አሊባባ – የዓለም የችርቻሮ ንግድ ሥርዓትን የቀየረ

ወዲህ ሀገራችን የችርቻሮም ሆነ የጅምላ ንግድን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት ማድረጓን ተከትሎ የቻይናው ግዙፉ የችርቻሮ ኩባንያ የጃክ ማው አሊባባ እህት ኩባንያ አሊኤክስፕረስ ወደ ሀገራችን ሊገባ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። አሊ ኤክስፕረስ ቻይናው አሊባባ የበይነ... Read more »

የበለጠ ትኩረት ለትምህርት ሥርዓቱ ስብራት!

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ሲገለጽ “መርዶ” ሆኖ የሚከርመው የተማሪዎች ውጤት ጉዳይ ነው ።ችግሩ ለምን በየዓመቱ አነጋጋሪ ይሆናል ? ውጤት ሲወጣ ብቻ ለምን ችግሩን ጮክ ብለን አንነጋገርበታለን። ከችግሩ ስፋት... Read more »

 ታሪክ ሰርተው ታሪክ የሚያስቀጥሉ እጆች

ጀምበር ወጥታ እስክትገባ.. ለሀገር ክብር መባ ነገ ሳልል አሁን ዛፍ ልትከል፣ ሰው ልሁን። የዛሬ ነፃ ሃ ሳቤን በስንኝ ጀምሬአለሁ። ታሪክ ያለው ታሪክ ሰርቶ ታሪክ ለማስቀጠል በተሰናዳ አእምሮና ልብ ውስጥ ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት... Read more »

 በሀገሬ ምርት እኮራለሁ!

‹‹ያላዩት ሀገር ይናፍቃል›› ሆኖብን የሌሎችን ባህር ማዶ ሀገራት እንናፍቃለን እንጂ ሀገራችን የትም የሌለ የአየር ንብረት፣ውሃ፣ለም መሬት ውብና አስደማሚ የተፈጥሮ ፀጋ የታደለች ናት። ምጡቅ አዕምሮ ያላቸው ዜጎች የሚፈልቁባት ሀገር ናት። ያለንን በአግባቡ መጠቀም... Read more »

 «የንጋት ፅጌ»

በዓውዳ ዓመት ዋዜማ በቡጧ ጨረቃ፣ የተስፋዬ ቀንዲል ከአድማሱ ተጣብቃ፣ ለአዲስ ሕይወት ብሥራት ሰላምን አምቃ፣ በመስቀል ወፍ አምራ በዕንቁ ውበት ልቃ፣ በፀደይ ተኩላ በአደይ አሸብርቃ፣ ንጋትን አየኋት በኮኮቦች ደምቃ። ኃ.ከ/1990 ዓ.ም/ መቼም አዲስ... Read more »

የአስተሳሰብ ተሀድሶ –  ለነገ ትሩፋታችን

የሰው ልጅ ከጋርዮሽ ሥርዓት ጀምሮ አሁን ወደደረሰበት የእድገት ደረጃ ሲመጣ ባለው ሂደት ሀገራት በበርከታ ውጣ ውረዶች እና ምስቅልቅሎች ውስጥ ለማለፍ ተገደዋል፡፡ ትናንትና ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በጥብብ እና በጠንካራ የሥራ ባህል ያለፉ ሀገራት ዛሬ... Read more »

የዘመን አቆጣጠራችን ለምን ተለየ?

ብዙ ነገራችን ከተቀረው ዓለም የተለየ ወይም ወጣ ያለ ነው። አንዳንድ ነገራችን ደግሞ ይብሱን አፈንጋጭ ነው። የአየር ንብረታችን ሳይቀር። ቅኝ ያልተገዛን፣የራሳችን ፊደልና የዘመን አቆጣጠር ያለን። ባህላችንና ወጋች ከአይሁዱም፣ ከአረቡም፣ ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ ወይም ቤዛንታይን... Read more »

የሚያፀና ትውልድ

በዓለማችን በየጊዜው የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት መሆን ከጀመረ በርካታ ጊዜያትን አስቆጥሯል። ለውጡ በዓለም ላይ እየደረሱ ላሉ ተግዳሮቶችና ለኦዞን መሳሳት መንስኤ ሆኖም ይታያል። ለእነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋና ምክንያትነት የሚጠቀሱት ደግሞ ወደከባቢ አየር... Read more »

 የመውሊድ እሴቶች

ለታላቁ ነብዩ መሐመድ/ሰ.ዐ.ወ/1499ኛው የመውሊድ በዓል አከባበር እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!! የእስልምና እምነትና የእምነቱ ተከታዮች በዓለማችን ስልጣኔና ዝማኔ ላይ ጥልቅና ደማቅ አሻራ በማሳረፍ ከ6ኛው መቶ ክፍለ_ዘመን ጀምሮ ሙስሊሞች ለ700 ዓመታት ስፔንን በበላይነት አስተዳድረዋል። ሙስሊሞቹ... Read more »

በአዲሱ ዓመት አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት እንዘጋጅ

ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል የሀሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ፣ በከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ወቅት፣ ከጦርነት በኋላ በተከሰቱ ሁኔታዎች ወይም ሰፊ የፖለቲካ ሽግግሮች ውስጥ ባሉ በርካታ ባለድርሻ አካላት መካከል መግባባት ለመፍጠር የታለመ በሀገራዊ ባለቤትነት... Read more »