የሰው ልጅ የነፍስ ተመን ስንት ነው?

በቅድሚያ፤ ርዕሱን የተዋስኩት ጎምቱው የሕግ ምሁር ከጻፉት መጽሐፍ ላይ ነው። ደራሲው በሳል የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሽፈራው ወልደ ሚካኤል ናቸው። ከጀማሪ የሕግ ባለሙያነትና ከሕግ ት/ቤት መምህርነት እስከ የአገሪቱ የፍትሕ ሚኒስትርነት ደረጃ በመድረስ... Read more »

የአሸባሪው ሸኔ ነገር …

ሙሰኞች የአገር ስጋት ሆነዋል ሲሉ የችግሩን ክብደት አመላክተዋል። ሙሰኞቹም የመጨረሻ ጽዋቸውን ከመጨለጣቸው በፊት የያዙትን ሰይፍ በሕዝብ ላይ መምዘዝ ጀምረዋል። በቀበሩት ፈንጂም ሕዝብን በጅምላ ለማጥፋት የጥፋት ተልዕኮን አንግበው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። በማንነትና በብሔር ሽፋን... Read more »

ለአገራዊ ተስፋ የጸረ-ሙስና ትግሉን መደገፍ ከሁሉም ይጠበቃል

ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና እያደረገች ያለችው ግስጋሴ በብዙ በርካታ መሰናክሎች እየተፈተነ ነው። ፈተናዎቹ የቱንም ያህል የበዙ ቢሆኑም፤ እንደ አገር ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ አምርራ የያዘችውን ትንሳኤዋን ለማብሰር ዛሬም አብዝታ እየተጋች ነው። በዚህም እያስመዘገበች ያለችው... Read more »

የሰላሙ ወጋገን ያጋለጣቸው የቢሮ ውስጥ ተንጎዳጓጆች

ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋ እንዲቆረቁዝ፣ እድገቷ እንዲቀ ጭጭ፣ የሕዝቦቿ የኑሮ ደረጃ የሰማይና የምድርን ያህል ልዩነት እንዲኖረውና የኑሮውድነት እንዲባባስ ካደረጉ ምክ ንያቶች አንዱ ምክንያት በድሮው የተሽሞነሞነ አጠራሩ ኪራይ ሰብሳቢነት ወይም ሙስና በአሁኑ ቁልጭ ያለ መጠሪያው... Read more »

አወዛጋቢው ምናባዊ ገንዘብ(ክሪፕቶ ከረንሲ)

ስለ ምናባዊ ገንዘብ አሁናዊ ሁኔታ እና ምን ያህል ለማጭበርበር አደጋ የተጋለጠ እንደሆነ በተከታታይ ለንባብ በበቁት መጣጥፎቼ ለማሳየት ሞክሬያለሁ። በዛሬው መጣጥፍ ደግሞ ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ ንግስቷ መጨረሻና የባለሙያ ምክር ተካቷል። ግንዛቤ ሊጨበጥበት የሚገባው... Read more »

የእግር ኳሳችን ጉዳይ

በአለማችን ”ሁሉንም” ከሆኑት አንዱ ስፖርት ነው። በአምስቱ ቀለበቶች ይታጠር እንጂ ስፖርት የማይነካካው ጉዳይ እስከ ዛሬ አልታየም። በመሆኑም የሕዝብ ስለሆነው ስፖርት ሀሳብ መለዋወጥ፣ የሁሉም ይሆናል ማለት ነውና በርእሳችን ዙሪያ እንቀጥል። እርግጥ ነው፣ ዘመናዊ... Read more »

የአስተሳሰባቸው እስረኞች

ማሰላሰያ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ሕጋዊ የማረሚያ ቤቶች እንዳሉና የታራሚዎች ቁጥርም ምን ያህል እንደሆነ የሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም በቂ መረጃ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን። ቀደም ሲል በነበረው ሥርዓት በሹክሹክታና አንዳንዴም ጮክ በሚሉ የሚዲያ ድምጾች... Read more »

በጽናት የመቻል ተምሳሌትነት – ከኳታር

ከዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በተወዳጅነት ቀዳሚው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ ነው የሚባለውም ቢሊዮኖች ሃገራቸው በውድድሩ ብትሳተፍም ባትሳተፍም በአካልና በቴሌቪዥን መስኮቶች ስለሚከታተሉት ነው። የብዙዎች የልጅነት ትዝታ... Read more »

ኢትዮጵያዊነት ነጠላ ሆኖ አያውቅም… ድርብ ድርብርብ ነው

በኢትዮጵያ ያሉ ብሔር ፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የሀገር ምሰሶዎች ናቸው። ምሰሶው የቆመው ደግሞ በፍቅርና በአንድነት መንፈስ ነው። በምሰሶው ዙሪያ ሀገሪቱን ደግፈውና አድምቀው የቆሙት ባሕልና ሥርዓቶቻችን፣ ወግና ልማዶቻችን እንደ ማገር ናቸው። እናም ሀገራችን የቆመችው... Read more »

የጋራ ተጠቃሚነትን እያረጋገጡ በሀገር ጉዳይ በአንድነት መቆም

ኢትዮጵያውያን ዥጉርጉሮች ነን፤ በአንድ በኩል የተለያየ ቋንቋን፣ ባህልን ፣ ወግና ሥርዓትን እንዲሁም ሃይማኖትን ይዘን በአንድ ሰንደቅ ዓላማ ስር የምንኖር ሕዝቦች ስንሆን፤ በሌላ በኩል ተቻችለንና ተደጋግፈን ከመኖር ባለፈ በደምና በሥጋ ተጋምደን፣ ስለሀገራችን ጉዳይ... Read more »