አገራችን በማይገባትና በማይመጥናት ሁኔታ ውስጥ እያለፈች ነው። ፅንፍ ይዞ ዘዋሪውም በዝቷል። በእንደዚህ አይነት ከባድ ጊዜ እንደ አገር፤ እንደ ህዝብ ማሰብ ይጠበቃል። ከአካባቢያዊነት፤ ከዘረኝነት ባለፈ አርቆ የሚያይ ሰውም እጅጉኑ ያስፈልጋል። ምክንያቱም ብሄር፤ ዘር፤... Read more »
እነሆ ሰኔ ግም ሊል ነው። እንኳን አደረሰን! የጸሀይና የሙቀቱ ወር ግንቦት እየተሰበሰበ ነው፤ ደመናው በስፋት እየታየ ዝናብ ማካፋት እየሞካከረው ይገኛል። ሰኔ እና ቀጥሎ የሚመጡት ወራት በአጠቃላይ ክረምቱ ለኢትዮጵያውያን ወሳኝ የመኽር እርሻ የሚከወንባቸው... Read more »
«›አሉ!fi እያልን፣ ካልሆነ ሥፍራ አንገኝ» እንደ ሀገር ካደከሙን፣ ካጠወለጉን፣ ካታከቱንና ግራ ካጋቡን ወቅታዊ ችግሮቻችን መካከል “አሉ! ተባለ! ተባባሉ!” እንደሚባሉት “የአንደበት ቫይረሶች” የከፋ ወረረሽኝ አጋጥሞናል ለማለት በእጅጉ ያዳግታል። “በአሉ!” የወሬ አውሎ ነፋስ ያልተፍገመገመ፣... Read more »
ምክንያታዊነት እውነትን ከሀሰት፤ ትክክለኛው ከተሳሳተው መለየት የሚያስችል የአስተሳሰብ አድማስ ነው። በዚህ አስተሳሰብ ከተመራን እያንዳንዱን ጉዳይ የምንመረምረው ምክንያታዊ ና ሚዛናዊ በሆነ አስተሳሰብ ማእቀፍ ውስጥ ሆነን ነው። ፍትሀዊነት መላበስና ከግልብነት መራቅ መነሻው በትክክለኛ አመክንዮ... Read more »
‹‹ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል›› ይላል የአገሬ ሰው። አንዳንድ ጊዜ እንዳመጣልን የምንናገረው፤ እንዳሻን የምንመነዝረው ነገር ከጊዜ በኋላ ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት መገመት ይሳነናል። ትዝ ይለኛል፤ የአሸባሪው ሕወሓት የስልጣን ዘመን እንዳበቃ በርካቶች በመገናኛ ብዙሃን እየወጡ... Read more »
ሰውነት የአምላክ መልክና አምሳል ነው። በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን ለመፍጠር ሲነሳ ራሱን ነው የተጠቀመው። የራሱን መልክና አምሳል አርዐያም ነው የወሰደው። ‹ሰውን በአርያና በአምሳላችን እንፍጠር› ሲል። ሰው የፈጣሪ ቤተ መቅደስ ነው። በሀጢዐት ሊረክስ፣ በበደል... Read more »
ይህ ጸሐፊ ከማኅበራዊ ሚዲያ ቱማታ ይልቅ ስሜቱንና ሃሳቡን ሰብስቦ በመጻሕፍት ውስጥ ራሱን ቢሸሽግ ይመርጣል። የስሜትን ወጀብ ጸጥ አድርጎ በተረጋጋ መንፈስ እውቀትን ለመገብየት መጻሕፍት በእጅጉ ተመራጭ ናቸው። ዘመነ ቴክኖሎጂ ግን ሕዝበ አዳምን ከመጻሕፍት... Read more »
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ፤ ሐሰትን በመደጋገም እና ሕብረተሰቡ ውስጥ እንዲሰርጽም እንዲራባም በማድረግ ኑሯቸውንና ሕልውናቸውን የገነቡ የአሸባሪው ሕወሓትና ግብራበሮቹ ከመቼውም በበለጠ አዲስ ስልትና ጥምረት ፈጥረው እንደ አዲስ መንቀሳቀስ ጀምረዋል። ይህ ሐሰትን የመደጋገምና... Read more »
ኢትዮጵያ እና ግብርና በእጅጉ የተቆራኙ፤ ለሺህ ዓመታት የቆየው ግብርና ዛሬም ድረስ የሕዝቧን ከ80 በመቶ በላይ እንደ መተዳደሪያ ሆኖ የሚያገለግል፤ ነገር ግን ዛሬም ከጥንቱ ዘመን የአስተራረስ ዘይቤ እምብዛም ፈቀቅ ያላለ መስክ ነው። በዚህም... Read more »
ግለሶቦችን በመልካቸው ለመለየት እንደማያስቸግር ሁሉ፤ ሀገራትም የሚታወቁበት የራሳቸው መልክ አላቸው። የሀገራት ውበትም ሆነ የፊት እድፍ መገለጫው ብዙ፤ መከሰቻውም የዚያንው ያህል የትዬለሌ የሚባል ዓይነት ነው። የየሀገራቱ መልከ ብዙ ገጽታቸው የሚነበበው፣ የሚያያዘው፣ የሚሳለውና የሚቀረጸው... Read more »