ሥልጣኔን ከግል፣ መዘመንን ከራስ …

ሥልጣኔ ከራስ ሲጀምር ፣ ቤተሰብ አካባቢና ሀገር ይዘምናል:: መሠልጠንን ባህል ያደረገ ትውልድ ሲበዛ ደግሞ መልካም እሴቶች ይበረክታሉ፣ የማህበረሰቡ አመለካከትም በአንድ ይቃኛል:: ዛሬ ዓለማችን ለደረሰችበት የዘመን ቴክኖሎጂ አንዱ ለእያንዳንዱ፣ ሌላውም ለብዙሃኑ ያደረገው አስተዋጽኦ... Read more »

ለአዲስ አበባ ሞገስና ውበት ተጨማሪ አቅም የሆኑ የልማት ሥራዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ እነሆ ስድስት ዓመታት ተቆጠሩ:: በእኚህ ስድስት ዓመታት ውስጥ በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ከኢኮኖሚውና ከሌሎች ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ባሻገር በከተማ ማስዋብ ሥራ ላይ በርካታ ሥራዎች ተሰርተዋል…... Read more »

የሆርቲካልቸር ረቂቅ ስትራቴጂ – የዘርፉ ችግሮች መፍቻ መሣሪያ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛው የሚተዳደረው በግብርናው ዘርፍ መሆኑ ይታወቃል:: ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥም ትልቁን ድርሻ የያዘ ነው:: ለጠቅላላ ዓመታዊ ምርት፣ ለአግሮ ኢንዱስትሪ ግብዓት፣ ለውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ ለምግብ ዋስትናና ምግብ ሥርዓት መጠበቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ያደረገው ማሻሻያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ትናንት ማለዳ ላይ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። ባንኩ ይሄንን ማሻሻያ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፤ መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን... Read more »

ጀርመን በአፍሪካ ቀንድ ያላት ትኩረት ዕድሎች ፣ ስጋቶችና ቀጣይ አቅጣጫዎች

መግቢያ፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአፍሪካ ቀንድ የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ ኃያል ሀገራት (global and regional powers) ትኩረትን ይበልጥ እየሳበ ይገኛል:: ለአፍሪካ ቀንድ ተጨማሪ ትኩረት መስጠት ከጀመሩ ሀገራት መካከል አንደኛዋ ጀርመን ናት::... Read more »

የ5ሚሊዮን ኮደሮች ሥልጠናና ሀገራዊ ፋይዳው

  ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉና በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ደግሞ የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከምንለው... Read more »

 የሠለጠነ ፖለቲካ እስከምን ድረስ?

ነገን ለመለወጥ የምንችለው ሁላችንም ነገን አስበን ሥንሠራ ነው። ነገን አስበን የምንሠራው ደግሞ ትናንት ላይ ከተቸከለ አስተሳሰብ ወጥተን ነገን ማየትና ማለም፤ የጋራ ራዕይ ኖሮን ለመሻገር በጋራ መስራትና መመካከር፤ ተመካክረንም መግባባት ስንችል ነው። ይሄ... Read more »

 ከአመራሩ ምን ይጠበቃል?

አመራር ራዕይን፣ ተልዕኮንና ዕሴቶችን መሠረት በማድረግ መሪው ከሚመራቸው ሰዎች ጋር መግባባትን ከመፍጠር ይጀምራል። አንድ መሪ አንድን ተቋም ሲመራ የሚመራው ተቋም ግልጽ የሆነ ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴቶች ሊኖሩት የሚገባ ሲሆን፣ ተከታዮቹም እነዚህን ራዕይ ተልዕኮና... Read more »

የዲጂታል ዘርፉ የለውጥ መንገዶችና ተጨባጭ ለውጦች

ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑ ይታወቃል። ይህንን ጥረት ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ዘርፉን በሰው ኃይል ልማት ለመደገፍ የተለያዩ ስትራቴጂዎች ተግባር ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ በከፍተኛ ትምህርት እና... Read more »

ስመ ገናናው የአፍሪካ ኩራት

አረንጓዴ፤ቢጫና ቀይ ዓርማን አንግቦ በአፍሪካ ሰማይ ላይ ሲንሳፈፍ ግርማ ሞገሱ ያኮራል። ሰማዩን እየሰነጠቀ፤ ደመናውን እየደረመሰ ከአሕጉር አልፎ ዓለማትን ሲያዳርስ የልብ ያደርሳል። በልበ ሙሉነቱና በግርማ ሞገሱም ከሰው ልጅ አልፎ የሰማይ ላይ ከዋክብት ሁሉ... Read more »