አገር ተብሎ በወል ስም ሲጠራ ብዙ ሀሳቦች ወደ አእምሯችን እንደሚመጡ እሙን ነው። ለምሳሌ ያህል “አገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለት አገር ነው” ከሚለው አባባል አንስቶ እስከ “ወንዙ፣ ተራራው፣ አየሩና ሸንተረሩ” በሚሉ የተለያዩ... Read more »
ውይይት ለአንድ ሀገርና ማህበረሰብ ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ አሁን እነግራችኋለው። ልዩነትን ወደጎን ብሎ ለጋራ ጥቅም በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ያለውን ሀገራዊ በረከትም አወራችኋለው። የአንድ ሀገር የስልጣኔ ልክ ከሚገለጽባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ መነጋገር መቻል ነው... Read more »
ምሥራቅ አፍሪካ፣ በአገሮች የድንበርና በእርስ በእርስ ግጭት እንደ ድርቅና ረሀብ የጎርፍ አደጋና የአንበጣ ወረራ በመሳሰሉ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በተደጋጋሚ የሚጠቃ አካባቢ ነው። አካባቢው በየጊዜው ግጭቶች ስለሚታዩበት ከመካከለኛው ምስራቅ ቀጥሎ በጦርነት ተጠቃሽ... Read more »
ምንድን ነው እየሆነ ያለው !? የኑሮ ውድነቱና የዋጋ ግሽበቱ የደቀነውን አደጋ በቅጡ አልተረዳነውም ማለት ነው፤ በዚሁ ከቀጠለ የህልውናችን፣ የሰላማችን፣ የደህንነታችንና የጸጥታችን ስጋት መሆኑስ አልተገለጠልንም ማለት ነው !? ስንት ዋጋ የከፈልንለትና እየከፈልንለት ላለው... Read more »
ሰሞንኛው የብልጽግና ክራሞት ገዢያችን ብልጽግና ፓርቲ ጉባዔውን “በሰላም አጠናቆ” ገና ከጣመናው አላገገመም፡፡ “እንኳንም በሽልም ወጣህ” ብለን መልካም ምኞታችንን ብንገልጽ ዘግይቷል አያሰኝም፡፡ የፓርቲው ቤትኞች ስለ ወደፊቱ የሥልጣን ማረፊያቸው እየተጨነቁ፤ እኛ ግፉዓን ተገዢ ዜጎች... Read more »
እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በዛሬው ዝግጅቴ ከናንተ ጋር ቆይታ የማደርገው፣ በፈረደበት ሶሻል ሚዲያ ከሰሜን አሜሪካ እስከ አውሮፓና ኢትዮጵያ ድረስ ሲደሰኮርለት ለነበረው የአዲስ አበባው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ትንሽ ነገር ማለት... Read more »
ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ መሪ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን አሁን ላለችው ኢትዮጵያም መሪ ሀሳብ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። እንደአገር ተንከባለው በመጡና ፖለቲካው በወለዳቸው ሳንካዎች በብዙ ችግሮች ስንታመስ ከርመናል ይሄ ሁላችንንም... Read more »
ገዢው ፓርቲ ብልጽግና ከተመሠረተ ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ጉባኤውን ሰሞኑን አካሂዷል፤ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት እና ምክትሎቻቸውን እንዲሁም የስራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። ከስብሰባው በኋላ የተለያዩ ስሜቶች የተንጸባረቁ ሲሆን፣ ትኩረቴን የሳበው የብልጽግና ፓርቲ... Read more »
አከራካሪው – “አገር ማለት ሰው ነው!” በ2007 ዓ.ም ለዘጠነኛ ጊዜ በቤኒሻንጉል ክልል ለተከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ድምቀት እንዲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴያትር ጥበባት ክፍል ተማሪዎች አንድ ሙዚቃዊ ድራማ ተዘጋጅቶ የአሶሳን... Read more »
በ2010 ዓ.ም በአገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በብሔር ብሔረሰቦች ስም ጽንፈኝነትን እየበጠበጡ ሲግቱን የነበሩት የጽንፈኝነት መምህሮቻችን “አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ” ሆኖ ቃሉ ከእነጽንፈኝነታቸው ወደመጡበት ሰፈራቸው ተመለሱ። ጽንፈኝነት ያንገሸገሸው ሕዝብም የለውጡን መንግሥት... Read more »