጦርነቱ በሕብረ-ብሔራዊነት የተመራና የተፋለሙለት መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ራስ ሚካኤል ከወሎ፣ ራስ መኮንን ከሐረር፣ ራስ አሉላና ራስ መንገሻ ከትግራይ፣ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከጎጃም፣... Read more »