አገርን እና ህዝቡን የሰረቀ የሚጣልበት ቅጣት ልክ በምን ይሰላል …

የአውሮፓ ቅኝ ገዥ ኢፔሪያሊስቶችን በከፍተኛ ተጋድሎ ከአህጉረ አፍሪካ ያስወጡት አፍሪካዊያን ዛሬም ላይ አይለፍላችሁ ተብለው የተረገሙ ይመስላል። አፍሪካዊያን የአውሮፓ ኢፔሪያሊስቶችን ከአህጉራቸው ያስወጡ እንጂ ሰርተው ከማደግ ይልቅ በአቋራጭ ዘርፈው መክበርን በሚሹ የአፍሪካ ባለስልጣናት፣ ደላሎች... Read more »

የሰላሙ ሻማ እንዳይጠፋ ሁሉም …

የዛሬዋ የዓለም የዴሞክራሲ ተምሳሌት የምትባለው አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1850ዎቹ መባቻ ልጆቿ ለሁለት ጎራ ተከፍለው እርስ በእርስ የለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። ያኔ በደቡባዊ ክፍል ያሉ ዜጎቿ ከግብርና መር ኢንዱስትሪ አልተላቀቁም ነበር። ስለዚህ ማሳቸውን... Read more »

በሰላምና በንግግር ማሸነፍን እንለማመድ

ወደ ፍቅር ጉዞ.. ተያይዞ.. ቂምን ከሆድ ሽሮ.. ኦላን ይዞ.. የዛሬ ጽሁፌን በክብር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ሙዚቃ ስንኞች ጀምሬአለው። በቴዲ ሙዚቃ ውስጥ ኦላ ተብሎ የተጠቀሰ ቃል አለ። ኦላ ማለት ፈጣሪ ማለት ነው።... Read more »

ቂም ይዞ ፀሎት…..

ልብ በጥላቻ ተሞልቶ፣ ቂም ነፍስ አውጥቶ ሆድ ውስጥ እየተላወሰ፤ እኛነት ጠፍቶ በእኔነት አይነ እርግብ አይን ከተጋረደ፤ የትናንትን ለመማሪያ ሳይሆን ለመማረሪያ እየተነሳሳ ሰው ሲቆሳሰል ሲደነቋቆል ከመመልከት የላቀ ምን የሚያሳቅቅ ነገር አለ። ዛሬም ከዚህ... Read more »

የሀገራዊ ተስፋችን ሙላት

ተስፋ ማለት… ከዓመታት በፊት ያነበብኩትን አንድ ጥቅስ በሚገባ ቃል በቃል አስታውሰዋለሁ። እንዲህ ነበር የሚለው፤ “የሰው ልጅ ያለ ምግብ አርባ ቀናት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀናት፣ ያለ አየር ስምንት ደቂቃ መቆየት ይችላል። ያለ ተስፋ... Read more »

ዴንግ ዣውፒንግ፦ ቻይናን ከድህነት አረንቋ አውጥተው ከኃያላን ተራ ያሰለፉ ታላቅ መሪ፤

ትውልድ የሚታነጸውና የሚቀረጸው በአርዓያና በምሳሌ ጭምር ነው ብዬ በብርቱ ስለማምን ከዚህ በቀደመው መጣጥፌ ስለ ብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ አስነብቤ ነበር ። ዛሬ ደግሞ በሌላ አርዓያና ምሳሌ በሚሆን መሪ ተመልሻለሁ። እንደ አምላኬ... Read more »

የምንጠብቀው የተጀመረው ሰላም ዘላቂ እንዲሆን ነው

ከብዙ መውጣት መውረድና ድካም በኋላ የሰሞኑ የሰላም ወሬ በዚህም በዚያም ሲነፍስ መንፈሴ ሁሉ አረፍ አለ። አየሩ ሁሉ ተቀየረ። ጥሩ ጥሩ መዓዛ ሸተተኝ። ሰላም ነዋ፤ የምንሻው ሰላም። ዋጋው ተመን የማይወጣላት ሰላም አይደል። የሰው... Read more »

ኢትዮጵያን የሳሉ እጆች…

በእያንዳንዳችን አሁን ውስጥ ዛሬን የፈጠሩ በርካታ ብርሃናማ ትናንትናዎች አሉ። ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ያጀገኑ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የማይደገም አኩሪ ታሪክ የጻፉ አምናዎች አሉ። ክብር ይገባና ለአባቶቻችን ትናንትናችን ብሩህ ነበር። ክብር ይግባና ለአያቶቻችን በአንድነት... Read more »

መንገዶች ሁሉ ወደ ሰላምይወስዳሉ

እነሆ ! የሰላም አየር ሊነፍስ፣ የጦርነቱ እሳት ሊጠፋ ጊዜው ደርሷል። ስደት መፈናቀል፣ ርሀብና ስቃይ ‹‹ነበር›› ተብለው ሊጻፉ መንገዱ ጀምሯል። ሞትና ውድመት ፣ ለቅሶና ዋይታ ዝምታ ሊውጣቸው ከጫፍ ደርሷል። አሁን እነዚህን ቅስፈቶች የማናይ፣... Read more »

“ሕዝብ ያለ ሕዝብ” – ኑሮው ዕንቆቅልሽ!

 ድርሳነ ወንዝ”፤ “ሕዝብ በታላቅ ወንዝ ይመሰላል” – ይህን አባባል የብዙ አገራት ቋንቋዎች ይጋሩታል። የወንዝ አቅምና ጉልበት “ታላቅ” ለመባል ክብር የሚበቃው ከመነጨበት አንድ ምንጭ በሚያገኘው የውሃ ፀጋ ሞልቶና ተትረፍርፎ ስለሚፈስ ብቻ አይደለም። በጉዞው... Read more »