የሚሻለን የተሻለውን መምረጥ ነው

 የሚሻለን ምንድነው? እንደ አገር፣ እንደ ማህበረሰብ የሚጠቅመን ምንድ ነው? አሁን ላለችው አገራችን፣ አሁን ላለው ፖለቲካና ፖለቲከኛ የሚበጀን ምንድ ነው? የሚጠቅመንን እስካላወቅን ድረስ በማይጠቅሙን ነገሮች ውስጥ መኖራችን ግድ ይሆናል። አሁን ላለንበት ወቅታዊ ሁኔታ... Read more »

በአንድነት ቆመን የአንዳንድ አገራትና ተቋሞቻቸውን ሴራ እናምክን

 ዓለም የስልጣኔዋን ያክል በስይጥንና አስተሳሰብ ስር ከወደቀች ሰነባብታለች። የዚህ የስይጥንና እሳቤ ደግሞ ከባለጸጎቹ አገራት ዘንድ መሆኑ እጅግ ያስደንቃል። ስልጡን አገራት የስልጣኔአቸውን ያክል በደላቸውም እየከፋ የመጣበት ሰሞን ላይ ነን። የሰው ልጅ ከትናንት እስከዛሬ... Read more »

አሸባሪው ትሕነግ ሰላምን ለምን ይፈራል?

 የአሸባሪውን ትሕነግ ታሪክ ከስር መሠረቱ በቅጡ የሚያውቁትና የሚረዱት ገብረመድህን አርዓያ የተባሉት ፀሐፊ እንደከተቡት፤ “ሕወሓት ከጥንስሱ ጀምሮ እንደተልዕኮ እና መመሪያው ለዘመናት ከብዙ የውጭ ወረራዎች እና ያልተሳኩ የቅኝ ግዛት ጥረቶች በአባቶቻችን ጽኑ ተጋድሎ የቆየውን... Read more »

የተዋረደውና የሚዋረደው ጥቁሩ ፋሽስት ትህነግ እንጂ ሕዝብ አይደለም

 በትህነግ የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ተገደው የተደፈሩ እናቶች፣ በደባርቅና አካባቢው ለተገኘ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋዜጠኛ “ዓላማችን አማራን ማዋረድና ማጥፋት ነው እያሉ ልጆቻችን ፊት ደፈሩን፤” ሲሉ ቅስማቸው ተሰብሮ ነገሩን። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባስነበበው በዚህ... Read more »

ከሀገራዊ ምክክር መድረኮች ውጤታማ ውይይቶች ይጠበቃሉ

 የሀገር አንድነት የሚወሰነውም የሚጠበቀውም በህዝቦች ስምምነት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የተሰባጠረ ህዝብ በያዙ ሀገራት ውስጥ የህዝቦች አንድነት ወሳኝ ነገር ነው፡፡ ሀገርን በኢኮኖሚም ሆነ በሌሎች ልማቶች ለማሳደግ የህዝቦች መተማመንና አብሮ የመኖር ፍላጎት አስፈላጊ... Read more »

“የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት!?”

ታሪካዊ ማነጻጸሪያ፤ ቀዳማዊ ናፖሊዮን ቦናፓርቴ (1769 – 1821) እውቅ ፈረንሳዊ የጦር መሪና የሀገሪቱም ንጉሠ ነገሥት እንደነበር ገድሉ ድምቆ ይተርክልናል ። ይህ ዝነኛና ብርቱ መሪ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መግቢያ ግድም አብዛኞቹን የአውሮፓ... Read more »

የትምህርት ጥራትን የማምጣት ውጥንና ለውጦቹ

ትምህርት በሁለመናዊ ትኩረቱ በእውቀትም በክህሎትም አቅም ያለው ዜጋ ማድረግ፤ ምክንያታዊ ዜጋ መፍጠር ነው ። የትምህርት ፋይዳው በዚህ መልኩ ሊገለጽ የሚችለው ግን ተደራሽነቱን ከጥራት ጋር አሰናስሎ ማስጓዝ ሲቻል ነው ። በዚህ ረገድ በኢትዮጵያ... Read more »

ፈተና ያልበገረው ዙሪያ መለስ የመሪነት ሚና …!?

የአሜሪካ 26ኛው ፕሬዚዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት በአንድ ወቅት “ጦርነት ባይኖር፣ የጦር ገበሬ የሆነ ጄነራል አይኖርህም። ያለ ከባድ ቀውስና ፈተና ታላቅ መሪ ልታፈራ አትችልም። አብርሀም ሊንከን የጦርነት ጊዜ ፕሬዚዳንት ባይሆን ኖሮ ዛሬ ላታስታውሰው ትችላለህ።”... Read more »

በ“እኛ” ስም “እኔ”ዎች የሚነግዱበት “የተባበሩት” መንግሥታት

እኔነት እና እኛነት፡- የራስ ዕይታ በዚያች በሥሉሳዊቷ(በሦስታዊቷ) መካከለኛው ምስራቅ የተሠመረቱት ሦስቱ ትልልቅ የሰው ልጆች ሃይማኖቶች፡- ይሁዲ፣ ክርስትናና እስልምና በዶግማና በቀኖና እንዲሁም በመሠረታዊ አስተምህሮዎቻቸው የተለያዩ ቢሆኑም ሦስቱንም የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። እርሱም ይሁዲ፣... Read more »

“ወደ ብራናችን እንመለስ!?”

 ተቃርኗዊ ወግ፤ ሀገራዊ ኢኮኖሚያችን ጨርቁን ጥሎ ካበደ ሰነባብቷል፡፡ የእብደቱ መጠን ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም፡፡ የወፈፍታው መንስዔ ምን እንደሆነ እቅጩን ነግረው ቁርጣችንን ያሳውቁናል በማለት በተስፋ የምንጠብቃቸው የሙያው ልሂቃንም እንደ ተራው ዜጋ ሁሉ እብደቱ... Read more »