ትናንት ያለ አግባብ ከከፈልነው ዋጋ እንማር!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ባለፈው ሰኞ መቀሌ ላይ ባደረጉት ንግግር የደረሰውን ጥፋት ‹‹መማሪያ እናድርገው›› ብለው ነበር። ዳግም እንዳይከሰት መማሪያ ይሁነን ማለታቸው ነው። ሰው የሚማረው ከመከራ ጭምር ነው፤... Read more »

የአዲስ ታሪክ ምእራፍ ጀማሪ

 ፊት ለፊት መተያየት ትርጉሙ ብዙ ነው፤ አንድን ወገን ፊት ለፊት ማየት ደስታውንም ሀዘኑንም ለመረዳትም ሆነ ለመጋራት እድል ይሰጣል፡፡ ፊት ደግሞ ብዙ ይናገራል፤ መናፈቁን፣ መከፋቱን፣ መራራቱን ሆነ መጨነቁንም አይደብቅም፡፡ ፊት ለፊት መተያየት የውስጥን... Read more »

ዛሬም ፖለቲካዊ ትክክለኝነት

 ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል መዋቅራዊና ተቋማዊ ሆኖ የተዘራው የጥላቻ፣ የልዩነት፣ የሀሰተኛ ትርክትና የሴራና አሚካላና ኩርንችት ሳያንስ፤ በተቃዋሚዎች፣ በአክቲቪስቶችና በዩቲውበሮች ዕለት ዕለት እንደ ፍላጻ የሚንበለበለው የጥላቻና የልዩነት ፍላጻና ፖለቲካዊ ኢ-ትክክለኝነት ጨርቃችንን ማስጣሉ አልበቃ... Read more »

ውሃ በቦቴ ቸርቻሪዎችና የደራው የውሀ ገበያ

 የአገሬው ሰው “ውሃ የሬሳ ማጠቢያ ነው” የሚል ብሂል አለው። ይህም አባባሉ አንድም ሁሉም ሰው በተፈጥሮ ያገኘውን ውሃ ሳይሰስት ለጠማውና ለታረዘ በደግነት መስጠት እንዳለበት የሚያስተምር ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ሰው ሁሉን ጥሎ የሚያልፍ... Read more »

ሀገሬን ያቆሸሹ እድፋም እጆች

 የማዋዣ ወግ፤ ኳታር ተጠባና ተጠብባ ዓለምን ጉድ ያሰኘችበት የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል። የቤት ሥራዋን በአግባቡና በአስደናቂ ስኬት ተውጥታ ዋንጫውን ለአርጀንቲና ቡድን ባለ ወርቃማ እግሮች ላስረከበችው ለዚያች “የበረሃ ገነት”... Read more »

የፀረ-ሙስና ትግሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ

ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹ … ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል …›› … ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ... Read more »

ዘላቂ እልባት የሚሻው የሲሚንቶ ጉዳይ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስለ ሲሚንቶ ችግርና እጥረት እንዲሁም የዋጋ መወደድ ይወራል። ይመከርበታል። ዛቻ የተቀላቀለበት አቅጣጫም ይሰጥበታል። ይሑንና ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ሲያገኝ ሳይሆን፤ የምርት ስርጭት ሒደቱ ሲተረማመስ እና የባሰ ምስቅልቅል ውስጥ ሲገባ የሚስተዋል፤ ይልቁንም... Read more »

ራስ-ፈለቅ መፍትሔዎችን በመጠቀም ከራስ ጋር የመታረቅ መልካም ጅምር

 ኢትዮጵያ የብዙ ሺ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »

አጉራ ዘለሉ የግብይት ሒደት ስርዓት ይበጅለት ፤

 ሰሞኑን ለንባብ የበቃው የ”The Economist” የፈረንጆች ገና ልዩ ዕትም መጽሔት ፤ የራሽያ ዩክሬን መውረር ተከትሎ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ የስንዴ ፣ የዘይትና የሌሎች መሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ በማለቱ ከ90 በላይ በሚሆኑ ሀገራት አለመረጋጋት... Read more »

ሚዛን ቀሻቢዎቹ

ሥርዓት ውስጥ ሻጭና ገዢ ዋጋ ቆርጠው ግብይት እንዲፈጽሙ ከሚያስችሏቸው መለኪያዎች አንዱ ሚዛን ነው። ከሚሊ ግራም እስከ ኪሎ ግራም ያሉ መለኪያዎችን እንደ አስፈላጊነቱ እየተጠቀምን የምንገበያየው ሚዛን በሻጭና በገዢ መካከል የቃል ኪዳን ማሰሪያ ውል... Read more »