አገራችንን ለመታደግ እስከየት ድረስ ተጉዘናል፤ ለመጓዝስ ወስነናል ?

አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ጦርነት ውስጥ ናት። ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ብቻ ሳይሆን የቡድኑ ወዳጅና ደጋፊ ከሆኑ አገራት ጋር ጭምር ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ ነች። ይሄን እውነት ለማወቅ ጠቢብ መሆን አይጠበቅብንም። የምናየው የምንሰማው... Read more »

 ግርግሩ ሕዝብን ከአሸባሪዎች ለመታደግ ወይስ የአሸባሪዎችን እስትንፋስ ለማስቀጠል

አንዳንድ ምእራባውያን ሀገራት የአሸባሪው የትህነግ እስትንፋስ እንዳይቋረጥ የእርቅና ድርድር ድራማ ከመሥራታቸው በፊት ፌደራል መንግሥቱ ከልቡ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ብርቱ ጥረት አድርጓል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሰላም አምባሳደር እናቶች መቀሌ ድረስ... Read more »

እስከ ጣዕር ሞት የዘለቀ የሽብርተኛው ውሸት

 ሽብርተኛው ትህነግ ዛሬም ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ፤ ጉድጓዱ ተምሶ ፣ ልጡ ተርሶ ፤ ምላሱ አልሞተም። የመጨረሻዋን ህቅታ ለኑዛዜና ለንስሀ ሊጠቀምባት ሲገባ በየአቅጣጫውና ከተለያየ ምንጭ የውሸት መዓት እየነዛ ይገኛል። የተካነበትንና ጥርሱን የነቀለበትን ውሸት... Read more »

ሉአላዊነትን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን —

አሸባሪው ትህነግ ላለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያውያን የሰላም አየር እንዳይተነፍሱ፣ ወጥተው እንዳይገቡ ሌት ተቀን ሳይታክት ሲሠራ ቆይቷል። ይህንን ህልሙን ለማሳካት ከታሪካዊ የውጭ ጠላቶች ጋር በማበር የበላበትን ወጪት ሰባሪ እንደሆነ አስመስክሯል። የስልጣን ጥም ያናወዛቸው... Read more »

የእዚህ ዘመን ዲሞክራሲ ሁለት መልኮች

ዲሞክራሲ ያግባባል የሚሉ የመኖራቸውን ያህል፤ በፍጹም የሚሉትም ብዙ ናቸው። ዲሞክራሲ የግል ነው (በሃገር ደረጃ ማለት ነው) የሚሉ የመኖራቸውንም ያህል፤ አይደለም፣ ዲሞክራሲ የጋራ ነው የሚሉ ወገኖች በተቃርኖ ቆመው ሲፋለሙ ማየት ከተጀመረ ጊዜው ቆየ።... Read more »

የሽብርተኛው ትህነግ ክፉ መንፈስ

በለንደን እምብርት ላይ በተገነባው የእንግሊዙ የዜና ማሰራጫ BBC ዋና መስሪያ ቤት መግቢያ ደጃፍ ላይ በእጁ ሲጋራ የያዘ የጆርጅ ኦርዌል የነሐስ ሀውልት በግርማ ቆሟል። ከግርጌው ጥቅሱ ሰፍሯል። «ነፃነት ሌላ ምንም አይደለም። ሰዎች መስማት... Read more »

 ኅብረታችን ከመንግሥታችን

ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በፖለቲካ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ መስኮች በችግር ውስጥ ትገኛለች። ችግሩ ያልነካው ወይንም የማይነካው ግለሰብም ሆነ ማኅበረሰብ አይኖርም። ችግሩ የሁላችንም መሆኑ ደግሞ ለመፍትሔውም የሁላችንም ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ አመላካች ነው። በመንግሥት በኩል ለነገዋ... Read more »

 ዓለም አቀፍ ሙሾ አርጋጆችና አስረጋጆች

የዕድሜ ጧት የትዝታ ወግ፤ የሕወሓት ነገር ቢወቅጡትም ሆነ ቢሰልቁት እነሆ ግራ እንዳጋባ ዘልቋል። “ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም” ይላሉ አበው – እውነታቸውን ነው። “ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሯቸው፤ የተነሱ እንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው” እየተባለም... Read more »

በቃላት የማይገለፁት የዶክተሩ ስህተቶች

የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽምና አየር ላይ ከዋለ ዋለ እንጂ እንዳልዋለ ማድረግ ከማንም ሰብአዊ ፍጡር አቅም በላይ ነው። በመሆኑም፣ ዛሬ ዶክተሩ ይይዙ ይጨብጡትን ቢያጡ፤ ባሉት፣ ባወሩት፣ በዋሹና በቀባጠሩት ቢፀፀቱና ቢንገበገቡ ጉዳዩ የፈሰሰ ውሀ... Read more »

“ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል …”

የትግራይ ሕዝብ እና ወራሪው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፤ቡድኑ ያለ ትግራይ ህዝብ፤ የትግራይ ሕዝብ ያለ ቡድኑ ከባህር እንደወጣ ዓሳ ማለት እንደሆነ አድርገው የሚያስቡ አሉ። በአንፃሩ የትግራይ ህዝብና የትህነግ... Read more »