በአለም አደባባይ ግዝፈት ያገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ፤

ባለፉት ሁለት አመታት በሀሰተኛ ፣ ሆን ተብሎ በተዛባና በተጣመመ መረጃ እና በሴራ ፓለቲካ የአገራችን ገጽታና ስም ክፉኛ ጠልሽቷል ፤ ጠፍቷል ። በዘር ማጥፋት ፣ በአስገድዶ መድፈር ፣ በሰብዓዊ ፍጡር ላይ በሚፈጠር ወንጀል... Read more »

ሙስናን ለመዋጋት የተጀመረው ዘመቻ ስኬታማ እንዲሆን

ለዚህም ይመስላል የዘንድሮ የጸረ ሙስና ቀን ‹‹ሙስናን መታገል በተግባ›› በሚል መሪ ቃል መከበሩ።በአገልግሎት መስጫ ተቋማት ስር የሰደደውን ሙስና ለመዋጋት ቀን ከማክበር እና በመድረክ ከማውገዝ የዘለለ የተግባር እርምጃ ይሻል መባሉ። በየትኛውም ሁኔታ የመንግስት... Read more »

“ የዲፕሎማሲ እልህ ምላጭ አያስውጥም ” የጸሐፊውን ብዕር የቀሰቀሰው፤

ቀደም ባሉት ሣምንታትና ቀናት ውስጥ የመላውን ዓለም መገናኛ ብዙኃን አየርና ገጾች ተቆጣጥሮ የሰነበተው በአሜሪካ የፖለቲካ መዘወሪያ ማዕከል በሆነው በዋሽንግተን ዲሲ ከታህሣሥ አራት ቀን ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የተደረገው “የአሜሪካ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ”... Read more »

የመላውን ሕዝብ ተሳትፎ የሚጠይቀው የፀረ-ሙስና ትግል

ሀገራት በተለያዩ ጊዜያት በእጅጉ ከሚፈተኑባቸው ችግሮች መካከል ሙስና ወይም ሌብነት አንዱና ዋነኛው ነው። በመላው ዓለም ማለት በሚቻል ደረጃ መጠኑ ቢለያይም ችግሩ በእጅጉ ተንሰራፍቶ ይገኛል ፤ለሀገራትንም የዕድገታቸው ነቀርሳ ሆኖ ዋጋ እያስከፈላቸው ይገኛል ፡፡... Read more »

አፍሪካ፣ የአሜሪካው ጉባኤና መጪው ዘመን

የቻይናና የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔን ቻይና እ.ኤ.አ. በ2001 የጀመረች ሲሆን ጃፓን፣ ሕንድ እንዲሁም አውሮፓ ቻይናን ተከትለው ማካሄድ መጀመራቸው ይታወሳል። ዘግይታም ቢሆን ከእንቅልፏ የባነነችው አሜሪካም ከአፍሪካ ጋር የሚደረገው ግንኙነት ለእርሷም አስፈላጊ መሆኑ ስለገባት በፕሬዚዳንት... Read more »

አገርን ከሙስና የጥፋት ጉዞ ለመታደግ

ልማት በራሱ ውጤታማ እንዲሆን ደግሞ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍልን ጨምሮ ከሙስና የፀዳ ሀገራዊ ፖለ ቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስርአት መፍጠር ወሳኝ ነው ። ለዚህ የሚሆን ትውልድም መፍጠር አስ ፈላጊነቱ ከፍ ያለ ነው ።  ለቀኝ... Read more »

እርቅ የዋጃት አዲስ አገር እና አዲስ አስተሳሰብ እንሻለን

አገር እንደ ዘንድሮ ሰላምን በሚሹ ድምጾች ተሞልታ አታውቅም። ዛሬ ዛሬ ለአገራችን ድምጻችን አንድ አይነት ነው..ሰላምና ሰላም። ሰላም ይናፍቃል። ሰላም ከመቼውም ጊዜ በላይ ናፍቆናል። በርግጥ በድህነት በምትማቅቅ አገር ላይ፣ ተስፋ በራቀው ሕዝብ መካከል... Read more »

ከእውቅና በላይ ድጋፍ ሊቸረው የሚገባው የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ -ግብር

ጃሬድ ዳይመንድ /Jared Diamond/ ይባላሉ። ስመጥር አሜሪካዊ ፕሮፌሰር ናቸው። ሳይንሳዊ ይዘት ያላቸውና የተፈጥሮ ሃብትን የሚመለከቱ መፅሃፍትን በመፃፍ ይታወቃሉ። ‹‹Collapse–: How Societies Choose to Fail or Succeed›› በሚል ያሳተሙት መጽሐፋቸው ደግሞ ከሁሉ ልቆ... Read more »

ጉባኤው ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አዲስ ምዕራፍ ይከፍት ይሆን?

አሜሪካ ራሷን የነጻው ዓለም መሪና የዴሞክራሲ ጠበቃ፣ የፍትሕና ርትዕ ዘብ አድርጋ ብታይም ግብሯ ግን ለየቅል ነው። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እንዳሉት ዘረኝነት ዛሬም በ2022 ዓ.ም ተቋማዊ ነው። ከመራጩ ሕዝብ ግማሽ ያህሉ በዴሞክራሲያዊ ተቋሟ... Read more »

እነሆ ! ታኅሣሥን በትር

በአገራችን ወርሀ ታህሳስ በብዙ ቀለም ይተረጎማል። በርካቶች ይህን አራተኛ ወር የጥጋብ፣ የልምላሜ፣ የፍሬያማነት መገለጫ አድርገው ይተረጉሙታል። በታህሳስ የደረሰ ምርት ይሰበሰባል። የተሰበሰበው ከአውድማው ተወቅቶ፣ ከጎታ ጎተራው ይገባል። ይህ ወር ድካም ልግመቱ የሚታይበት፣ ብርቱው... Read more »