የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ከአገር ቤት ይጀምራል

 በተሰናበትነው ሳምንት በቀጥታ ግንኙነት ወይም ተያያዥነት ያላቸው የማይመስሉ ለአመታት የቀጠሉ ሶስት ኩነቶች ተከናውነዋል። ነጥቦችን አገጣጥሞ ለመመልከት ለሞከረ ግን ወደ አንድ ምስል ይመራሉ። የመጀመሪያ ሽብርተኛውና ባንዳው ሕወሓት ለ3ኛ ጊዜ ከነሐሴ አጋማሽ ወዲህ እስከ... Read more »

ለአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ውጤታማነት…

ትምህርት የሁሉ ነገር መሰረት ነው ሲባል ለአገር እድገት ከሚጫወተው ሚና እና ለሰው ልጅ አስተሳሰብ አድማስ መስፋት ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጋር በማያያዝ ነው፡፡ በመሆኑም ከአገራት እድገትና ለውጥ ጋር ትምህርት እድገትም እየተለዋወጠ መጥቷል፡፡ በኢትዮጵያም ከአፄ... Read more »

 የጦርነት ሱስ የተጠናወተው አሸባሪው ትህነግ

 በየጦር ግንባሮች ሽንፈት ሲደርስበት ሰላም ፈላጊ መስሎ ሕዝቡን ለማታለል ብቅ ብሎ ይዘላብዳል፡፡ እየጠየቅኩ ያለሁት ‹‹ሰላም ብቻ ነው¡›› እያለ ይለፍፋል፡፡ በዚህ መሀል ሌላ የጦርነት ዕቅድ ለማዘናጋት ይሞክራል። ደግሞ ባዘጋጀው ስልት በተቃራኒው ጊዜ ገዝቶ... Read more »

 «የነገይቱ ወረቀት አልባዋ ኢትዮጵያ i?»

 የቴክኖሎጂው በረከተ መርገምነት፤ ካሁን ቀደም በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ ላይ ለንባብ ካበቃኋቸው በርካታ ጽሑፎቼ መካከል “ከድምጽ በማይተናነስ ፍጥነት” እየተጣደፈ ስለሚገሰግሰውና እንኳን “ተራ ተጠቃሚ” የሰው ዝርያዎችን ቀርቶ “ራሳቸው የቴክኖሎጂዎቹ ፈላስፎችና ወጣኞች” ሳይቀሩ ከኋላው “ኩስ... Read more »

ነጻነታችንንና ሉዓላዊነታችንን ምሉዕ የሚያደርግ ታሪካዊ እመርታ

ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ጠብቃ ሳታስደፍር የኖረች ጥንታዊት ኢትዮጵያ ፤ ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት አገር ፤ እስከ አፍንጫው የታጠቀን ቅኝ ገዢን ከአንድም ሁለት ጊዜ ድል ያደረገች። በጸረ ቅኝ ግዛት ትግሉ ቀንዲል የሆነች። የፓን አፍሪካኒዝምና... Read more »

 የአዲስ ዓመት ተስፋና ስጦታው

የኢትዮጵያ ጀግንነት ከጥንታውያኑ የግሪክ አፈታሪኮች እስከ ዓድዋው ዘመን የአውሮፓ ጋዜጦች የደረሰ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ከዚያም አልፎ በተፈጥሮ ይረጋገጣል። የዘመን አቆጣጠራችንና የአዲስ ዘመን አቀባበላችን ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ አሮጌ... Read more »

የእሾህ ብዕረኞች

 ለደጋጎች ግብረ መልስ፤ “የዓለም ሥልጣኔ መሠረት የተቀረጸው በብዕር ቀለም ነው። የዓለማችን የጥፋትና የጦርነት ታሪኮች የተበጠበጡትም በብዕር ቀለም አማካይነት ነው።” ዘመን ያሸበተው ይህ ዝነኛ “አረጋይ” ብሂል የተሸከመውን የገዘፈ እውነት በተመለከተ በብዙ አቅጣጫ መፈተሽ... Read more »

የሰብዓዊ መብት የባለሙያዎች ኮሚሽን «ሪፖርት» – የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ 

የአሸባሪው ትህነግ በቅጥፈት የታጀበ የሴራ ጉዞ ከጫካ እስከ ከተማ የዘለቀ ብቻ ሳይሆን፤ ለሴራው ማሳለጫ የሚሆን የሃሰት ጩኸቱን የሚያግዙትና የሚያስተጋቡለት አያሌ አጋሮች በአገር ውስጥም በውጪ አገራትም ያሉት የጥፋት ኃይል ነው። ቡድኑ በትግራይ ሕዝብ... Read more »

የኮሚሽኑ የፖለቲካ ተሸካሚነት፣ በሃሰት ፕሮፖጋንዳ የጥፋት ታሪክ ውስጥ ራሱን ሲገልጥ

ፍትህን ሳይሆን የሴራ ተልዕኮን ተሸክሞ፤ እውነትን ሳይሆን ውሸትን አስቀድሞ፤ ሰላምን ሳይሆን ጦርነትን ምርጫው አድርጎ፤ ከባዕዳንና ከአገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ፤ ወገኑን በወገኑ ላይ ነፍጥ እንዲያነሳ በማድረግ ኢትዮጵያም በማያባራ ጦርነት ውስጥ እንድትኖር የማድረግ... Read more »

ለጥቂቶች የፖለቲካ ዓላማ ከቀረበው የኮሚሽኑ «ጥናት» ባሻገር

ዓለም አቀፍ የሚል ተቀጽላን አንግበው፤ የሰብዓዊ መብት የሚል ካባን ደርበው፤ ከስማቸው ይልቅ ለቡድን ፍላጎት፤ ከተልዕኳቸው የተሻገረ ፖለቲካዊ ግብን ተሸክመው የሚጓዙ “ዓለማአቀፍ የሰብዓዊ መብት… ተቋም” በሚል የዳቦ ስም የሚንቆለጷጰሱ ተቋሞች በርክተው ይታያሉ። ይሁን... Read more »