እርግጥ ነው ይህ ያለንበት ወቅት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ያሉበት፤ በተሰራባቸው ቦታዎች ምርት በስፋት የሚታይበት (የእነ ዘይት ገበያ ቅጡን ቢያጣም)፤ በሥራ እና ቴክኖሎጂ ፈጠራው ዘርፍ የወጣቶች ተሳትፎ እየተበራከተ የመጣበት፤ የባንዲራ ግድባችን እፍታውን የፈነጠቀበት... Read more »
ዓለም ተሰርቶ ያለቀ ምንም ነገር የላትም። ሁሉም ኩነት፣ ሁሉም ምኞት በጊዜ ሂደት ውስጥ እንዲፈጠር ሆኖ የተሰራ ነው። እኛም እንኳን ቀስ በቀስ የምንሰራ የጊዜ ባሪያዎች ነን። ከትናንት ዛሬ ሌላ ነን። ነገ ደግሞ... Read more »
ደላሎች ብዙ ወጪ ሳያወጡ ግን ደግሞ ላይ ታች ብለው፤ ወጥተውና ወርደው፤ አንዱን ካንዱ አገናኝተው ዋጋ ተምነው የማሳመን ሥራን በብዙ ሰርተው፤ ጠቀም ያለ ገቢ ያገኛሉ። ማንኛውንም የግል ንብረት ለመሸጥ ከደላላ ውጭ አይሞከርም። ቢሞከርም... Read more »
ኢትዮጵያና ጀግንነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ልክ እንደ እጅና ጓንት፣… ከዘመን ዘመን ከትውልድ ትውልድ ስማችን በኩራት ሲጠራ ቆይቷል። አርበኝነት ከታሪክነት ባለፈ በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ የበቀለ የኢትዮጵያዊነት አለላ መልክ ነው። ብዙ ትላንትናዎችን... Read more »
አገሬን እንደ ተማሪ፤ ማነጻጸሪያው ይጥበቅም ይላላ አገሬን የማመሳስላት ከመደበኛ ተማሪ ጋር ነው። ተማሪ ይማራል፤ የተማረው ትምህርት ግቡን ስለመምታቱ ለማረጋገጥም በተርምና በሴሚስተር እየተፈተነ ዕውቀቱ ይረጋገጣል። አልፎ አልፎም ተማሪው ከተማረው ትምህርት ውጭ የንባብ ጥረቱንና... Read more »
የትዕግስትን ከፍታ በ«መታገስ ዋጋ አለው» ቃኝቶ የትዕግስቱን ጣፋጭ ፍሬ የሚያጣጥመው ኢትዮጵያዊ፤ ትዕግስቱ እንደ ሞኝነት፣ ጊዜ መስጠቱ እንደ ዝንጋኤ ሲቆጠርበት «ትዕግስትም ልክ አለው» ይሉትን ብሂልን ፈጥሮ የትዕግስቱን ልክ ማለፍ፣ የመከፋቱን ጫፍ መውጣት በዝምታ... Read more »
የአንድ አገር እድገት የሚወሰነው በኢኮኖሚና በተማረ የሰው ኃይል ብዛት ነው። ለዚህ ደግሞ ተቋማዊ የሆነ አሠራርና ክትትል ያስፈልገዋል። በአገራችንም ዘመናዊ ትምህርት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ላይ ሲሠራ ቆይቷል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው... Read more »
በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዲዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ አገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም አገር የራሱ... Read more »
በመካከሉ የመለያየት ግድግዳን ያቆመ ማሕበረሰብ እጣ ፈንታው ምን ይመስላችኋል? ያለፉት ታሪኮቻችን ሰላምን በማምጣት ረገድ ምን አይነት መልክ ነበራቸው? እንደ አገር እኚህን መሰረታዊ ጥያቄዎች መመለስ ይኖርብናል። ሆኖም እንደ አገር በርካታ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉን።... Read more »
ቀድሞ በየሱቁ ደጃፍ ፀሐይ እየመታውና አቧራ እየለበሰ ስናይ ለጤናችን ነበር የምንሰጋው። ምክንያቱም ለምግብነት የሚውል ነገር ሁሉ በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበት የጤና ባለሙያዎች አበክረው በማስጠንቀቅ ምክር ቢሰጡም፤ ምክሩን ከቁብ ቆጥሮት በተግባር የሚያውለው ቁጥሩ የበዛ... Read more »