“የሚገባንን ተጠቅመን፣ የሚገባቸውን ለወንድሞቻችን ሰጥተን በጋራ ለማደግ በእኛ በኩል ዝግጁ መሆናችንን በድጋሚ እገልጻለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን አስመልክቶ ትናንት ያስተላለፉት የእንኳን ደስ አለን መልዕክት! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ እንዲሁም በዚህ ስፍራ በዚህ ታሪካዊ ፕሮጀክት... Read more »

አባይ…የጋራ ስማችን

የአማርኛው መዝገበ ቃላት አባይን ዋና አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት አባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያውያን በሙሉ ባለ እድልም ፤ ባለ ድልም በመሆናችን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን !›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ክብርት ፕሬዚዳንት ፣ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የተከበራችሁ ሚኒስትሮች ፣ ከሁሉ በላይ በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዛሬው ዕለት በምናስጀምረው ሁለተኛው ዩኒት እና አጠቃላይ ግድቡ የስራ ውጤት... Read more »

ሕዝቡን ከምሬት ወደ እፎይታ የማሻገር የቤት ሥራ

ሰላም፣ ልማት እንዲሁም ዴሞክራሲ በአንድ አገር ውስጥ አስፈላጊ የመሆናቸው ጉዳይ የሚያጠያይቅ ባይሆንም፤ አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ የሚገለጡ፣ አንዳቸው ለሌላቸው መሰረት እንደሆኑም የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። ያለ ሰላም ልማት፤ ያለ ልማትና ሰላም ደግሞ ዴሞክራሲ የማይታሰብ፤... Read more »

ወጣቶችን ለመሪነት የማዘጋጀት መልካም ጅምር

ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »

የሳይበር ጦርነት…! ?

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ በሀገራችን እየተካሄደ ያለው ጦርነት የመረጃ ፣ የውክልናና የዲፕሎማሲ ጦርነቶችን ያጃመለ የግራጫ ጦርነት ነው ሲሉ ይደመጣሉ። ሰሞነኛው ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታም ይህን የሚያረጋግጥ ነው። አልሻባብና ኦነግ... Read more »

ለዓለም ‘አንድ መንደርነቷን’ የመጠነ ርዕዮት እናበርክት

አሁን አሁን አለማችን የምትገለፅበት ቋንቋ ከወትሮው የተለየ ነው። ምናልባትም ዘመን አፈራሹ ቴክኖሎጂ የፈጠረው፤ አልያም የዲፕሎማሲው ጉዳይ ብቻ አለማችን እየ”ጠበበች” (ወደ አንድ መንደርነት እየመጣች) እንጂ እየሰፋች አይደለም። ”አለም አንድ መንደር ሆናለች” የሚለው አባባል... Read more »

“ፉትቦል … !?”

መቼም አሸባሪው ሕወሓት ነፍሱ አይማርም ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜዬን ፣ አእምሮዬንና ጉልበቴን እሱ ላይ እንዳፈስ አስገድዶኛል ። ነገሬን ሁሉ ከእጄ አስጥሎ ስለ እርሱ ብቻ እንድጽፍ አስገድዶኛል ። አሁንም እግዜሩ ይይለትና ነፍሱም አይማርና... Read more »

ሌብነት ላይ የተመዘዘው ሰይፍ እንዳይመለስ

ሰሞኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሰማነው የሙስና ቅሌት ጆሮን ‹‹ጭው›› የሚያደርግ ነው። በእርግጥ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ከአሁኑ የባሰም የሙስና ቅሌት በዚህች ድሃ አገር እንደተፈጸመ እናስታውሳለን። ይህኛውን የተለየ፣ ከባድ እና እጅግ አስደንጋጭ ያደረገው... Read more »

«ጭጋግና ጠል»

የክረምቱ አገባብ አስደስቶናል፤ ከብዶናልም፡፡ ደስታው ፈጣሪ ራርቶልን በቂ “ሰማያዊ ጠል” አግኝተን ተፈጥሮና ፍጡራን በጋራ መፈንደቃችን ሲሆን፤ በርካታ አካባቢዎች በጭጋግ ተሸፍነው እስከ እኩለ ቀን ድረስ መዋላቸው ደግሞ ክረምቱን ትንሽ ጠነን ሳያደርግብን እንዳልቀረ በብርዱ... Read more »