የደም ነጋዴዎችን ሴራ ለማድረቅ

ከቀዝቃዛው ጦርነት ማክተም ወዲህ የዓለምን ሕዝብ ሰላም ከሚፈታተኑ በርካታ ችግሮች መካከል አንዱ የሽብር ሥራ እንደሆነ ማንም ይረደዋል። ሽብር ቤትን ያፈርሳል፤ ጎረቤትን ይበትናል፤ መንግስትን ያስነሳል፤ አገርንም ያጠፋል። እንደውም በአባባሉ ‹‹ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው››... Read more »

የሕወሓት ሴራና ቅዠት በምስጢራዊው የ“ማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ”

የጠላትነት ስዕል ፈጥሮና ይሄንኑ በሰነድ አስደግፎ ሕዝብን በተዛባ ትርክት እየሸነገሉ ለማሳመንና ከጎኑ አሰልፎ ጋሻ ለማድረግ የመስራት የግማሽ ምዕተዓመት ልምድ ያለው አሸባሪው ሕወሓት፤ ዘንድሮም እንደ ደደቢት ጥንስሱ የጥፋትና የጠላትነት ትርክትን የከተበ ምስጢራዊ ሰነድ... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት ሦስተኛውን ዙር ጦርነት እንዴትና ለምን መጀመር ፈለገ?

እንደ መግቢያ “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖልም ቢሆን እንገባለን” ሲል በመጨረሻው የጥፋት ጉዞው ዋዜማ ላይ ቆሞ የመፈጠርና መኖሩን ምክንያት ግልጽ ያደረገው የሕወሓት ቡድን፤ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት በተፈጸመው የአገር ክህደት አገር አፍራሽ... Read more »

ኢትዮጵያ አትደክምም አትወድቅም!

በርካታ የዓለማችን ሀገራት ወድቀውና ደክመው መነሳታቸውን ታሪካቸው ይመሰክራል። ከውድቀታቸው ማገገም ተስኗቸው በዚያው አሸልበው የቀሩ ወይንም “ሉዓላዊው ክብራቸው ተገፎ” በአስገባሪዎቻቸው ብርቱ ጡንቻ በመደገፍ እየተብረከረኩ ያሉ ሀገራትም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም። በህልፈተ ሕይወት ምክንያት... Read more »

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ጦረኛውን ሕወሓት በማውገዝ ሰላም እንዲመጣ የበዛ ጥረት ሊያደርግ ይገባል

ጥሩ ጦርነትና መጥፎ ሰላም የለም እንደሚባለው ጦርነት ያው ጦርነት ነው። የጦርነት ጥሩና የሰላም መጥፎ የለውም። ሁለቱም ፍጹም የሚቃረኑ ነገሮች ናቸው። በጦርነት ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ይረግፋል፤ ሴቶች፣ ሕጻናትና አረጋውያ በብርቱ ይጎዳሉ፤... Read more »

በአባይ ላይ የጀገነ እድለኛና ባለድል ትውልድ

ሰው ብዙ ተፈጥሮ አለው..ከዛኛው አለም ወደዚህኛው አለም ሲመጣ ለራሱና ለሌሎች ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ነው:: የሰው ልጅ አቅሙን፣ ሀይሉንና ተፈጥሮውን መጠቀም ከቻለ ታሪክ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም:: ታሪኮቻችን የተቀመጡት በእኛ የማሰብ አቅምና የማድረግ... Read more »

የዶክተሩ የመጨረሻው የኃላፊነት ዝቅጠት …

ኢትዮጵያ ልጆቿ በዓለም አቀፍ፣ በአህጉራዊ እና ክፍለ አህጉራዊ ተቋማት፣ መድረኮች፣ ወዘተ አንጸባራቂ ሆነው እንዲታዩ ጽኑ ፍላጎት አላት:: የልጆቿ በእነዚያ ተቋማት፣ መድረኮች፣ ወዘተ መታየት የእሷም መታየት ነውና እምነቷ ትክክል ነው:: ይህ ዓይነቱ ሁኔታ... Read more »

ስለ ልጆቻችን እንዘምር ወይንስ እንቆዝም

ስለ ልጆቹ በጎ በጎውን ብቻ ካልሆነ በስተቀር ጥፋታቸውንና ድክመታቸውን ለማድመጥ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ጆሮ እጅግም የተከፈተ አይመስልም። “የእኔ ልጅ እኮ…!” እየተባለ አዘውትሮ በወላጆች የሚዘመረው ብቃታቸውና የባህርያቸው ውበትና ድምቀት ነው። ስህተታቸው ይፋ እንዲገለጥና... Read more »

ስለ ሰላም ሠርተንና ሕመማችንን ሽረን የምንቀራረብባትን አገር እንፍጠር

ዛሬ የከፋኝን ላወራ ልተነፍስ ነው ብዕሬን ከወረቀት ያገናኘሁት። በጣም ከፍቶኛል ውስጤ የገባውን ኀዘን ጮክ ብዬ አልናገር እሪ ብዬ አልቅሼ አይወጣልኝ ነገር ደረቴ ላይ እየተንቀዋለለ መተንፈሻ አሳጥቶኛል። የወገኔን እርም በልቻለው። የእኔ ሰው ሲያለቅስ... Read more »

ሕወሓት፡- “የፈርኦን ፈረስ

ወደ ዛሬው የመጣጥፌ ርዕሰ ጉዳይ ከማለፌ በፊት ስለ ሕወሓት ወቅታዊ ሁኔታ ባሰብሁና ባወጣሁ ባወረድሁ ቁጥር የሚከነክኑኝንና የሚያብከነክኑኝን ጉዳዮች ላነሳ ወደድሁ። የመጀመሪያው ተወደደም ተጠላም መንግስት ሕወሓትን በተለመደውና መደበኛ በሆነው የውጊያ፣ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ መንገድ... Read more »