የሚበረታታው የትምህርት ሚኒስቴር የለውጥ መንገድ

ትምህርት ሚኒስቴር ከሰሞኑ በተማሪዎች የአፈታተን ሂደት ላይ አዲስ አቅጣጫ አስቀምጧል። የፈተና አሰጣጡ በተለየ መልኩ በዩኒቨርሲቲዎችና በዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጥበትን ሁኔታ አመቻችቶ ተማሪዎችም በዛ ሁኔታ ፈተናቸውን ወስደዋል። ይሄ መሆኑ ከመማር ማስተማር ስርአቱ ባሻገር በትምህርት... Read more »

 እየጠለቀች ያለችው የአሸባሪው ትህነግ ጀንበር

የካቲት 1967 ጥቂት የትግራይ ተወላጆች የነበረውን ስርዓት በመቃወም ነፍጥ አንግበው ደደቢት በርሃ ከተቱ:: የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /አሸባሪው ትህነግ/ መመስረቱም ተበሰረ:: ከአንድ አመት በኋላም በ1968 የመጀመሪያውን ማኒፌስቶ (ድርጅቱ የሚመራበት ሰነድ) በሚስጢር ተሰራጨ::... Read more »

ከአገሬ እውነት ጎን እቆማለሁ!

ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ውስጥ በርካታ ኩነቶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስም ቢሆን ጥላቶቿ እንዲሁም ወዳጅ መሰል ምቀኞቿ የተኙላት አገር አይደለችም፡፡ አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ያልተሞከረ ነገር ያልተወጣበት... Read more »

በአገሬ ፣ በእናቴ ፣ በሚስቴ ፣ በእህቴና በሴት ልጄ ላይ ነው የተፈጸመው ፤

 ዘ-ሀበሻ በቴሌግራም ገጹ “ ሽብርተኛው ትህነግ የማረካቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ሲያሰቃይና ግፍ ሲፈጽም የሚያሳይ ቪዲዮ ደርሶናል። ከደቂቃዎች በኋላ ‘በረብል’ አካውንታችን የምንለቀው ሲሆን የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና ቡድኑን የምታጋልጡ አካላት እንድትመለከቱት እንመክራለን። “የሚለውን... Read more »

የተሰጥዖ ትምህርት ቤት ለአገር በቀል ዕውቀት

 ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት በቡራዩ ከተማ የልዩ ተሰጥዖ ኢንስቲትዩት ተመርቋል።የኢንስቲትዩቱ ምረቃ እንደ ቀላል መታየት ያለበት አይደለም።በአንድ አካባቢ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም (ዩኒቨርሲቲ) ተገንብቶ ተማሪዎችን... Read more »

ኢትዮጵያን የተሸከሙ ወርቃማ ትከሻዎች

በዚህ ጋዜጣ የጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም እትም “የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት” በሚል ርዕስ በተግባራቸው ግዝፈት ሳይሆን በስማቸው ብቻ “የኢትዮጵያ…” የሚል ቅጽል እያከሉ ያለ ፍሬ ኮስምነው የሚገኙ በርካታ “ብሔራዊ ማኅበራት” ከሚያንጎላጅጁበት... Read more »

አይናችን ሰራዊታችን ላይ

 ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ አንድ ቪዲዮ ሲዘዋወር አየሁና ልቤ ክፉኛ አዘነ። ቪዲዮው በሶስተኛው ዙር ጦርነት ወቅት በአሸባሪው ሕወሓት የተማረኩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ሲንገላቱ የሚያሳይ ሲሆን የተገኘውም ከተማረከ የሕወሓት ወታደር ስልክ ላይ ነበር።... Read more »

 ከፈረሱ ጋሪው እስከ መች ?

ፈረስና ጋሪ ለአሁናዊው የአገራችን ሁኔታ ጥሩ ማሳያ ሆነው አግኝቻቸዋለው።ፈረስና ጋሪ ታሪክ የሚኖራቸው ቅደም ተከተላቸውን ሲጠብቁ ነው።ፈረስ ከኋላ ሆኖ ጋሪው ከፊት ከቀደመ የአገሬ ህዝብ እንደሚለው ከፈረሱ ጋሪው ይሆንና ውጥንቅጡ ይወጣል።እኛም እንዲህ ነን..ማስቀደም ያለብንን... Read more »

 የትግራይ ህዝብ ለራሱና ለመጪው ትውልዶች ሲል …  

ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ሁሉም ሰላም ነበር ፤ ሰራተኛው በስራ ገበታው፣ ተማሪው በትምህርቱ፣ ነጋዴው በንግዱ፣ ገበሬው በእርሻው ሁሉም በተሰማራበት መስክ ውጤታማ ለመሆን ተፍ ተፍ ሲል ነበር። ሁሉም የእለት ጉርሱን ከማግኘት ባሻገርም ህልሜ፣... Read more »

 ትኩረት ለኑሮ ውድነት

ክብርት ፕሬዚዳንት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እንደ አምናውና ካች አምናው የተባባሰው የኑሮ ውድነት በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን ፤ የዋጋ ግሽበት የማክሮ ኢኮኖሚው ማነቆ ሆኖ መታየቱን እና... Read more »