ግባችንን ሰላም እና ዴሞክራሲ አድርገን ስንነሳ፤ መንገዳችን ሰላማዊ፣ አካሄዳችን ዴሞክራሲያዊ ይሆናል። መዳረሻችን ሁሉን አቀፍ ነጻነት ሆኖ ስንነሳ፤ መንገዳችን የሃሳብ ልዕልና የሚናኝበት የአዋቂዎች መተላለፊያ ይሆናል። የጉዟችን ፍጻሜ ሁሉን አቀፍ ከሆነ ብልጽግና ከፍታ ላይ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ወዳጆቼ !! ሰነፍና አላዋቂዎች ስለትናንት፣ ብልሆች ስለአሁን፣ ሞኞች ደግሞ ስለነገ ብቻ ያወራሉ ይባላል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም መገናኛ ብዙኃን አማካኝነት የምንሰማቸው ዜናዎች ሁሉ የሚነግሩን ስለ ጦርነቶችና ግጭቶች... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ልብ አጥታለች። ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ። ይህን አይነቱ ልብ ደግሞ ለሰዎች አስፈላጊ ነው። ለምን ቢሉ፣ ልብ የርህራሄ ምልክት ነው። ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ... Read more »
በየጊዜው ስልትና አይነቱን እየቀያየረ የሚከሰተው ኮንትሮ ባንድ እና ሕገወጥ ንግድ፤ ጥቂቶች ባቋራጭ የሚከብሩበት ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በብዙ የምትከስርበት፣ ኢትዮጵያውያንም ክፉኛ የሚጎዱበት ተግባር ነው።በየዓመቱ በቢሊዬን የሚቆጠር ሃብት የሚንቀሳቀስበት ይሕ የሕገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ተግባር፤ የአገርን... Read more »
ለእውቀትም ለመንደርደሪያም፤ ዩጋንዳዊያን አገራቸውን የሚጠሩት “የአፍሪካ ዕንቁ – Perl of Africa” እያሉ ነው። በዕንቁ የተመሰለችውን ይህቺን አገር ይህ ጸሐፊ ለመጎብኘት ዕድሉ ገጥሞት ነበር። የሌሎች የአፍሪካ አገራት የጋራ ችግሮች የዚህች አገርም ችግሮች መሆናቸው... Read more »
“ዳዴ”፡- ጨቅላ ሕጻናት ቆመው ለመሄድ የሚውተረተሩበት ተፈጥሯዊ የዕድሜያቸው ባህርይ ነው። “ወፌ ቆመች!” እየተባሉ ሲውተረተሩ ማየት እንኳን ለወላጆች ቀርቶ ለተመልካችም ቢሆን ደስታው እጥፍ ድርብ ነው። ሕጻናቱ አጥንታቸው ጠንክሮ ያለ ድጋፍ መቆም እስከሚችሉበት ጊዜ... Read more »
ግጥም የስነ ውበት ምስጢር በመሆኑ ስሜታዊ ግንዛቤን የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው ይላሉ ሊቃውንቶቹ። ለኔ ግን የንስሀ ፀሎት ይመስለኛል። ምክንያቱም ጥበብ እንደ ተገለፀ ቅርፅና ፅንሰ-ሀሳብ መኖሩ ውስብስብ ታሪክ ቢኖረውም ከጥንት ጀምሮ እስከ ሰው... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት ከትጥቅ ትግል እስከ መንግ ሥትነት በዘለቀው ጉዞው በሕዝብ ስም ምሎና ለምኖ ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ የኖረ፤ ለራሱም ሲል ሕዝብን አስይዞ የቆመረ፤ ለሕልውናው ሲል በሕዝብ ደም ላይ የተረማመደ ስብስብ ስለመሆኑ በርካቶች ይናገራሉ።... Read more »
እንሆ በኩረ እውነት.. ሀገር..ሀገር አለ..ይሄ ሀገረ ብርቁ፣ እኛም ሀገር አለን..የሚታይ በሩቁ። ጥንታዊቷን አገሬን እንዲህ ነው የምገልጻት። ልክ አሁን ላይ ብዙዎቻችን ጓጉተንና ሽተን ልናያት እንደምንቋምጣት አሜሪካ፤ ጥንታዊቷም ኢትዮጵያ እንዲያ ነበረች። አፈሯንና፣ ታሪኳን፣ መልከዐ... Read more »
ትናንት ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም ፕሮጀክት ስፍራ ተዘዋውሬ ስመለከት እና በብራማ አሉሙኒየም የተሸፈነውን ባለጉልላት የቴአትር ማሳያ ስመለከት የመደነቅ ስሜት ወረረኝ። በዓይነ ሕሊናዬ የቴአትር ስፍራው ግንባታ ከተጠናቀቀ በኋላ በብዙ ሰዎች፣... Read more »